Telegram Web Link
ደብዳቤው 💌💌💌


#ርዕስ: ያራዳው ደብዳቤ 👨‍🎤


ክረሽ ፎንቃሽ ጠግርሮኝ ይኸው መሃል ፒያሳ ላይ ሻሿ እንደተሰራ ሼባ መሬት መሬቱን እየሾፍኩልሽ ነው😔 እና ምንሼ ነው ? ቤትሽ ድቃስ መተሽ ያለሽው!😐 realy አይነፋም!😏 እና ደሞ ጀማው በሞላ ፎንቃ እንደቀወረኝ ባኔ ብሏል።
ምንሼ ገነቸርሽ እኮ😒 ... የግድ ክላክስ ማድረግ አለብኝ ... በየትኛው መላዬ ነው ጋቢና ምበረግድልሽ🤷‍♂ ... በቸርኬው ዎክ መተን ብንከንፍስ ... ጭዌሽ ደሞ ፈምሶብኛል .. ያ ደሞ ፀጉር ላይ እንደተጣበቀ  ማስቲካ የማይነጠለው ጀለስ ምንሼ ነው ... ቀይ ግጪው እንጂ አልነፋኝም ...  ድጋሚ ካገኘሁት እቀየርበታለሁ እቴትዬን!

ይኸው ማዘሯ የሌለ ደንቅራለች .. ቤት ኦንና ኦፍ በሆንኩ ቁጠር ያቺ ካማሪካን የከተመችው ቸከስክ አትዘይረኝም እያለች የመጬ እያፈላች ነው። እና ምርጥዬ ማዘሯ ከቋጠረች physics ነው። ተከሰቺና ላይፏን ሹፊላት ... ያራዳ ፈላ መሆንሽን አስመቺ እንጂ እና ደግሞ ቲክታክ ላይ ከልሜሽ የመጬ ቦግ አልኩኝ ... ጉዳያችን ሳይጭር ሌላ ጭዌ መለኮስ ገመድ አይሆንብሽም ... እቴትዬን ይደብራል!

ክለብ ላይ ካንቺ ጋር የሚያቀኝ ፍሬንድ
የመጬ ጨብሶ ... ዕልልል ያለ ግጥም አወረደብኝም ... 6 ስንኝ ሚሞዬ ላይ ተቆልፎብኝ ደቅ አልኩልሽ።

እስቲ ከነፋም ካልነፋም መታ መታ አድርጊያቸው ከነ አክቱ ነው ...

  ይንቦገቦጋል እንደ ክለብ ላይት
  ሳሚዬ ሳሚዬ ቲቲዬ ጠፍታበት
  😁😁አልጨረስኩም ቂቂቂቂ...
  ቲቲዬ ቲቲዬ አንቺ አራዲቱ
  ሳሚዬ ሳሚዬ ቀረ በራቁቱ
😁😁 አልጨረስኩም ቂቂቂ...
  በሶውን ለአበበ ጩቤውን ለጫላ
  እግዜር ይስጥሽ ቲቲ ሳሚ ዲንጋይ በላ

አላስጨረስኩትም ቱቦ ውስጥ ቀርቅሬው
ይኸው ዶሴ ተበርግዶ ቂሊንጦ ሰመጥኩልሽ.... ደብዳቤውን ዛሬ አፉ ተብዬ እንደወጣሁ ጠቀጠቅኩልሽ
ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ከመሃል ፒያስ ... ከድልድዩ ስር።
ቅዳሜ ማሙድ ጋር ጠብቂኝ!

ያንቺው ዘናጭ 😎

         ----❤️❤️❤️❤️----

Via[እንማር]

Join us👉 @loveis_one
የልጅነት የኳስ ጨዋታ ህጎች!

1 ምንጊዜም ሰፈር ውስጥ ወፍራሙ ልጅ ጎል ጠባቂ ነው።

2 ሁልጊዜ ጨዋታ የሚያልቀው ሁሉም ተጫዋች ከደከመው  ብቻ ነው።

3 አስር ጊዜ ጎል ስታስገባ ብትውልም የሚያሸንፈው መጨረሻ ላይ ጎል ያስገባው ቡድን ነው።

4 ዳኛ ቢኖርም በጩህትና በጭቅጭቅ ያሳመነው ያሸንፋል።

5 ምንጊዜም የኳሱ ባለቤት ካኮረፈና ከተበሳጨ  ጨዋታው ያልቃል።

6 ሁለት ጎበዝ ተጨዋች አንድ ቡድን ውስጥ መጫወት በልጅነት ህግ የተከለከለ ነው።

7 ድንገት ተቃራኒ ቡድኑ ፔናሊቲ ካገኘ የኳሱ ባለቤት ከመቅፅበት ጎል"ጠባቂውን አባርሮ ራሱ ጎል ጠባቂ ይሆናል።

8 ኳሱ ፎሪ ወጥቶ የሰው ግቢ ውስጥ ከገባ ያስገባው ልጅ ሙሉቀንና ሙሉ ለሊት ሸፋፋ እየተባለ ሲሰደብና ሲረገም ይውላል።

9 ምንጊዜም በጣም ጎበዙ ተጫዋች የኳሱ ባለቤት ጋር አንድ ቡድን ናቸው።

10 ጨዋታው አንዱን ቲም ከተቃራኒው ለመለየት አንዱ ቲም ከወገብ በላይ ራቁቱን ይጫወታል።

11 ምንጊዜም ጨዋታ የሚጀመረው ኳሷን ወደ ሰማይ በመጠለዝ ነው።

12 አጥቂ ተከላካይ የሚባል የለም ሁሉም ያጠቃል ሁሉም ይከላከላል የደከመው ወገቡን ይዞ በረኛውን ያወራዋል።

13 ምንጊዜም የኳሱ ባለቤት FIFA በለው።

14 ኦፍ ሳይድ የለም ግር ብለህ ታጠቃለህ ግር ብለህ ትከላከላለህ ግሪሳ ሁላ።

15 ድንገት በጨዋታ መሃል እናትህ ከጠሩህ ሰው ተክተህ ትሄድና ስትመለስ የተካህውን ሰው አባርረህ ጨዋታውን ከቆምክበት መቀጠል ትችላለህ።😂

ጨምሩበት!

Join us👉 @loveis_one
ቱ! የሌብነት ጥግ🙄

እኔና   ጓደኛዬ  ከልጅነት ጀምሮ አብረን ነው ያደግነው የሆና ቀን በማታ ከተማ የሆና ኮንፍረንስ ነበር እሱ በጣም ጠጪ ሰካራም ነው ግን የዚያን ቀን ኮንፍረንስ ካልሄድን ብሎ ወጥሮ ያዘኝ  
እየገረመኝ እሺ አልኩትና ሄድን😃

እየተጸለየ እያለ ሁሉም ድምፅ አውጥቶ ይጸልያል ሁሉም ይዘላል እኔ ፍጥጥ ብየ እያየሁ ነበር
ጓደኛዬ እኔን እየመታ ተፈውሰሃል ዛሬ #በእግርህ_ትሄዳለህ ድነሃል #እሪሪሪሪ እያለ ከወገቤ በታች ይመታኛል
ይሄ ልጅ ምን ነክቶት ነው?
እኔ እግሬ ጤነኛ ነው 25ኪሎ ሜትር በእግሬ ነው ተጉዤ የመጠሁት ምን ነከው????
እያልኩ እያሰላሰልኩ
አሜን አሜን አሜን እያለ እየዘለለ ሄደ
ከዚያ በኋላ በአይን ብፈልግ ብፈልግ አጠሁት
ፕሮግራሙ አልቆ ወደ ሰፈር ለመሄድ በር ለይ ወጥቼ ብጠብቀው የለም!!

በዚህ ጨለማማ ብቻየን በእግሬ አልሄድም ብየ ታክሲ ለመያዝ ቆሜ ኪሴን ስፈትሸው #ብሬ_ተሰርቋል😭

አልገባኝም እንጂ #ዛሬ_በእግርህ_ትሄዳለህ እያለኝ የነበረው ለካስ #ብሬን_እየሰረቀ ነበር😂😂😂😂

የሰፈር ልጆችን ስጠይቃቸው ጭፈራ ቤት
አይተነዋል አሉኝ😂😂😂😂😂😂

ምሁር ሌባ😂   

Join us👉 @loveis_one
የሚስቴን ሰልክ ተቀብዬ እያየሁ ከወንድ ጋር ተቃቅፋ የተነሳችውን ፎቶ አይቼ ማነው ስላት...
:
የአጎቴ ሚስት ባል🙊 የክርስትና አባት አከራዩ ልጅ ነው🙉 #ወንድሜ_በለው🙈
💃ቅምጥሏ 💋

ቅምጥል ፍቅሬ ፣
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ፣ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ፣ ሳስብላት ለሷ

የእንጀራ ጠርዝ ጣቷን ፣ እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ ፣ አሳቢ መስዬ

ቅምጥሏን ፍቅሬን ፣ ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ፣ ሞግዚት ቀጠርኩላት

የሞልቃቃ ነገር ፣ መጨረሻው አያምር
ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ፣ ውስጤን ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ፣ ብላኝ አረፈችው።
😂😂😂

🤦ወይ ጉድ

Join us👉 @loveis_one
🏫አንድ ቀን የአማኑኤል እብድ ቤት ዶክተሮች
እብዶችን ጠነኛ እንደሆኑ ለመለየት በለዉ።

#ብላክቦርድ ላይ 🚪በር ስለዉ ግቡ ሲሉ።

#🚪ሁሉም እብዶች ለመግባት ሲታገሉ

#አንዱ እብድ ቁጭ ብሎ እያየ ይስቅባቸዋል😆

ዞር ብለዉ ምን ሆነክ ነዉ የምትስቀዉ ሲሉት #አይ የበሩ ቁልፍ እኔ ጋር ስላለ ነዉ።

😂😂😅😅🤣

Join us👉 @loveis_one
አንዱ ካሜራ ማን ጀለሴ በጣም ተናዶ አየሁትና bro ምን ሆነህ ነው ፊትህን የጣልከው ስለው
በተናደደ መንፈስ; የሆነ ሰርግ ሄጄ
ሰርጋቸውን ቪዲዮ ቀርጬ ኤዲት አድርጌ ጨርሼ ውሰዱ ጨርሻለሁ....' እላቸዋለሁ "ውይ ተፋተናል እኮ" አላሉኝም😡

አለኝ😳

😅🤣🤣
አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🤷‍♂

😁😅🤣
Join us👉 @loveis_one
😂 እንሰሳት ፌስቡክ ቢጠቀሙ ፓስታቸው ምን ይመስል ነበር?? 🐕🐂🐓🐈🐇

ውሻ:  ጀለሶች ማታ እንደዛ ስጮህ አድሬ ሼባው አጥንት ሳይለቅብኝ አላለፍም😏

አህያ:  ሰው እንዴት ጠግቧል ሚያሸክመኝ ሳያንሰው ይቀጠቅጠኛል እንዴ 🤔

ዶሮ:  የኔ ማሮች ነገ fb ካልገባው አሩስቶ ሆኛለው ማለት ነው አጠብቁኝ😔

ድመት:  ሰው አይጥም መመገብ ጀመረ እንዴ አይጦች ጠፉኮ😳🙄

በረሮ:  ጀግናኮ ነኝ ከሰውየው ጫማ እንዴት እንዳመለጥኩ 😎

ፍየል: በዓል ቀርቧል ወደ ውጭ አትውጡ ☹️

አሳማ:  (የፍየል ፓስት ላይ )
   ደግነቱ እኔን አይመለከትም አይዟቹ

በግ:  replyገብቶ  አለቀልህ በሉኛ

😂❤️

Join us👉 @loveis_one
የምንፓስተውን በዝምታ እያነበባቹ ላይክና ኮመንት የማትሰጡ ሰዎች ወይ አስነጥሱ ወይም አስሉ ብቻ የሆነ ነገር አድርጉ....ደህንነታቹ ሰላሳሰበኝ ነው😂😂😂

መልካም ቀን🙌

JOIN US👉 @loveis_one
አንዱ ነው ለቅሶ ቤት ሄዶ አልቅሶ አልቅሶ ማታ ቁጭ ብሎ እራት ቢጠብቅ አይመጣም ከዛም ከአጠገቡ
ፋዘር እራት አይቀርብም እንዴ
.
.
.
ኸረ ሟች ራሱ በረሃብ ነው የሞተው😂😂

JOIN US👉 @loveis_one
🤦የማይጠየቁ ጥያቄዎች part 1🤦‍♀


1.  እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂
.
2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ
ሊሆን ይችላል?
ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂
.
3.   'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም::
ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂


4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም::
ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም
ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂
.
5.  ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ!
ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂

6·  ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት  ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… ……  ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን  አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂
.
7.  "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ
እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን
ጨረስክ::😂

part 2 ይቀጥላል

esti react😅
@loveis_one

ሼር አደራ🙏
PART 2...😂😂

8.  ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ
ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ...
"ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም?
ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂
.
9.  "የማትፈልገው እንትን አለህ?"
(ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ
እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂
.
10.  ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?"
ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂
.
11.  በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት
የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል!
ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው?
መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል?
"መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂
.
12.  ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?"
ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው
ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም
ይዞኝ "አዎ" እንድል
እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል
ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ?

13. ሽንት ቤት ሆነክ በር አንኳክተክ ሰው አለ እምትለው( ሰው የለም ብልክ ልትገባ ነበር)

14. ስራ ፈልግልኝ ብዬክ እየፈለክልኝ ስራ እንዳልገባው እያወክ ደውለክ ስራ አገኘክ እንዴ ምትለኝ ላለመፈለግ ነው!

15.ከቺኬ ጋር አልጋ ይዘን ምናምን አወላልቀን ልናደርግ ስንል የወር አበባ ነኝ እምትይኝ ከሆንሽስ ለምን በጀመርያውኑ ገባሽ አልጋ መቼስ እምኒዘው ላስጠናች አደለም የተማርሽውን

መልካም ቀን🙌
😁😅😂

@loveis_one
ሼር አደራ🙏
ሴት ነሽ ....እምወድሽ ❤️

አዎ አንቺ ሴት ነሽ 😘....ጠንካራም ነሽ💪..... በሴትነትሽ ተስፋ እንድትቆርጪ የሚገፉሽ ብዙ ነገር ይኖራሉ😞.....ግን ተስፋ ሳትቆርጪ አንገትሽን ቀና አድርገሽ  ተራመጂ 👍....ተስፋ ያሳጡሽን ተስፋ አግኝተሽ አንገታቸውን አስደፊያቸው👎
ዛሬን ተማሪበት ነገሽን በተስፋ ጠብቂ
🤗🤗

በፈጣሪሽ ተስፋ አትቁረጪ ....ምክንያቱም ቀና ሊያደርግሽ ቀን አለውና 😍


@loveis_one
I can't 😂😂😂😂😂

If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . የዲፓርትመንቶች  መልስ

👉ኢንጅነሪንግ ተማሪ ---- በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ😲

👉ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ---- ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል🙊

👉ጤና ተማሪ ---- በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔

👉አካውንቲንግ ተማሪ ---- የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🙄

👉ፍልስፍና ተማሪ ---- የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏

👉ቋንቋ ተማሪ ---- በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞

👉ህግ ተማሪ ---- ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁኝታ በሶ የጠጣ ፣ ያስጠጣ እና ያጣጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉
" # እጅ_ከፍንጅ 😱"?
-
አንዲት ባለትዳር ፥ በጓዳዋ ሳለች ፥ ጉንዳን #ቆነጠጣት🐜😬
ከእግር እስከ ራሷ ፥ ተርመስምሶ ገብቶ ፥ ነክሶ ፋታ #አሳጣት
-
ይሄን ጊዜ #ጮኸች🙆😵
ልብሶቿን አራግፋ ፥ #ራቁቷን ቀረች!🫢
-
ጩኸቷን የሰማ ፥ ላጤ #ጎረቤቷ ፥ ገባ ተንደርድሮ
ያቺን #ቆንጆ እንስት ፥ #እርቃኗን ሲያያት ፥ ቀረ #ተገትሮ!😲😳
-
በዚህ ሁነት መሃል ፥ #ሰይጣን አይኑን #ሲጥል🤷‍♂

#ባል ድንገት  #ይደርሳል🧍‍♂😱
ሰበብ #የጠፋ 'ለት ፥
የጉንዳን ወረራ ፥ #ትዳርን_ያፈርሳል🤦‍♂

አይይይይይ ሰይጣን😏

( በርናባስ ከበደ )

@loveis_one
ሼር አደራ🙏
ፈንዲሻ እንዴት እንዲህ አማረብሽ ስትባል እሳቱን ችዬው አለች...
.
በህይወትም መልካም ነገር ከፈለግን መከራን ማለፍ መቻል ይኖርብናል!
መልካም ምሽት 😘
🥀🥀
የቀድሞው ጠ/ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ 5 አስቂኝ ንግግሮች

1.ጋዜጠኛ:_ " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?"

#መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።"

2.ጋዜጠኛ: _ " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?"

#መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!"

3.ጋዜጠኛ: _ "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።"

#መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።"

4.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና

#መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።"

5.ጋዜጠኛ:_ " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?"

#መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።"

@loveis_one
𝕙𝕒𝕡𝕡𝕪 𝕗𝕒𝕥𝕙𝕖𝕣𝕤 𝕕𝕒𝕪😘😘😘🥰😘😘🥰🥰😘😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰🥰😘😘🥰😘🥰
ክብር ለአባቶቻችን nefff amet yanurln 😘😘😘😘😘😘😘
መልካም ምኞት ተመኙላቸዉ😘🥰
😍 መልካም የአባቶች ቀን 😍
         💛 @loveis_one
👱‍♀#ከቺኩ ጋር ተቀጣጥረው
ጀለስ ገላውን ታጥቦ, ሽቶ ተቀብቶ, ፀጉሩን ተቆርጦ ሲጠብቃት ደውላ አልመጣም ስትለው

👨ጀለስ እኔ ምን🤷‍♂አገባኝ ንፅህና ለራስ ነው አላለም😃🤣😅😂

Join us➜ @loveis_one
2024/05/17 15:25:36
Back to Top
HTML Embed Code: