Telegram Web Link
የሶስተኛው ጥያቄ ትክክለኛ መላሾች :-

@#£5& - + 2 ነጥብ
Chapilala - + 1 ነጥብ

( መልሱ ዊጋን አትሌቲክ ሲሆን ክለባችን ኢኳዶራዊውን የቀኝ መስመር ተመላላሽ በፈረንጆቹ 2009 በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ 16 ሚሊየን ፓውንድ በሚጠጋ ሂሳብ ነበር ማስፈረም የቻለው ። )

ደረጃ :

1 - Chapilala [ 4 ነጥብ ]
2 - Yohannes Fikremariam [ 3 ነጥብ ]
3 - @#£5& [ 2 ነጥብ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
33😁5👏4👍2
- የስፖንሰራችንን የቴሌግራም ቻነል መቀላቀል የግድ ይላል ... ቻነሉን ሳይቀላቀሉ አሸናፊ ቢሆኑ እንኳ ሽልማቱ የሚደርሶት አይሆንም !!

👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
👍117
👀8714👍7😴7🤔3😢322🏆2👌1
HERE WE GO !

ሀርሊ ኤምስደን ጄምስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
748😁230👍42💔21🤔17😴9🎉7🫡7🙏4😢2😍2
#አራተኛ_ጥያቄ

በክለባችን ታሪክ በአንጋፋ እድሜው ለክለባችን ጨዋታ ያደረገው ተጨዋች ማን ይባላል ? ለክለባችን ጨዋታውን ሲያደርግስ ስንት አመት ከስንት ቀን ነበር ?

[ 4 ነጥብ ያስገኛል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
54👍5
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
HERE WE GO ! ሀርሊ ኤምስደን ጄምስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ። [Fabrizio Romano] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ከ 45 ቀናት በኋላ የተገኘ HERE WE GO ነው በነገራችን ላይ አይናቅም ።

በነካ እጃችሁ ዋና ዋናዎቹንም ! 😁🤲

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
652😁168👍42🙏32👏12🔥63
የአራተኛው ጥያቄ ትክክለኛ መላሽ :-

NEWTON - + 4 ነጥብ

( መልሱ ቢሊ ሜሬዲት ሲሆን ተጨዋቹ በ1921 አ.ም ክለባችን ከደርቢ ካውንቲ ጋር ሲጫወት በ46 አመት ከ281 ቀናት ለክለባችን ጨዋታ በማድረግ በአንጋፋ እድሜው ለክለባችን ጨዋታ ያደረገው ተጨዋች መሆክ ችሏል ። )

ደረጃ :

1 - Chapilala & NEWTON [ 4 ነጥብ ]
2 - Yohannes Fikremariam [ 3 ነጥብ ]
3 - @#£5& [ 2 ነጥብ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
40👀13🏆3👍1👏1😁1
🏆1813👍1
#አምስተኛ_ጥያቄ

ማንችስተር ዩናይትድ ኦልድትራፎርድ ስቴዲየምን መጠቀም ከመጀመሩ በፊት ሲጠቀማቸው የነበሩት የቀድሞ ሁለት ስቴዲየሞች ስማቸው ማን ይባል ነበር ?

[ 3 ነጥብ ያስገኛል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
44👍2
የአምስተኛው ጥያቄ ትክክለኛ መላሽ :-

በድጋሚ Chapilala - + 3

( መልሱ ኖርዝ ሮድ እና ባንክ ስትሪት ሲሆን ክለባችን በ1910 አ.ም ወደ ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም ከመዘዋወሩ በፊት ከ1878 - 1893 ኖርዝ ሮድን እንዲሁም ከ 1893 - 1910 ደግሞ ባንክ ስትሪትን በዋና ስቴዲየምነት ሲገለገልባቸው ቆይቷል ። )

ደረጃ :

1 - Chapilala [ 7 ነጥብ ]
2 - Newton [ 4 ነጥብ ]
3 - Yohannes Fikremariam [ 3 ነጥብ ]
3 - @#£5& [ 2 ነጥብ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
27👏9👍5😁5🏆3
- የስፖንሰራችንን የቴሌግራም ቻነል መቀላቀል የግድ ይላል ... ቻነሉን ሳይቀላቀሉ አሸናፊ ቢሆኑ እንኳ ሽልማቱ የሚደርሶት አይሆንም !!

laptop batteries, gaming keyboard , SSD & HDD Internal and  External hard discs , frameless monitor🖥
Desktop computer
special discount for students  🎁

ሁሉንም ከእኛ ጋር ያገኛሉ !!

👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
22😁5🤔2👍1
266👍4👀3
#የቦነስ_ጥያቄ

በብዙ የክለባችን ደጋፊዎች ዘንድ በቅፅል ስሙ "The King" ተብሎ የሚጠራው ተጨዋች ማን ነው ?

[ 2 ነጥብ ያስገኛል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
45👏4😁1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#የቦነስ_ጥያቄ በብዙ የክለባችን ደጋፊዎች ዘንድ በቅፅል ስሙ "The King" ተብሎ የሚጠራው ተጨዋች ማን ነው ? [ 2 ነጥብ ያስገኛል ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የቦነስ ጥያቄ መላሽ

@NebaH_9 - ኤሪክ ካንቶና

በብዙ የክለባችን ደጋፊዎች ዘንድ The King የሚል ስያምል ያለው ሌጀንድ ኤሪክ ካንቶና ነው !!

የዛሬው የጥያቄ እና መልስ አሸናፊያችን በረጅም ርቀት Chapilala እና Newton ናቸው !!

አሸናፊዎች @Surared ላይ ሽልማታችሁን መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ !!

በቀጣይ በሌላ የጥያቄ እና መልስ ውድድር የምንገናኝ ይሆናል !!

መልካም ምሽት !
51👍4😢4🙏1
ዲዮጎ ዳሎት በቀጣዩ የውድድር አመት የማልያ ቁጥሩን ወደ #ሁለት ሊቀይር መሆኑ ተነግሯል !!

ተጨዋቹ ከዚህ ቀደም የ 20 ቁጥር ማልያን አጥልቆ ሲጫወት መቆየቱ አይዘነጋም !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
542👍74😱21😢20💔10👌3🎉1😈1
ጁቬንቱስ ለጃደን ሳንቾ ጥያቄ አላቀረቡም እናም በሁለቱም ክለቦች መካከል ምንም አይነት ተጨባጭ ድርድር አልተደረገም !!

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔328😁7523👍2🤔2
😁244🙏5516😈6👌4💔4👍3
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ጁቬንቱስ ለጃደን ሳንቾ ጥያቄ አላቀረቡም እናም በሁለቱም ክለቦች መካከል ምንም አይነት ተጨባጭ ድርድር አልተደረገም !! [Fabrizio Romano] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ጁቬንቱሶች ለሳንቾ ዝውውር ይፋዊ ጥያቄ ለዩናይትድ ባያቀርቡም ከዩናይትድ ጋር ድርድር ባይጀምሩም ከሳንቾ ወኪሎች ጋር ባለፈው ሳምንት ንግግር አድርገው ነበር።

በተጨማሪም ጁቬንቱሶች የጄደን ሳንቾን ሙሉ ደሞዝ እንደማይሸፍኑ አሳውቀውታል።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
99💔41😁13👍5
መልካም አዳር Reds !! 🤍

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
131🙏22😁10😢4🤔1
ለተከታታይ ቀናት ምናልባት የ Here We Go ብ .. ስራት በሌሊቱ ይኖራል በሚል ቀቢፅ ተስፋ እስከ ሌሊት ድረስ መቆየት ብንችልም ...

ዝምታ የጋዜጠኞቹ እና የዩናይትድ ባለስልጣናት ምላሽ ሆኗል !!

በድጋሚ መልካም አዳር ቤተሰብ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
115😁28👍4🫡4
2025/07/10 01:18:19
Back to Top
HTML Embed Code: