Telegram Web Link
አስቡት እንግዲህ እነዚህ ሁለት የአካዳምያችን ውጤቶች ለክለባችን ብቁ እንዳልሆኑ ተነግሯቸው ክለባችንን የለቀቁ ተጫዋቾች ናቸው የሚገርመው በዚህ የዝውውር መስኮት በድምር 100 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ዋጋ አስገኝተዋል።

እነኚህ ተጫዋቾች ክለባችንን ሲለቁ ከነሱ በተመሳሳይ ቦታ የሚጫወቱ በክለባችን የቆዩ ተጫዋቾች የተሰጣቸውን ዕድል ቢያገኙ የተሻለ ነገር ማሳየት ይከብዳቸዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔600113👍47😁25😢9🔥2🙏2👌2👏1
ሃንሲ ፍሊክ ለክለቡ ባለቤቶች ማርከስ ራሽፎርድ'ን እንዲያስፈርሙለት ትእዛዝ ሰጥተዋል።

በመጪዎቹ ሳምንታትም በክለቦቹ መካከል ድርድሮች ይከናወናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

[Matteo Moretto/Relevo]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
545👍62🙏18😢16😁3👏2👌2
ወደ ኋላ አልቀረንም ፤ በራሳችን የጊዜ መንገድ ላይ ነን።

መልካም አዳር ዩናይትዳዊያን...🤍

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
808😁133🙏38👍18👌14😈10🫡9💔8🔥5👏2😢1
እንዴት አደራችሁ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች?

🤩🤩🤩🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
454🙏71👍35💔22👏8😁7🫡6🤩43👌3🍾2
መልካም ልደት !!

የክለባችን የቀኝ መስመር አጥቂ አማድ ዲያሎ በዛሬዋ እለት 23ተኛ አመቱን ይዟል ።

HBD AMADINHOOO ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.51K🎉188👍48👌16😨16😁7🍾6🏆5❤‍🔥4👏3🙏1
#የመወያያ_ጥያቄ?

ክለባችንን ለመልቀቅ ከተቃረቡት ከነዚህ የክለባችን የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች አንዳቸውን በክለባችን የማቆየት ዕድል ቢሰጣችሁ ማንን ትመርጡ ነበር?
መልሳችሁን በምክንያት ደግፋችሁ አስቀምጡልን።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
342👌22👍15💔5😁2🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የማን ዩናይትዱ ከፊል ድርሻ ባለቤት የሆነው ብሪታንያዊው ባለሀብት ሰር ጂም ራትክሊፍ በሚቀጥለው የውድድር አመት ዋነኛ አላማቸው ማንቸስተር ዩናይትድ ቶፕ 6 ውስጥ ገብቶ እንዲያጠናቅቅ ነው ። [ Rich Fay ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
በእውነቱ ኢኒዮሶች እና የማን ዩናይትድ የቦርድ ሀላፊዎች ቀልድ ነው የያዙት !!

የፕርሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል

ፍሎሪያን ቪርትዝ ፣ ሚሎስ ኬርኬዝ ፣ ጄሬሚ ፍሪምፖንግ ፣ ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ

በሊጉ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው አርሰናል

ክርስትያን ኖርጋርድ ፣ ኬፓ አሪዛባላጋ ፣ ማርቲን ዙቢሜንዲ ፣ ኖኒ ማዱኤኬ

በሊጉ ሶስተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የፔፕ ሰራዊት ማን ሲቲ

ቲያኒ ሬይንደርስ ፣ ራያን አይት ኑሪ ፣ ራያን ቼርኪ

በ ሊጉ 4ተኛ ያጠናቀቀው ቼልሲ

ጆአዎ ፔድሮ ፣ ሊያም ዴላፕ ፣ ጄሚ ጊቴንስ

በሊጉ 17ተኛ እና uel አሸናፊው ስፐርስ

በሁለት ቀናት ውስጥ ሞርጋን ጊብስ ኋይት እና ሙሀመድ ኩዱስን ማስፈረም ችለዋል

✔️.... ማን ዩናይትድ ፕርሚየር ሊግ እንደ አዲስ ስያሜውን ካገኘ አንስቶ በታሪክ አይቶት የማያውቀውን ውርደት ካሳለፈበት ሲዝን ቡሀላ በርካታ ለውጦች ይኖራሉ ተብሎ ሲጠበቅ ....

ነገሩ ግን የተገላቢጦሽ በመሆን እስካሁን ድረስ 1 ተጫዋችን ብቻ በማስፈረም የዝውውር መስኮቱን በፀጥታ እያሳለፉት ይገኛሉ ።

ኢኒዮሶች ላይ ትልቅ ጥያቄ ሊያስነሳ የሚችል ነገር ነው ሌላው ክለብ በ አንድ እና ሁለት ቀን አስቸጋሪ ዝውውርን በቶሎ ይቋጫል እኛ ጋር አንድ ተጫዋች ለማስፈሰም 1ወር ከ 10 ቀን በላይ በድርድር ጊዜ መፍጀት ?

ኢኒዮሶች ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ከመጡ ቡሀላ በምን ጉዳይ ነው የተሻሻልነው ? .... እስካሁን ባለው ምላስ እንጂ ምንም በተግባር እያየን ያለነው ነገር የለም .... ተጫዋች መሸጥም ሆነ ማስፈረም አልቻልንም ።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
384💔170😁47👍27😢1811👏7🤝2🙏1👌1😈1
ካሪንግተን ተገኝቶ ልምምድ ማድረግ ችሏል!

ትላንት በተደረገው የልምምድ ክፍለ ግዜ ሩበን አሞሪም ስራውን ጨርሶ አንደወጣ የክለባችን የአጥቂ መስመር ተጫዋች ራሽፎርድ ካሪንግተን በመገኘት ልምምድ እንዳደረገ ለክለባችን ቅርብ የሆነው ስቴቨን ሬልስተን ዘግቧል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍441130💔46🤩10😁9😢8🙏6🏆3🤯2
አማድ ዲያሎ ክለባችንን ሲቀላቀል 18 ዓመቱ ነበር አሁን ላይ የ23 ዓመት ልደቱን እያከበረ ይገኛል።

Time flies

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
782🎉90👍28💔6😁4🙏2
ልክ በዛሬዋ እለት ከአንድ አመት በፊት ...

ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ማን ዩናይትድ !!

Here We Go !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.31K😁227💔38👍33😢14👀9🍓7👌4🙏2
ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ በሰበር መልኩ እንዳስነበበው መረጃ ከሆነ ባርሴሎና በድጋሜ ራሽፎርድን የማስፈረም ሙከራ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

በአሁኑ ሰዓትም የባርሴሎና ቁጥር 1 ኢላማ ማርከስ ራሽፎርድ ሆኗል። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

የባርሳው አሰልጣኝ ኃንሲ ፍሊክም ራሺ ለክለባቸው ይፈርም ዘንድ ይሁንታቸውን ሰጥተዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍525146😁26🙏17😢8🎉7😴7🏆2😈2
ኮቢ ማይኖ በኢንስታግራም ገፁ ለአማድ ዲያሎ የመልካም ልደት ምኞት መልእክቱን አሰተላልፎለታል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
820🎉79👍59🙏8🥰5👏2
ጭራሽ ክፍያም ይፈልጋል!!

ከክለባችን ጋር እንደመዥገር ተጣብቆ ባለው ከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ ምክንያት ክለቦችን እያራቀ የሚገኘው ሳንቾ ከክለባችን ተጨማሪ ክፍያ እንደሚፈልግ እየተዘገበ ይገኛል።

ጄደን ሳንቾ ከዩቬንቱስ ጋር በግል ደረጃ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት የደረሰ ሲሆን አሮጊቱም ከክለባችን ጋር ተስማምታለች።

ሆኖም ተጫዋቹ ወደ ጁቬንቱስ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የ 5 ሚልየን ዩሮ የካሳ ክፍያ ከክለባችን ይፈልጋል።

ዘገባው የስፖርት ዊትነስ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.12K85👍33😨23🤯14🤔9👏2😈2🤝2👀1
ቡድኑ የሴቶች ቡድኑን ማእከል እየተጠቀመ ይገኛል !!

የክለባችን የልምምድ ማእከል ካሪንግተን በማሻሻያ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል ።

የልምምድ ማእከሉ የማሻሻያ ስራ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ለመጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል ።

ይሄንን ተከትሎም ከቀናት በፊት ወደ ማንችስተር የተመለሰው የዋናው ቡድናችን በዚህ ሰአት የሴቶቹን የልምምድ ማእከል እየተጠቀመ ይገኛል ተብሏል ።

ዩናይትድ የቅድመ ዘመን ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ማንችስተር ሲመለስም በካሪንግተን የልምምድ ማእከል ላይ እንደ አዲስ ልምምዱን እንደሚጀምር ተገልጿል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
467👍48😁40👏14🙏1
ዝግጅት ተጀምሯል፣ ሽያጭና ግዢ የለም መልማዮች ገና እየተሾሙ ነው በዩናይትድ እየሆነ ያለው ምንድነው? በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
104😁18👍15💔12🙏2
5️⃣6️⃣ -> 3️⃣2️⃣

ቺዶ ኦቢ ማርቲን 32 ቁጥርን በይፋ ተረክቧል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.11K👌67👍55😁21👏17🤩5🙏5
5️⃣5️⃣ -> 3️⃣3️⃣

ታይለር ፍሬድሪክሰን እንዲሁ 33 ቁጥርን ተረክቧል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👌774167👍68😁12🙏9👏8🎉3
2025/07/14 02:32:22
Back to Top
HTML Embed Code: