Audio
#ለክርስትያን_ሁሉ_ሰይፍ_ያስፈልገዋል
🎙 #ዲያቆን_ቴዎድሮስ_በለጠ
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
[34] #በምድር ላይ #ሰላምን #ለማምጣት የመጣሁ #አይምሰላችሁ፤ #ሰይፍን #እንጂ ሰላምን #ለማምጣት #አልመጣሁም።
#የኛ_ክርስትያን_ሰይፍ_ምንድን_ነው❓
Bible. ወደ ዕብራውያን 4:12
[12] #የእግዚአብሔር #ቃል *ሕያው ነውና፥ #የሚሠራም፥ #ሁለትም #አፍ ካለው #ሰይፍ ሁሉ ይልቅ #የተሳለ ነው፥ #ነፍስንና #መንፈስንም #ጅማትንና #ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ #የልብንም #ስሜትና አሳብ #ይመረምራል፤
Bible. ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-1
[17] #የመዳንንም #ራስ #ቁር #የመንፈስንም #ሰይፍ ያዙ #እርሱም #የእግዚአብሔር #ቃል #ነው።
#አህዛብን_እሚመታ_ሰይፍ♥️👇
Bible. የዮሐንስ ራእይ 19:15
[15] #አሕዛብንም #ይመታበት #ዘንድ ስለታም #ሰይፍ #ከአፉ #ይወጣል፤ እርሱም #በብረት #በትር #ይገዛቸዋል፤ እርሱም ሁሉን #የሚገዛ #የእግዚአብሔርን #የብርቱ #ቍጣውን #ወይን #መጥመቂያ #ይረግጣል።
@KIRSTOSIYESUS

#የትንሳኤ_ዕሮብ_አልዓዛር_ይባላል
🎙 #መምህር_አባይ_አጥሌ
የዮሐንስ ወንጌል 12:17
[17] #አልዓዛርንም #ከመቃብር #ጠርቶ ከሙታን #ሲያስነሣው #ከእርሱ ጋር #የነበሩት ሕዝብ #ይመሰክሩለት ነበር።
#የትንሳኤ_ሐሙስ_አዳም_ትባላለች
#ቅዱሱ_አባታችን_አዳም♥️

Forwarded from Haile Leul.Yitref
ትርጉም
ሜሮን የሚለው የፅርዕ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ከተለያዩ ዕፅዋቶች ተፈልቶ የሚዘጋጅ ጥሩ መዓዛ ያለው ቅዱስ ቅባት ማለት ነው፡፡ከጥምቀት በኋላ መንፈስ ቅዱስን በተቀደሰ ቅባት አማካኘነት የምንቀበልበት ሥርዐት ምሥጢረ ሜሮን ይባላል፡፡ይህም መንፈስ ቅዱስ በእምነታችን እንድንፀና የሚረዳን ነው፡፡ሜሮን ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም ቅዱስ ቅብዓት የተባረከ ሽቶ ማለት ነው፡፡ከልዩ ልዩ ሽቶነት ካላቸው ዕጽዋት የሚቀመም ቅባት ሲሆን በዋነኛነት ግን በይሁዳ፣በገሊላ እና በኢያሪኮ ከሚበቅለው በለሳን ከተባለው የሽቱ ዛፍ በሊቃነ ጳጳሳት ጸሎት ይዘጋጃል፡፡
ይህ ምሥጢር የሚፈፀመው መቼ ነው?
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተጠመቀ ወዲያዉ መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ አርፎበታል ማቴ 3 ፥ 17 ስለዚህ የምሥጢረ ሜሮን ሥርዐት መፈፀም ያለበት ወዲያውኑ የምሥጢረ ጥምቀት ሥርዐት ከተፈፀመ በኃላ ነው፡፡የሜሮን ስርዐት/መንፈስ ቅዱስን የማደል ሥርዐት/ ከጥምቀት ቀጥሎ መፈጸም እንዳለበት ሲያስረዳ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡-
“ንስሐ ግቡ፣ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላችሁ” ሐዋ. 2፣38
“ይህንንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፡፡ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፡፡”ሐዋ 19፣5-6
በሐዋ ሥራ 8፣14-17 ያለዉን ቃል በምንመለከትበት ጊዜ “በኢየሩሳሌም የነበሩት ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንደተቀበሉ ሰምተው ጴጥሮስንና ዬሐንስን ሰደዱላቸው እነርሱም በወረዱ ጊዜ መንፈስ ቅድስን ይቀበሉ ዘንድ ፀለዩላቸው በጌታ በኢየሱስም ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጅ ከእነርሱ በአንዱ ላይ እንኳን ገና አልወረደም ነበርና፡፡በዚያን ጊዜ እጃቸውን ጫኑባቸው መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ “
እንግዲህ ከላይ እንዳየነዉ ጥምቀትና ሜሮን በተከታታይ የሚፈፀሙ የማይነጣጠሉ ምስጢራት ናቸው፡፡ጥምቀት ያለ መንፈስ ቅዱስ / ያለ ሜሮን / አይፀናም፡፡
በሜሮን የሚሰጥ መንፈሳዊ አገልግሎትና ጸጋ፤
በመንፈሳዊ ህይወታችን አድገን ለዘለዓለማዊ ህይወት የሚያበቃንን ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ የምንቀበልበት የፅድቅ ማህተም ነው፡፡ቅዱሳት መፃህፍት እንደሚያረጋግጡት ቅብዐ ሜሮን የሀብተ መንፈስ ቅዱስ መገኛ ምስጢር ነው፡፡በዚህ ምስጢር የምናገኛቸዉ መንፈሳዊ ሐብታት የሚከተሉት ናቸው፡-
፩ … ጥምቀተ ክርስትና ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል
፪ … ሥርዓተ ተክሊል ለመፈጸም
፫ … ሲመተ ክህነት /ለእግዚአብሔር አገልጋዬች መሾሚያ/
፬ … በተጨማሪም በቤተመቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ንዋየ ቅድሳትና እንዲሁም አዲስ ቤተክርስቲያን በሚታነጽበት ጊዜ የተለያዩ ክፍሎችን በመቀባት በሜሮኑ እንዲከብር ይደርጋል፡፡
የቀንዲል 'ና የሜሮን ልዩነት 👇🏽👇🏽
ሁለቱም ቅዱስ ቅብአት ወይም ቅብአ ቅዱስ ተብለው ይጠራሉ ።
፩ . ምሥጢረ ሜሮን 👇🏽
💠 የሚዘጋጀው ሽቱነት ካላቸው ዕፅዋት ነው ። ዋና ዕፅ በለሳን ይባላል ❗️
💠 በፓትርያርክ በሊቃነ ጳጳሳት ጸሎትና
ቡራኬ የሚከብር ቅብዓት ነው ❗️
💠 ጥምቀትን የሚያጸና ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነው ❗️
💠 አዳዲስ ንዋያተ ቅዱሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲገቡ የሚከብሩበት የሚባረኩበት ነው ❗️
ሚሥጢረ ቀንዲል 👇🏽👇🏽
💠 ቅብዐ ቅዱስ እየተባለ የሚጠራ
💠 ከንፁህ የወይራ ዘይት የሚወጣ ነው ❗️
💠 በጳጳሳት ወይም በቀሳውስት ጸሎትና
ቡራኬ የሚከብር ቅብዓት ነው ❗️
💠 በየጊዜው ለታመመው ምዕመናን የሚደረግ አገልግሎት በመሆኑ የሚደገም ሥርዓት ነው ❗️
💠 ለጤነኛ ሳይሆን ለበሽተኞች ብቻ
የሚደረግ ሥርዓት ነው ❗️
🀄️ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚደገሙና የማይደገሙ እንዲሁም ለሁሉም የሚፈጸምና የማይፈጸሙ ማጠቃልያ 👇🏽👇🏽👇🏽
💠 የሚደገሙ 💠 የማይደገሙ
ምሥጢረ-ቁርባን ምሥጢረ ጥምቀት
ምሥጢረ-ንሥሐ ምሥጢረ - ሜሮን
ምሥጢረ-ቀንዲል ምሥጢረ - ክህነት
ምሥጢረ - ተክሊል
💠 ለሁሉም የሚፈጸሙ
ምሥጢረ - ጥምቀት
ምሥጢረ - ሜሮን
ምሥጢረ - ቁርባን
ምሥጢረ - ንሥሐ
💠 ለሁሉም የማይፈጸሙ
ምሥጢረ - ክህነት
ምሥጢረ - ተክሊል
ምሥጢረ - ቀንዲል
💠 እናጠቃለው 💠
" አንተ ግን በተማርህበት'ና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ፤ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቀዋለህ'ና ፤ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን ፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻህፍትን አወቀሃል ። "
👉🏼 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3 ፥14
" ቸር ቆዩልኝ " 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

#ካህናት_ባይኖሩም_ከቤቱ_አንርቅም
🎙 ምዕመኑ
ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-19
[17]፤ ምንም እንኳ #በለስም ባታፈራ፥ #በወይንም #ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም #መብልን #ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ #ቢጠፉ፥ ላሞችም #በጋጡ ውስጥ #ባይገኙ፥
[18]፤ እኔ ግን #በእግዚአብሔር ደስ #ይለኛል፤ #በመድኃኒቴ #አምላክ #ሐሤት አደርጋለሁ።
[19]፤ ጌታ #እግዚአብሔር #ኃይሌ ነው፤ #እግሮቼን እንደ ዋላ #እግሮች #ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ #ያስሄደኛል።

Forwarded from ወርቃማ የአበዉ ንግግሮች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ቅዱስ አባታችንን "
ይህንን ግፍ አለም ሁሉ ይመልከተው ሼር / SHARE አድርጉት ‼️
• ፖሊሶች ቢሮአቸው ድርስ ሆነው
• ሰድበዋቸዋል !
• አመናጭቀዋቸዋል !
• አንገላቷቸዋል !
• ማዘዝ አይለችሉም
• መናገር አይችሉም
• መግለጫ ማውጣት አይችሉም !
• በቁም ታስረዋል ! የሲኖዶሱን ቢሮ ፖሊሶች ወደ ቃሊት እስርቤትነት ቀይረውታል !
ቪዲዮውን Download አድርገው ስሙት ! ትንሽ ሳንቲም ናት !
💵 Data Package ካላቹ 1.30
💵 Mobile Data ከሆነ 2.20 ብር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
‼️ ኦርቶዶክስ አደጋ ላይ ነች ‼️

💚 •✥• @booktubes •✥•💚
💛 •✥• @booktubes •✥•💛
❤️ •✥• @booktubes •✥•❤

⛪ #የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት
🎙 #መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙
✝️ #ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አራት
♥️ #የጌታ ወደ #ምድረ #በዳ #መሄድ
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
[1] ከዚያ ወዲያ #ኢየሱስ #ከዲያብሎስ #ይፈተን ዘንድ #መንፈስ ወደ #ምድረ #በዳ #ወሰደው፥
[2] #አርባ ቀንና አርባ #ሌሊትም #ከጦመ በኋላ #ተራበ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
[4] #በመጽናትና #መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።
@KIRSTOSIYESUS
#ክፍል1⃣

*✝️ #ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አራት
❤️ #ያስተምራቸው #ነበር
የማቴዎስ ወንጌል 4:16
[16] #በነቢዩም #በኢሳይያስ። የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ #በጨለማ #የተቀመጠው #ሕዝብ #ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ #ለተቀመጡትም #ብርሃን ወጣላቸው

#ክፍል4⃣