✅ የቻነል ሽያጭ ...
- ቴሌግራም 🔥
- ዩቲዩብ 👍
- ቲክ ቶክ 🥰
- ኢንስታግራም ❤️
✅ የአልባሳት ሽያጭ
- ጫማ 👞
- ልብስ 👕
📱የስልክ ሽያጭ
ሁሉንም በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የማርኬት ቻነል!
ይቀላቀሉን !! 🔥🔥
👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
- ቴሌግራም 🔥
- ዩቲዩብ 👍
- ቲክ ቶክ 🥰
- ኢንስታግራም ❤️
✅ የአልባሳት ሽያጭ
- ጫማ 👞
- ልብስ 👕
📱የስልክ ሽያጭ
ሁሉንም በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የማርኬት ቻነል!
ይቀላቀሉን !! 🔥🔥
👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
❤74👍17🫡8😁7🤔5🥰3😘1
Forwarded from Lengo sport
🔥🔥🔥Exclusive 1 week offer 🔥🔥🔥
🎁🎁 Register now and Deposit to ✖️multiply you input
Start winning with Lengo bet. 🏆🏆🏆
Register here 👉 https://www.lengobet.com/promotion/10

❤23
የዝውውሩን ግማሽ የሚያገኝ ይሆናል!
የክለባችን አካዳሚ ውጤት የሆነው የመሃል ሜዳ ተጫዋች ማክሲ ኦይዴሌ ሌግያ ዋርሳውን በ 6 ሚልየን ዩሮ የመልቀቅያ አንቀፁ መሰረት ክለቡን ለመልቀቅ ተቃርቧል።
ክለባችን ከተጫዋቹ ዝውውር የወደፊት ሽያጭ 50% የሚያገኝበት አንቀፅ ውሉ ላይ ተካቶ ስለነበር ክለባችን ከዝውውሩ እስከ 2.58 ሚልየን ፓውንድ የሚያገኝ ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans

❤452😁77👍37👏15💔7
#Update
የክለባችን ሰዎች የ25 አመቱ የፊዮሬንቲና ተጫዋች የሆነው ሞይስ ኪን ሲከታተሉት ቆይተዋል።
ፊዮረንቲና ተጫዋቹ ላይ የ52 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ለጥፈውበታል።
ክለባችን የ25 አመቱ ተጫዋች ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳየ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ነው።
[The athletic]

❤320💔203😁48👍37👏9😢9🙏4
ክለባችን ነፃ ወኪል ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም ዕድል ቀርቦለታል።
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ካለው የቡድን ስብስብ ተጫዋቾችን መሸጥ ከቻለ አዲስ የዘጠኝ ቁጥር አጥቂ የማስፈረም እድሉ አሁንም እንዳለ ይታመናል።
ክለባችን የፊዮረንቲናውን የአጥቂ መስመር ተጫዋች ሁኔታን አሁንም በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን ይህ ጣልያናዊ ተጫዋች እስከ ጁላይ 15 ድረስ የሚቆይ የ52 ሚልየን ዩሮ የመልቀቂያ አንቀፅ አለው።
[Laurie Whitwell and Mark Krichley via The Athletic]

ክለቡ በርካታ ነፃ ወኪል ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም ዕድል ቀርቦለታል ከነዚህም መካከል ዶሚኒክ ካልቨርት-ሌዊን፣ ጄሚ ቫርዲ እና ካሉም ዊልሰን ይጠቀሳሉ።
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ወደ ነፃ ወኪል ተጫዋቾች የሚያዞረው ኢላማ ያደረጋቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ካልቻለ ብቻ እንደሚሆን እና ወደ የዝውውር መስኮቱ መጨረሻ አካባቢ እንደሚሆን ይጠበቃል።
[Laurie Whitwell and Mark Krichley via The Athletic]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢305❤90😁42👍16🤯6💔6😨3
5 ሚሊዮን ፓውንድ!
ክለባችን በትናንትናው ዕለት በተጠናቀቀው ኤላንጋ ወደ ኒውካስትል ባደረገው ዝውውር ወደ ካዝናው የሚያስገባው ገንዘብ እንዳለ ሲገለፅ የቆየ ሲሆን
አሁን በወጣ መረጃ ዩናይትድ ከዝውውሩ 5 ሚለዮን ፓውንድ እንዳገኘ ዘ አትሌቲክ አረጋግጦታል።

❤467😁151💔41👍29👏10🤔5
ሮማ በቀጣዮቹ ቀናት ራስመስ ሆይሉንን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋሉ።
የተጠለጠፈበት €45 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋ ከበጀታቸው አንፃር ውድ በመሆኑ ከቋሚ ይልቅ የውሰት ዝውውርን አስበዋል።
-Di Marzio
@man_united_ethio_fans

❤383🙏61😁44💔17🤔16👍13👏3👌2
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Btcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0

❤12😁2
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
🔥15% ተመላሽ - በየቀኑ - ከሁሉም የኤለፋንት ውርርዶች! ⚽️
⚡️ድንገት በአንድ ቀን ከ 10 ብር ጀምሮ ሲሸነፉ፣ ከተሸነፉት ገንዘብ 15% ተመላሽ እናደርጋለን! ይህ እድል ለሁሉንም የክለቦች አለም ዋንጫ ከመጠናቀቁ በፊት የሚደረጉ የስፖርት ጨዋታዎችን ያካትታል።🙌🏾
ለበለጠ ማብራርያ ዌብሳይታችን ውስጥ የፕሮፋይል ገፃችንን ይጎብኙ! 👇🏾
በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot

❤16👍2
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን
ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል።
☑️ ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ
✅አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !

❤23😁7🤩2
ኮቢ ማይኖ በቀጣዩ የውድድር አመት ራሱን ለማሳየት ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል !!
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለተጨዋቹ የመሰለፍ እድሎችን እንደሚሰጡት እና ጠንካራ ብቃቱን ማሳየት የሚችል ከሆነ ቋሚ ተመራጭ እንደሚያደርጉት ነግረውታል ተብሏል ።
ዩናይትድ በምንም መንገድ እንግሊዛዊውን አማካይ በዚህ ክረምት ለሽያጭ አላቀረበውም !!
[ ቴሌግራፍ ]
@Man_united_ethio_fans

❤865⚡50👍44👌14🙏7🏆4👏3🎉1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የማንችስተር ዩናይትድ ደካማ አሰራር ማንችስተር ዩናይትድ ከቀናቶች በፊት በዚዳን ኢቅባል ዝውውር 1 ሚሊዮን ፓውንድ እንደተቀበለ ዴቪድ ኦሪስተን መዘገቡ አይረሳም እኔም አንድ ካልተዋጠልኝ ነገሮች መካከል በፕሪ ሲዝን ወቅት ጥሩ አቋምን አሳይቶ ወደ ዋናው ቡድን የተቀላቀለውን እና ወጣት ተስፈኛ የሆነውን ልጅ በምን መመዘኛ ከቡድኑ ሊወጣ ቻለ። በአሰልጣኙ በግልፅ በቡድኑ ፕሮጀክት ውስጥ እንደሌሉ የተነገራቸው…
ዚዳን ኢቅባል ይናገራል:-
"ኤሪክ ቴን ሃግ እንድታገስ ነገረኝ እኔም ታገስኩ። የተወሰነ ደቂቃ እንደምጫወትና በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ኢራቃዊ ተጫዋች እንደምሆን እርግጠኛ ነበርሁ።"
"ነገር ግን አልሆነም። ምንም እንኳን በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ላይ ለትንሽ ደቂቃዎች እንኳን እንድጫወት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ቢኖሩም አልሆነም።"
"በኢፕስዊች የሚጫወተውና የኔ ምርጡ ወዳጅ የሆነው አሊ አል ሓማዲ በፕሪሚየር ሊግ መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ኢራቃዊ ተጫዋች ሆኗል። እናም በእርሱ ደስተኛ ነኝ።"

❤687💔226👍28😢16👌13👏5🤔1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ዚዳን ኢቅባል ይናገራል:- "ኤሪክ ቴን ሃግ እንድታገስ ነገረኝ እኔም ታገስኩ። የተወሰነ ደቂቃ እንደምጫወትና በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ኢራቃዊ ተጫዋች እንደምሆን እርግጠኛ ነበርሁ።" "ነገር ግን አልሆነም። ምንም እንኳን በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ላይ ለትንሽ ደቂቃዎች እንኳን እንድጫወት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ቢኖሩም አልሆነም።" "በኢፕስዊች የሚጫወተውና የኔ ምርጡ ወዳጅ የሆነው አሊ አል…
ዚዳን ኢቅባል ይቀጥላል:-
"ለመጀመሪያ ጊዜ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ያደረግሁት በሶልሻየር ጊዜ ነበር።"
"ቴን ሃግ ሲመጣ ግን እኔን ጨምሮ ከ23 ዓመት በታች ያሉ በርካታ ተጫዋቾችን ለቅድመ-ውድድር ዝግጅት ወደ ታይላንድና አውስትራሊያ ወሰደን።"
"በድንገት ከሮናልዶ፣ ብሩኖ፣ ቫራን፣ ኤሪክ ቤይሊ፣ ሾው፣ ሳንቾ እና ራሽፎርድን ጨምሮ ከምርጥ ተጫዋቾች ጋር መሰልጠን ጀመርኩ።"
"በቴሌቪዥን ስትመለከታቸው ቆይተህ ከዚያም አብረህ ከነርሱ ጋር አንድ ቡድን መሆን የተለየ ስሜት አለው።"
"ከቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅቱ በኋላ ዳረን ፍሌቸር ወደ ዋናው ቡድን መልበሻ ክፍል እንደምገባ በመልዕክቱ አሳወቀኝ።"
"በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ጨዋታዎች ተጠባባቂ ወንበር ላይ ነበርኩ። እድል አገኛለሁ የሚል እምነትም ነበረኝ።"
"በሚያሳዝን ሁኔታ ግን በውድድር ዓመቱ ለ 19 ጊዜ ያህል ተቀያሪ ወንበር ላይ ብቀመጥም እድሉን አላገኘሁም።"💔
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ለመጀመሪያ ጊዜ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ያደረግሁት በሶልሻየር ጊዜ ነበር።"
"ቴን ሃግ ሲመጣ ግን እኔን ጨምሮ ከ23 ዓመት በታች ያሉ በርካታ ተጫዋቾችን ለቅድመ-ውድድር ዝግጅት ወደ ታይላንድና አውስትራሊያ ወሰደን።"
"በድንገት ከሮናልዶ፣ ብሩኖ፣ ቫራን፣ ኤሪክ ቤይሊ፣ ሾው፣ ሳንቾ እና ራሽፎርድን ጨምሮ ከምርጥ ተጫዋቾች ጋር መሰልጠን ጀመርኩ።"
"በቴሌቪዥን ስትመለከታቸው ቆይተህ ከዚያም አብረህ ከነርሱ ጋር አንድ ቡድን መሆን የተለየ ስሜት አለው።"
"ከቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅቱ በኋላ ዳረን ፍሌቸር ወደ ዋናው ቡድን መልበሻ ክፍል እንደምገባ በመልዕክቱ አሳወቀኝ።"
"በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ጨዋታዎች ተጠባባቂ ወንበር ላይ ነበርኩ። እድል አገኛለሁ የሚል እምነትም ነበረኝ።"
"በሚያሳዝን ሁኔታ ግን በውድድር ዓመቱ ለ 19 ጊዜ ያህል ተቀያሪ ወንበር ላይ ብቀመጥም እድሉን አላገኘሁም።"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔604❤143😢14👍7😱3😁2
ኦሲሜን ወደ ማንችስተር ያከተመለት ጉዳይ ነው!
ማንችስተር ዩናይትድ ኦሲሜንን የማስፈረም እድሉ እጅግ በጣም አነስተኛ ነው። እናም በርሱ ጉዳይ ካሁኑ ተስፋ ቁረጡ አይነት ንግግር ከፋብሪዚዮ አንደበት ተሰምቷል።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኦሲሜን ጉዳይ ተከታዩን ሃሳብ አንስቷል:-
"በኦሲምሄንና በማንችስተር ዩናይትድ መካከል ስላለው ሁኔታ አብዛኛዎቻችሁ እየጠየቃችሁ ነው እናም ደግሜ ለመናገር እገደዳለሁ።"
"በኦሲሜንና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል እየተደረገ የሚገኘው ንግግር በተጨባጭ ሁኔታ ላይ አይገኝም ለዚህም አንድ ዋነኛ ምክንያት አለ። ደሞዝ!!"
"ማንችስተር ዩናይትድን ጨምሮ በርካታ የእንግሊዝ ክለቦች የተጫዋቹን ከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ በመቀነስ ማስፈረም ቢፈልጉም እርሱ ግን በጭራሽ ደሞዙን መቀነስ አይፈልግም!!"

💔291❤108👍32😁21🎉11😢7👏4😨4🏆1👀1
በነገራችን ላይ አሁን ኢላማ ካደረግናቸውና ስማቸው ከክለባችን ጋር ከተያያዙ ተጫዋቾች ሁሉ በላይ አብዛኛዎቻችሁ የናቃችሁት ሞይስ ኪን ከፍጹም ቅጣት ምት ውጪ በርካታ የሊግ ግቦችን አስቆጥሯል።
በተጠናቀቀው የውድድር አመት ያለ ፍጹም ቅጣት ምት በርካታ የሊግ ግቦችን ያስቆጠሩና ከክለባችን ጋር ስማቸው እየተያያዙ የሚገኙ ተጫዋቾች:-
ሞይስ ኪን (16)
ኤምቤሞ (15)
ለክለባችን የፈረመው ኩኛ (15)
ሁጎ ኢኪቲኬ (14)
ኦሌ ዋትኪንስ (14)
ጂያን ፊሊፕ ማቴታ (12)
አሁን ከኪን ውጪ የአብዛኛዎች ወደ ክለባችንን መምጣት የማይሆን ይመስላል ምክንያቱም ፍራንክፈርት ከኢኪቴኪ 90 ሚልየን ዩሮ በላይ ይፈልጋሉ፣ ማቴታም የአብዛኛዎቻችን ተቀዳሚ ምርጫ አይደለም።
ምናልባት አሁን ያሉን አማራጭ ዋትኪንስ እና ኪን ብቻ ናቸው። ማወቅ ያለባችሁ ደግሞ ሞይስ ኪን በርካታ ግቦችን ማስቆጠር ከባድ በሆነበት ጣልያን ሴሪያ ነው ይህን ያህል ግብ ለዛውም ያለ ፔናሊቲ ማስቆጠር የቻለው።
እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን ነገር ቢኖር በአሁኑ ሰዓት ዋትኪንስም ሆነ ኪን ለኛ ቅንጦት ናቸው። በዚህ የክለባችን የዝግታ አካሄድ አንዳቸውን እንኳን ማስፈረም ከቻልን መጥፎ አይደለም።

❤358💔59😁36👍22👏5😢3👀3🥰1🤯1
የስኮትላንዱ ክለብ ሴልቲክ ለታይረል ማላሲያ #ሶስት ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ይቀበሉ እንደሆነ ክለባችንን ጠይቀዋል።
[Daily Record]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[Daily Record]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.18K❤109💔67👍35👌24🙏2
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame

❤13😴4👍1