Telegram Web Link
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳዊያን

ሰናይ እሁድን ተመኘን!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
620🙏98👏24👍23🏆15🎉9🕊7
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (♦️𝑨𝒃 ヅ)
ፈርጊ ከ 1999ኙ የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት በካምፕ ኑ

Treble winner 🏆🏆🏆
759👍44👌7🙏5
ማርክ ጎልድብሪጅ ስለ ሮድሪጎ:-

"ሮድሪጎ ማለት ጋርናቾ በትንሹ ተሻሽሎ አይደለም፣ እርሱ እጅግ የላቀ ነው።"

"ጥሩ ብቃት አለው፣ ስህተት አያበዛም እንዲሁም የተሻሉ ውሳኔዎችን ያደርጋል።"

"ጋርናቾን በ 45 ሚሊዮን ፓውንድ ሽጦ ሮድሪጎንና ኤምቤሞን ማስፈረም!!"

"ይህ ስሌት እኛን በእጅጉ የሚጠቅም ነው። ከዚያም ወደ ፉክክሩ እንመለሳለን።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.22K👍108😁70🙏28👌15😢9👏7🤝5🔥4💯4🎉3
አሌሃንድሮ ጋርናቾ የአልናስርን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

አልናስር ተጫዋቹን ለማስፈረም የመጀመሪያ ደረጃ ንግግሮችን ቢያደርግም ተጫዋቹ ውድቅ አድርጎታል።

የአሌሃንድሮ ጋርናቾ ፍላጎት ከተቻለ በእንግሊዝ ካልሆነ ደግሞ በአውሮፓ መቆየት ነው።

[Mike McGrath]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
493😁80👍57💔40😱17🔥7🤔7🤯7😨5🎉3🙏2
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?

የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Btcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
19😁3💔2
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
⚽️15% ተመላሽ ገንዘብ - የክለቦች አለም ዋንጫ ከመጠናቀቁ በፊት!🏆

ዛሬ ከ10 ብር ጀምሮ ለሚያጡት መደብ በቀጣዩ ቀን 15% ተመላሽ እየሰጠን ነው!
ከክለቦች አለም ዋንጫ ጋር አብሮ የሚጠናቀቀውን ይህን ቦነስ ዛሬውኑ ይጠቀሙ - በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!

ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
8
የጋርናቾ ፍላጎት ግልፅ ነው !!

የአሌሀንድሮ ጋርናቾ ፍላጎት አሁንም ግልፅ ነው ።

ተጨዋቹ አሁንም ቢሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እየተጫወተ መቆየትን ይፈልጋል ።

አርጀንቲናዊው የመስመር አጥቂ በዩናይትድ ቤት የነበረው የተጨዋችነት ዘመን ያበቃ ሲሆን የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመጠናቀቁ በፊትም ክለቡን እንደሚለቅ ይጠበቃል ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ የዘገባው ምንጭ ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
388😴25👍20👏10😁3🙏3🏆1
ለመጨረሻ ጊዜ በስዊድን ስታራውበሪ አሬና ስታዲየም በዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ስንጫወት ድል እና ዋንጫ መቀዳጀት ችለን ነበር ።

አሁን በድጋሜ ሀምሌ 19 እለተ ቅዳሜ በዛኑ ስታዲየም ከሊድስ ዩናይትድ ጋር የምንጫወት ይሆናል ።

ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
512😁60👌17👍10🏆7😢4🙏4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁1.28K👌134124💔59👍24👀17💯16😢15👏7🎉3😱2
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በኢንስታግራም ገፁ !!

“ Kobbie 🫡

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.11K👍52😢10🎉8🫡8🙏7👏3🏆3
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
12
ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም አሁን ላይ ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምሯል !!

ብሉግራናዎቹ በቅርብ ቀናት ውስጥን ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለክለባችን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል ።

ዩናይትድ የእንግሊዛዊውን አጥቂ ሽያጭ ሂደት በፍጥነት ማጠናቀቅ ይፈልጋል !!

[ ስካይ ስፖርት ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
479👍54🙏24👏15👌7😴5💔3
ማንቸስተር ዩናይትድ ፈጥኖ ወደ ዝውውር ገብቶ በኋላ የመቀዛቀዙ ነገር በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበውን ድንቅ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
117👍11🙏11
ማንችስተር ዩናይትድ በ Nutrition Department ኡ ላይ የሚና ለውጦችን አድርጓል !!

በዚህም መሰረት :-

- ዊሊ ካርቫልሆ { Head Performance Chef ]
- ማርከስ ሀኖን [ Head Of Sports Nutrition ]
- ፊሊፕ ሶሳ [ First Team Nutritionist ]

በመሆን ተሾመዋል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
318👍21😱8🙏7😁4
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የጣሊያን ክለቦች ንግግር ጀምረዋል ! ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደገለፀው ከሆነ ኢንተር ሚላን እና ሮማ ሪቻርድ ሪዮስን ለማስፈረም ከፓልሜይራስ ጋር ንግግር አድርገዋል። ሁለቱም ክለቦች የብራዚሉን ክለብ ያነጋገሩ ሲሆን የተጨዋቹ የዝውውር ዋጋ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሆነ ተገልጿል። ይህ አማካኝ በማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈለግ ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ስለ ሪቻርድ ሪዮስ የሚወራው ምንድነው !

ዛሬ በሰፊው የጣሊያን ሚዲያዎች ማንችስተር ዩናይትድ ሪቻርድ ሪዮስን ለማስፈረም ሮማ እና ኢንተር ሚላንን ለመፎካከር ወደ ዝውውሩ ገብቷል በማለት እየገለፁ ይገኛሉ።

ምንም እንኳን የጣሊያን ሚዲያዎች ይህንን ይበሉ እንጂ እስካሁን ከዩናይትድ በኩል የወጡ መረጃዎች የሉም።

ፓልሜራስ ከተጨዋቹ ዝውውር 26 ሚሊዮን ፓወንድ እንደሚፈልጉ የተገለጸ ሲሆን ዩናይትድ ከሚጎድለው የመሀል ክፍሉ ጥልቀት እና ጥራት አንፃር በዚህ ዋጋ በጣም ድንቅ ዝውውር ነበር የሚሆነው ከተሳካ ሲሉ የተለያዩ ሰዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
604👍72🙏38🆒7😱6😁2
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
43😁11
ቋሚ ሆኖ የሚጀምር ይሆናል!

የኦናናን መጎዳት ተከትሎ የክለባችን አካዳሚ ውጤት የሆነው ግብ ጠባቂ ራዴክ ቪቴክ ከቡድናችን ጋር ለቅድመ ውድድር ዓመት ጨዋታዎች የሚጓዝ ሲሆን በኒውጀርሲው የመጀመርያ ጨዋታም ቋሚ ሆኖ የሚጀምር ይሆናል።

[Peter Hall]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
723👍83🔥20🏆12👌11🤔8🙏5😨5🤯3😁2
ዩናይትድ ባልተጠበቀ መልኩ ያገኘው ዳጎስ ያለ ገቢ ! 😳❤️

ሙሉውን በቲክ ቶክ ቻነላችን ያገኙታል !!

👉https://vm.tiktok.com/ZMHgBrA6jLerd-mUCSs/
👉https://vm.tiktok.com/ZMHgBrA6jLerd-mUCSs/
😁7623🤯5😢2
መንሱር አብዱልቀኒ ?!

😭😂

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁626😢4723💔11👌7🙏5👍4👏3😱3
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በዩቲዩብ ...

"ዩናይትድ በምቤሞ ዝውውር ዙርያ ብሬንትፎርድን ማነጋገር ከጀመረ 30 ወይንም 35 ቀናት አልፈዋል ።"

"ነገር ግን ተጨዋቹ ዩናይትድ በዝውውሩ ላይ በርትተው እየሰሩ እንደሆነ ያውቃል ።"

"ተጨዋቹ ዝውውሩን ለማድረግ አሁንም ጫና እያደረገ ይገኛል ።"

"ማርከስ ራሽፎርድ ከክለቡ ባለስልጣናት እንዲሁም ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በዚህ ክረምት ክለቡን እንዲለቅ ግልፅ ትእዛዝ ተሰጥቶታል ።"

" አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተጨዋቹን እንደማያምኑት እና የቡድናቸው አካል እንዲሆን እንደማይፈልጉ በግልፅ ነግረውታል ።"

"እናም ራሽፎርድ አሁን ላይ ክለቡን በሚለቅበት እድል ዙርያ ነገሮችን እየተመለከተ ይገኛል ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
560💔93👍57😁28🙏9🤔3🍾2🫡1
2025/07/14 04:46:11
Back to Top
HTML Embed Code: