Telegram Web Link
Cunha doing Cunha things 🇧🇷

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.02K👍58👌40😁28😈23🙏11👏32🔥2
ታዳጊዎቹን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው !!

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች ታዳጊዎቹን ሴዝ ሪጂዮን እና ታይሬዝ ኑቢሲን ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።

ታዳጊዎቹ በሃገረ እንግሊዝ አሉ ከሚባሉ ምርጥ የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች መካከል የሚጠቀሱ መሆናቸው ተገልጿል።

በመሆኑም የ16 አመቱ የእንግሊዝ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል ሴዝ ሪጂዮን እና....

ማንችስተር ሲቲን ለመልቀቅ የተቃረበው ታይሬዝ ኑቢሲ የክለባችንን ጥያቄ ለመቀበል በማጤን ላይ መሆናቸው ተነግሯል።

[LauireWhiteWell]

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
457😁65👍29💔20😴10🤔3
ሊቨርፑልና ማንችስተር ሲቲን ጨምሮ በበርካታ ታላላቅ ክለኦች የሚፈለጉትን ታዳጊ አማካዮች ሴዝ ሪጂዮን እና ታይረስ ኑቢሲን አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በጎል ቻናላችን ላይ ለቀናል።

ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን መመልከት ይችላሉ

👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
113👍12👏4🏆3
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
9
በአጠቃላይ ወደ £16.1ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘት ተችሏል!

ክለባችን እስካሁን ከአንቶኒ ኢላንጋ፣ከማክስ ኦዲይሌ እና አልቫሮ ካሬራስ ዝውውር በአጠቃላይ ወደ £16.1 ሚ.ፓውንድ ገቢ ማግኘት ችሏል፤

-ይሄም ከአንቶኒ ኢላንጋ 15% ከወደፊቱ ሽያጭ ላይ ባለድርሻ የሚያደርገውን ውል ያካተተ የነበረ ሲሆን በዚህም መሰረት £6 ሚ.ፓውንድ ማግኘት ችሏል።

-በተመሳሳይ ከአልቫሮ ካሬራስ ዝውውር ወደ £7.6 ሚሊየን ፓውንድ ወደ ካዝናው ያስገባ ሲሆን በአጠቃላይ የማክስ ኦዴይሌን ጨምሮ ወደ £16.1 ሚሊየን ፓውንድ ገቢ ማግኘት ችሏል።

[Telegraph]

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
400👍39👏23😁17👌5🤯1
የዘጋቢውን ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባታችንን ሳንረሳ...

ማንችስተር ዩናይትድ ቪክቶር ኦስምሄኒ'ን ለማስፈረም ከክለቡ ናፖሊ ጋር ድርድሮችን ለመጀመር በዝግጅት ላይ ናቸው የሚል ዘገባ በሰበር መልኩ ተዘግቧል።

[Sebastian Denis/FootMercato]

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
🔥493😁12668🙏50👍20👀11💔7😴6❤‍🔥1
ራስመስ ሆይሉንድ ስንት ያወጣል ብላችሁ ታስባላችሁ?

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
😁83242💯20🤔14👌14
መልካም አዳር ቤተሰብ ❤️

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
556🙏54👍27😴15👌12
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን?

ሰናይ ቀን ❤️

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍402132🙏43🫡10🤩87👌5🔥3😁3👏2😢1
ወደ ስፔን ጓዙን ጠቅልሎ ለመጓዝ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ማርከስ ራሽፎርድ ባርሳንና የባርሳን ተጨዋቾች በኢንስታግራም ገፁ መከተል ጀምሯል።

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
👍258😁11329👌17💔7
የዝውውር ጥያቄን ለማንቸስተር ዩናይትድ አቅርበዋል !!

የጣልያኑ ክለብ ዩቬንቱስ እንግሊዛዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ለማን ዩናይትድ የዝውውር ጥያቄን አቅርበዋል ።

ዩቬንቱሶችን ሳንቾን ከማንቸስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ያቀረቡት የዝውውር ገንዘብ 8.6 ሚሊዮን ፓውንድ በቀጥታ የሚከፈል ገንዘብ እና 4.3 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ክፍያዎችን ያካተተ የዝውውር ጥያቄ ነው ።

ማንቸስተር ዩናይትድ ጄደን ሳንቾን ከ ቦሪሲያ ዶርትመንድ በ 85 ሚሊዮን ዩሮ ማስፈረሙ ይታወሳል ።

{ ዘገባው የ ጣልያኑ ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ነው }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁528💔8548🤔10👌10👍2
መልካም ልደት !!

እንግሊዛዊው የክለባችን የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው በዛሬዋ እለት 30ኛ አመቱን ይዟል ።

HBD LUKE SHAW 🎂🎉

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
431🎉77😁37😨24👍19👌5🫡5
እለቱን በታሪክ !!

በዛሬዋ እለት ከ 25 አመታት በፊት አርጀንቲዊው ሁዋን ሴባስቲያን ቬሮን ለማንቸስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
213👀19👍11😁8
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
7👍1
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
🎲በክራሽ ጌሞቻችን ላይ ሁሌም የ 25% ተመላሽ!🎲

🔥በኤለፋንት ቤት ብቻ እየተዝናኑ የክራሽ ጌሞችን ድንገት ሲሸነፉ የኪሳራወትን 25% በቀጣዩ ቀን ጠዋት ተመላሽ እናደርጋለን!⚡️⚡️⚡️

🤩በልዩ ልዩ የተመላሽ አማራጮች ታጅብው ሁሌም አሸናፊ ለመሆን የኤለፋንት ቤትን ይቀላቀሉ!💸

ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBetSupportBot
11
ታይሬሴ ኑቢሴ የ16 አመት ታዳጊ ከማንችስተር ሲቲ የአካዳሚ ቡድን ወደ ክለባችን ለመዘዋወር በጫፍ ላይ የሚገኝ ታዳጊ ...

በተጨማሪም ሴዝ ሪድጊዮን የእንግሊዝ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አምበል እና በፉልሀም የሚጫወት ተስፈኛ ታዳጊ ሁለቱም ክለባችንን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል ።

ተስፈኛ ታዳጊዎችን አፈላልጎ ማስፈረሙን የተያያዘው ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ግን  አሁንም መፍትሄ አጥቶ ቀጥሏል !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
276👍31🤔12🎉4💔3😁2👏1
በራሽፎርድ ጉዳይ መሰናክል እየሆነ ያለው የባርሴሎናው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ ነው!

-Javi Miguel

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁63💔18👍104😢1😈1
2025/07/12 08:18:26
Back to Top
HTML Embed Code: