Telegram Web Link
Audio
*የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት*

🎙
#መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙

#ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አምስት

❤️
#ሕዝቡንም #አይቶ ወደ ተራራ #ወጣ

የማቴዎስ ወንጌል 5:1-2

[1] *ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤*

[2] አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ።


ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4

[4] *በመጽናትና
#መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።

@KIRSTOSIYESUS

ክፍል
1⃣ እና #ክፍል 2⃣ ⤵️⤵️⤵️
Audio
*የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት*

🎙
#መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


*✝️ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አምስት*

*❤️አንቀፀ ብፁአን*

የማቴዎስ ወንጌል 5:13

[13] *እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።*


ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4

[4] *በመጽናትና
#መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።*


@KIRSTOSIYESUS

#ክፍል 3⃣ እና 4⃣⤵️⤵️
Audio
*የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት*

🎙
#መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


✝️ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አምስት*

❤️
#አንቀፀ ብፁአን


የማቴዎስ ወንጌል 5:17

[17] *እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።*


ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4

[4] በመጽናትና
#መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።

@KIRSTOSIYESUS

#ክፍል 5⃣ እና 6⃣⤵️⤵️
Audio
#የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

🎙
#መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


✝️ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አምስት

❤️
#ስድስቱ ቃላተ ወንጌል


የማቴዎስ ወንጌል 5:27-28

[27] *አታመንዝር እንደ ተባለ ሰምታችኋል።*

[28] እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል።


ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4

[4] *በመጽናትና
#መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።

@KIRSTOSIYESUS

#ክፍል 7️ እና 8⃣⤵️⤵️
Audio
#የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

🎙
#መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


✝️
#ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አምስት

❤️
#ስድስቱ ቃላተ #ወንጌል


የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39

[38] *ዓይን ስለ ዓይን ጥርስም ስለ ጥርስ እንደ ተባለ ሰምታችኋል።

[39] *እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤

@KIRSTOSIYESUS

#ክፍል 9⃣
Audio
#በጸጋው #ከዳንን #የድኅነት #ፍጻሜ ይሆናልን?

🎙️መምህር ዐቢይ ጌታሁን

♥️
#ዕቅበተ #እምነት


የሐዋርያት ሥራ 13:39

[39]
#እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።*

#ስራ #አያስፈልግም እሚሉት #መናፍቃን ትክክል ናቸው ወይ??

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#እውነትን #ምኞት #አይተካትም

🎙️አባ ጌዲዎን ብርሃን

#መዳን #በጸጋ #ብቻ እሚል አስተምሮ አለ ዉይ??

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24

[24]
#በኢየሱስ #ክርስቶስም በሆነው #ቤዛነት በኩል እንዲያው #በጸጋው #ይጸድቃሉ

#መናፍቃን የጨመሩት #በጸጋ #ብቻ መጸሐፍ ቅዱስ #ብቻ የመሳሰሉት ትምህርት መነሻቸው ምንድን ነው

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#እንዴት #እንሻገር?

🎙️ብፁእ አቡነ ናትናኤል♥️

ወደ ዕብራውያን 11:28-29

[28] አጥፊው የበኵሮችን ልጆች እንዳይነካ
#ፋሲካንና #ደምን #መርጨትን በእምነት አደረገ።

[29]
#በደረቅ #ምድር እንደሚያልፉ በኤርትራ ባሕር #በእምነት #ተሻገሩ፥ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ።

@KIRSTOSIYESUS

ማኅበረ ቅዱሳን ለአዲስ ዓመት መቀበያ የተዘጋጀ መርሃ ግብር ክፍል አንድ
Audio
#እንዴት #እንሻገር?

🎙️መምህር ፋንታሁን ዋቄ♥️

ወደ ዕብራውያን 11:28-29

[28] አጥፊው የበኵሮችን ልጆች እንዳይነካ
#ፋሲካንና #ደምን #መርጨትን በእምነት አደረገ።

[29]
#በደረቅ #ምድር እንደሚያልፉ በኤርትራ ባሕር #በእምነት #ተሻገሩ፥ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ።

@KIRSTOSIYESUS

ማኅበረ ቅዱሳን ለአዲስ ዓመት መቀበያ የተዘጋጀ መርሃ ግብር ክፍል ሁለት
Audio
*መኳንንት ደጆቻችሁን ክፈቱ*

🎙️ዶ/ር ዱያቆን ቴዎድሮስ በለጠ

መዝሙረ ዳዊት 24:7-10

[7] *እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።*

[8] *ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።

[9] እናንተ
#መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።*

[10] ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ
#እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ስለ እሷ ጠየቁት ስለ እነሱ ነገራቸው*

🎙️መምህር ምትኩ አበራ

🌻🌻🌻🌻


የዮሐንስ ወንጌል 8:3-5,7

[3] *ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው።*

[4] *መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች።*

[5] *ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት።*

[7] *መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።*



@KIRSTOSIYESUS

🌻🌻🌻🌻🌻
Forwarded from Dn Abel Kassahun Mekuria
+++ "እግዚአብሔር የጣላት እሳት" +++

በደብተራ ኦሪት በመሠዊያው ላይ የሚነደውና መሥዋዕቱ ይቃጠልበት የነበረው እሳት ከሰማይ የወረደ ነበር። ይህም እሳት ዘወትር እንዳይጠፋ የአሮን ልጆች (ካህናቱ) ማለዳ ማለዳ እንጨት እየጨመሩ እንዲያቀጣጥሉና እንዲያነዱት እግዚአብሔር አዝዟቸዋል።(ዘሌዋ 6፥12) ከማዕጠንት ጀምሮ እስከ እንስሳት በድንኳኑ የሚቀርቡ ማናቸውም የሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ሁሉ የሚበሉት ከሰማይ በወረደው በዚህ "የእግዚአብሔር እሳት" ነው።

ታዲያ ከእለታት በአንዱ ቀን የአሮን ልጆች ናዳብና አብዩድ እንዲህ አደረጉ። ለእግዚአብሔር የእጣን መሥዋዕት ማቅረብ ፈልገው ለየራሳው ጥናውን (ማዕጠንት) አነሡ። ነገር ግን በጥናው ውስጥ ያደረጉት ከሰማይ የወረደውን "የእግዚአብሔር እሳት" ሳይሆን፣ ከመንደር ጭረው ያመጡትን ወይም ራሳቸው ያቀጣጠሉትን "ሌላ እሳት" ነበር። በዚህም እግዚአብሔር ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት ስላቀረቡ አምላክ ተቆጣ። በፊቱም እሳት ወጥቶ እንዲበላቸው አደረገ። እነርሱም ወዲያው ሞቱ።(ዘሌ 10፥1-3) ሊቀ ካህናቱ አሮንን እየተከተሉ እንዲያገለግሉ የተመረጡት ሁለቱ ልጆቹ ገና አገልግሎታቸውን በቅጡ ሳይጀምሩ ተቀሰፋ። ለመሆኑ እነዚህ ሁለት የኦሪት ወጣት ካህናት የተቀጡበት "የሌላ እሳት" ታሪክ ለሐዲስ ኪዳኑ ዘመን ምን ምሳሌ ይኖረው ይሆን?

እግዚአብሔር በኦሪቱ ድንኳን እሳትን እንዳወረደ፣ በሐዲስ ኪዳንም የሰውን ልጅ ለማዳን ከሰማይ ሲወርድ ይዞልን የመጣው እሳት አለ። "እሳተ አምጻእኩ ለብሔር፤ ወምንተ እፈቅድ ዘእንበለ አንድዶታ" - "በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ፥ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን እፈልጋለሁ?" እንዳለን።(ሉቃ 12፥49) ይህ መድኃኒታችን በምድር ላይ የጣለው እሳት ምንድር ነው? አገልግሎቱስ እንዴት ነው?

ጌታችን በምድር የጣላት እሳት "ወንጌል" ትባላለች። ሰው ሰውነቱን ንጹሕና የተቀደሰ ሕያውም መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብባት "የእግዚአብሔር እሳት" ወንጌል ነች። ይህች ወንጌል ጌታ አንድ ጊዜ በምድር የጣላት፣ እኛ ደግሞ ለዘወትር እንዳትጠፉ የምናቀጣጥላትና የምናነዳት እሳት ነች። የማቀጣጠያው እንጨቶችም ቃለ እግዚአብሔርን መስማት እና ማንበብ ናቸው። ያለ ወንጌል እሳትነት ምንም መሥዋዕት እንድናቀርብ አልተፈቀደልንም። ነገር ግን እንደ አሮን ልጆች ናዳብና አብዩድ ከመንደር ቆስቁሰን ወይም ራሳችን አቀጣጥለን የምናመጣቸው "ሌላ እሳት" የተባሉ ከንቱ ፍልስፍናዎችና እንግዳ ትምህርቶች የእግዚአብሔርን ቁጣ ይቀሰቅሱብናል።

ዳግመኛም እሳት የተባለው በጥምቀት ጊዜ በሁላችንም ላይ የወረደው ጸጋ እግዚአብሔር ነው። ይህም ጸጋ ለመዳናችን ዓይነተኛ ሚና አለው። ይሁን እንጂ ልክ በደብተራ ኦሪት እንደ ወረደው እሳት ካልተንከባከብነው እና ካላቀጣጠልነው ሊዳፈን እና የሌለ ሊመስል ይችላል። ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ ለመንፈስ ልጁ ጢሞቴዎስ "እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው...በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ሥጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ" በማለት የሚመክረው።(2ኛ ጢሞ 1፥6) እግዚአብሔር ለሰጠን ጸጋ ማቀጣጠያዎቹ ደግሞ ጾም፣ ጸሎትና መንፈሳዊ ትሩፋት ሁሉ ናቸው። እርሱ የሰጠንን የጸጋ እሳት ከማቀጣጠል ይልቅ "ሌላ እሳት" እናምጣ ያልን ቀን ግን ታላቅ ጥፋት ያገኘናል።

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Audio
*ለምን እመቤታችን መድሐኒቴ ብላ ጠራችው?*

🎙️መምህር አብይ ጌታሁን

የሉቃስ ወንጌል 1:46-47

[46] *ማርያምም እንዲህ አለች።*

[47] *ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤*

@KIRSTOSIYESUS
https://youtu.be/oNlPCZ05g2M

ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የቤተክርስትያን አስተምሮ ከምንጩ ጠጡ

ለሌሎችም እየቀዳችሁ አጠጡ

ጥያቄ ለሆነባችሁ ሁሉ መልስ እምታጉኙበት ቻናል ነው

ክርስትያኖች የማይጠቅመንን ቻናሎች ትተን የህይወት ስንቅ የሆነውን የጌታን ቃል የሚመግቡንን እንከተል ♥️♥️♥️
2025/07/08 22:31:24
Back to Top
HTML Embed Code: