ወደ ስፔን ጓዙን ጠቅልሎ ለመጓዝ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ማርከስ ራሽፎርድ ባርሳንና የባርሳን ተጨዋቾች በኢንስታግራም ገፁ መከተል ጀምሯል።
@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
👍413😁175❤48👌23💔11🙏4
የዝውውር ጥያቄን ለማንቸስተር ዩናይትድ አቅርበዋል !!
የጣልያኑ ክለብ ዩቬንቱስ እንግሊዛዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ለማን ዩናይትድ የዝውውር ጥያቄን አቅርበዋል ።
ዩቬንቱሶችን ሳንቾን ከማንቸስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ያቀረቡት የዝውውር ገንዘብ 8.6 ሚሊዮን ፓውንድ በቀጥታ የሚከፈል ገንዘብ እና 4.3 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ክፍያዎችን ያካተተ የዝውውር ጥያቄ ነው ።
ማንቸስተር ዩናይትድ ጄደን ሳንቾን ከ ቦሪሲያ ዶርትመንድ በ 85 ሚሊዮን ዩሮ ማስፈረሙ ይታወሳል ።
{ ዘገባው የ ጣልያኑ ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ነው }
@man_united_ethio_fans

😁908💔151❤80👌17🤔14👍7🤯4😢3👏1🙏1
መልካም ልደት !!
እንግሊዛዊው የክለባችን የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው በዛሬዋ እለት 30ኛ አመቱን ይዟል ።
HBD LUKE SHAW 🎂🎉
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እንግሊዛዊው የክለባችን የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው በዛሬዋ እለት 30ኛ አመቱን ይዟል ።
HBD LUKE SHAW 🎂🎉
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤792🎉172😁59😨45👍30🫡9👌5🙏1
እለቱን በታሪክ !!
በዛሬዋ እለት ከ 25 አመታት በፊት አርጀንቲዊው ሁዋን ሴባስቲያን ቬሮን ለማንቸስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በዛሬዋ እለት ከ 25 አመታት በፊት አርጀንቲዊው ሁዋን ሴባስቲያን ቬሮን ለማንቸስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤474👍39👀31😁10🙏2😢1
ታይሬሴ ኑቢሴ የ16 አመት ታዳጊ ከማንችስተር ሲቲ የአካዳሚ ቡድን ወደ ክለባችን ለመዘዋወር በጫፍ ላይ የሚገኝ ታዳጊ ...
በተጨማሪም ሴዝ ሪድጊዮን የእንግሊዝ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አምበል እና በፉልሀም የሚጫወት ተስፈኛ ታዳጊ ሁለቱም ክለባችንን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል ።
ተስፈኛ ታዳጊዎችን አፈላልጎ ማስፈረሙን የተያያዘው ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ግን አሁንም መፍትሄ አጥቶ ቀጥሏል !!
@Man_united_ethio_fans

❤589👍55😁18🤔17💔15👏4🎉4🙏3👌1👀1
በራሽፎርድ ጉዳይ መሰናክል እየሆነ ያለው የባርሴሎናው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ ነው!
-Javi Miguel
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
-Javi Miguel
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁557💔206❤73👍32😢20🤯10👌6😈3🙏2
ልምምዶች በካሪንግተን ተጠናክረው ቀጥለዋል !!
ዛሬም ከልምምድ Session የተወሰዱ ምስሎችን በፎቶ ቻነላችን ይመልከቱ !! 😍 ❤
👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
ዛሬም ከልምምድ Session የተወሰዱ ምስሎችን በፎቶ ቻነላችን ይመልከቱ !! 😍 ❤
👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
❤208👍33😈8😁6🙏1🏆1
አሁን ላይ በግሌ እየተሰማኝ ያለውን ብትጠይቁኝ ...
ዩየናይትድ ባለስልጣናት ከበቂ በላይ ጠንካራ የቡድን ስብስብ አለን ብለው አምነዋል ... That is settled !!!
በተጨማሪም የብርያን ምቤሞን ዝውውር በለስ ቀንቷቸው ማጠናቀቅ ካልቻሉ በዚህ ክረምት ሌላ ተጨዋች ለማስፈረም ምንም አይነት ሙከራ አያደርጉም ... የፊት መስመር አጥቂ ተጨዋች ማምጣቱን እርሱት ።
የእናንተን ሀሳብ ከታች በኮሜንት ሴክሽን እጠብቃለሁ ።

❤498😢120💔50😁31👍30👀12🤔9😨6🙏3👏1
❤553👌36🫡15😁14🔥3👏2
በ 2020 ስካይ ስፖርት ባዘጋጀው ፖል መሰረት ኔማንያ ቪዲች 200,000 ድምጾችን በማግኘት የፕሪሚየር ሊጉ የምንጊዜም ምርጡ ተከላካይ ተብሎ ተመረጠ። 👏 🔥
ሰርቢያዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ቪዲች ይህንን ክብር የተጎናጸፈው ቫንዳይክን፣ ጆን ቴሪንና ፈርዲናንድን በመብለጥ ነው።🥇 🇷🇸
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሰርቢያዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ቪዲች ይህንን ክብር የተጎናጸፈው ቫንዳይክን፣ ጆን ቴሪንና ፈርዲናንድን በመብለጥ ነው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏884❤182👍44😁5🙏4👌2
አንድሬ ኦናና ባጋጠመው የሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም።
የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል።
[Mike McGrath]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል።
[Mike McGrath]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
3👍1.35K👌127❤68😁66💔55🙏53🎉31🤩16🤝9🔥3🏆2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንድሬ ኦናና ባጋጠመው የሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም። የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል። [Mike McGrath] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ሩበን አሞሪም አንድሬ ኦናና ካጋጠመው ጉዳት በኋላ አዲስ ግብ ጠባቂ ማስፈረም በሚለው ሃሳብ ላይ የሚያጤንበት ይሆናል።
ሆኖም ኦናና በመሃል እንዳይፈነግሉት እስከ ፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ድረስ ብቁ ለመሆን የቻለውን ያደርጋል።
[Mike McGrath]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሆኖም ኦናና በመሃል እንዳይፈነግሉት እስከ ፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ድረስ ብቁ ለመሆን የቻለውን ያደርጋል።
[Mike McGrath]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤457😁186💔27👍20🎉4🆒4😢3👌3🙏1