ቤተ ሲኦል ልዩ መንፈሳዊ ተውኔት
እሁድ መስከረም 25/2018 ዓ.ም
👏5
መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት ❤️
https://vm.tiktok.com/ZMAuKaJ1Y/
ሁላችንም Tiktok ላይ እየገባን Like, Comments, Favorite, share, Copylink, repost እናድርግ ቶሎ Viral ይወጣል:: (ብዙዎች ጋር ይደርሳል)

ይህ ለሚዲያችን ትልቅ ውለታ ነው።
“እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም:ወደ ሲኦል ያወርዳል ያወጣልም”
መጽ ሳሙ ፩ 2:6

ለሰ/ት/ቤታችን የኪነ ጥበብ ክፍል አባላት በሙሉ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዋጋችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ።

ጥሩ ቆይታ ነበር እጅግ ተምረንበታልም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን።
23🥰8👍1
2025/10/21 13:42:53
Back to Top
HTML Embed Code: