Telegram Web Link
ወደ ስፔን ጓዙን ጠቅልሎ ለመጓዝ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ማርከስ ራሽፎርድ ባርሳንና የባርሳን ተጨዋቾች በኢንስታግራም ገፁ መከተል ጀምሯል።

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
👍411😁17347👌22💔11🙏4
የዝውውር ጥያቄን ለማንቸስተር ዩናይትድ አቅርበዋል !!

የጣልያኑ ክለብ ዩቬንቱስ እንግሊዛዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ለማን ዩናይትድ የዝውውር ጥያቄን አቅርበዋል ።

ዩቬንቱሶችን ሳንቾን ከማንቸስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ያቀረቡት የዝውውር ገንዘብ 8.6 ሚሊዮን ፓውንድ በቀጥታ የሚከፈል ገንዘብ እና 4.3 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ክፍያዎችን ያካተተ የዝውውር ጥያቄ ነው ።

ማንቸስተር ዩናይትድ ጄደን ሳንቾን ከ ቦሪሲያ ዶርትመንድ በ 85 ሚሊዮን ዩሮ ማስፈረሙ ይታወሳል ።

{ ዘገባው የ ጣልያኑ ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ነው }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁898💔15177👌16🤔14👍7🤯3😢3👏1🙏1
መልካም ልደት !!

እንግሊዛዊው የክለባችን የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው በዛሬዋ እለት 30ኛ አመቱን ይዟል ።

HBD LUKE SHAW 🎂🎉

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
783🎉170😁57😨43👍30🫡8👌5🙏1
እለቱን በታሪክ !!

በዛሬዋ እለት ከ 25 አመታት በፊት አርጀንቲዊው ሁዋን ሴባስቲያን ቬሮን ለማንቸስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
466👍38👀31😁10🙏2😢1
ታይሬሴ ኑቢሴ የ16 አመት ታዳጊ ከማንችስተር ሲቲ የአካዳሚ ቡድን ወደ ክለባችን ለመዘዋወር በጫፍ ላይ የሚገኝ ታዳጊ ...

በተጨማሪም ሴዝ ሪድጊዮን የእንግሊዝ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አምበል እና በፉልሀም የሚጫወት ተስፈኛ ታዳጊ ሁለቱም ክለባችንን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል ።

ተስፈኛ ታዳጊዎችን አፈላልጎ ማስፈረሙን የተያያዘው ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ግን  አሁንም መፍትሄ አጥቶ ቀጥሏል !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
579👍54🤔17😁16💔15👏4🎉4🙏3👌1👀1
በራሽፎርድ ጉዳይ መሰናክል እየሆነ ያለው የባርሴሎናው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ ነው!

-Javi Miguel

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁552💔20271👍32😢19🤯10👌6😈3🙏1
ልምምዶች በካሪንግተን ተጠናክረው ቀጥለዋል !!

ዛሬም ከልምምድ Session የተወሰዱ ምስሎችን በፎቶ ቻነላችን ይመልከቱ !! 😍

👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
👉https://www.tg-me.com/+Z1W6Gp9vVvJjOWM0
204👍33😈7😁6🙏1🏆1
አሁን ላይ በግሌ እየተሰማኝ ያለውን ብትጠይቁኝ ...

ዩየናይትድ ባለስልጣናት ከበቂ በላይ ጠንካራ የቡድን ስብስብ አለን ብለው አምነዋል ... That is settled !!!

በተጨማሪም የብርያን ምቤሞን ዝውውር በለስ ቀንቷቸው ማጠናቀቅ ካልቻሉ በዚህ ክረምት ሌላ ተጨዋች ለማስፈረም ምንም አይነት ሙከራ አያደርጉም ... የፊት መስመር አጥቂ ተጨዋች ማምጣቱን እርሱት ።

የእናንተን ሀሳብ ከታች በኮሜንት ሴክሽን እጠብቃለሁ ።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
492😢119💔50👍30😁29👀11🤔9😨6🙏3👏1
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
16😈3👏1
💸ፈጣን ቢንጎ የፈጠነ ቦነስ ይንበሽበሹ
🤑ሲመዘገቡ ቦነስ አሎት
💰ለወዳጆ ሲያጋሩ ተጨማሪ ቦነስ
💸በየቀኑ 12ሺ ብር ቦነስ
🎁አሁኑኑ የፈጠነ ተጫውተው
ይንበሽበሹ🤑

Website link: https://www.fetanbingo.com/

Telegram group ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/fetanbingo_group


Telegram bot: @fetanbingo_bot
8👏2
#መጠይቅ

በቀጣዩ የውድድር አመት በግራ መስመር ቦታው ላይ ማን ቋሚ ተመራጭ ይሆናል ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
540👌36🫡15😁13🔥3👏2
በ 2020 ስካይ ስፖርት ባዘጋጀው ፖል መሰረት ኔማንያ ቪዲች 200,000 ድምጾችን በማግኘት የፕሪሚየር ሊጉ የምንጊዜም ምርጡ ተከላካይ ተብሎ ተመረጠ። 👏🔥

ሰርቢያዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ቪዲች ይህንን ክብር የተጎናጸፈው ቫንዳይክን፣ ጆን ቴሪንና ፈርዲናንድን በመብለጥ ነው። 🥇🇷🇸

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏861178👍43😁4🙏4👌2
2025/07/13 13:20:07
Back to Top
HTML Embed Code: