Telegram Web Link
ፍራንክ ላምፓርድ ስለዋይን ሩኒ:

"ተፎካካሪዎች ብንሆንም ዋዛን አለማክበር በጭራሽ የማይታሰብ ነገር ነው። በህይወቴ ካየኋቸው የተሟሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው እርሱ ነው።"

"በፍጥነትና በጥልቅ መጫወት፣ ጨዋታ ማቀጣጠል ሁሉንም ነገር ይችላል።"

"ይሄንን ማድረግ የሚችለው ሊዮኔል ሜሲ ብቻ ነው። እስከዛሬ እንደሩኒ ያለ ተጫዋች አልነበረም፣ ወደፊትም አይኖርም።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.08K😁53👍38🔥38👏20💯17🎉43🙏1
"የማንችስተር ዩናይትድን ማልያ በምለብስበት ጊዜ ሁሉ እኮራ ነበር። በኦልትራፎርድ ጉዞ በማደርግበት ጊዜ ሁሉ የዚያ አንድ አካል በመሆኔ እኮራ ነበር።"

ልክ በዚህች ቀን ከ11 አመታት በፊት አንደር ሄሬራ ፊርማውን ለክለባችን አኖረ። ✍️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.03K👍60👏18😁11💔4👌3🙏1
ኒውካስትል ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።

[CaughtOffside]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
965🙏158👍69😁32💔30👌9👏8🎉6😨2🤔1
በተጠናቀቀው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ 10.0 ሬቲንግ ማግኘት የቻሉ ተጫዋቾች

◉ ብራያን ኤምቤሞ ከሳውዛምፕተን (ከሜዳ ውጪ)
◉ ብራያን ኤምቤሞ ከ ብራይተን (በሜዳ)
◎ ኮል ፓልመር ከብራይተን
◎ አሌክሳንደር አይዛክ ከኢፕስዊች (ከሜዳ ውጪ)

ፕሪሚየር ሊጉን የለመደና በሊጉ #ሁለት ጊዜ 10/10 ሬቲንግ ማግኘት የቻለ ብቸኛውን ተጫዋች ነው ለማስፈረም የተቃረብነው 👏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
847👏63👍37😁26🔥9👌6😨6🙏43🏆2
#ትኩስ

ጄደን ሳንቾ ከአሮጊቷ የቀረበለትን ውል ለመቀበል በእጅጉ ተቃርቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ለቀረበለት የ25 ሚልየን የዝውውር ጥያቄ ይሁንታውን ሰጥቷል።

ዝውውሩም የዩቬንቱሱ ዋና አስተዳዳሪ ኮሞሊ በቀጣይ ሳምንት ወደ አውሮፓ ሲመለሱ ሊቋጭ ይችላል።

[Marco Giordano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
738👍107🙏65🤝15💔10👏7🔥3🤯2🕊2
"በዩናይትድ ቤት የነበረኝን ጊዜ ተደስቼበት ነው ያለፍኩት ለክለቡ ያለኝን ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ ።"

"ከክለቡ በተጨማሪ ለደጋፊዎች እና ለቡድን አጋሮቼ ያለኝን ትልቅ ክብር መግለፅ እፈልጋለሁ ።"

"እዚህ ክለብ ከደረስኩበት የመጀመርያ ቀን አንስቶ ክለቡ ቤት እንደሆነ ነበር የተሰማኝ ስለዚህም ክለቡ በልቤ ሁልጊዜም ለየት ያለ ቦታ ይኖረዋል ።"

"በዚህ በነበረኝ ጊዜ ብዙ ድንቅ ትዝታዎችን አሳልፊያለሁ በተጨማሪም ጥሩ ጥሩ ሰዎችን ማግኘት ችያለሁ ።"

"ሁለት ዋንጫዎችንም ማሳካት ችያለሁ በአንዳንድ የፍፃሜ ጨዋታዎችም ተሳተፊያለሁ ።"

"ያለፉት #ሶስት አመታት ለእኔ ትልቅ ትርጉም ነበራቸው !!"

[ ክርስቲያን ኤሪክሰን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.05K👍79🙏32😢22👏13
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ትኩስ ጄደን ሳንቾ ከአሮጊቷ የቀረበለትን ውል ለመቀበል በእጅጉ ተቃርቧል። ማንችስተር ዩናይትድ ለቀረበለት የ25 ሚልየን የዝውውር ጥያቄ ይሁንታውን ሰጥቷል። ዝውውሩም የዩቬንቱሱ ዋና አስተዳዳሪ ኮሞሊ በቀጣይ ሳምንት ወደ አውሮፓ ሲመለሱ ሊቋጭ ይችላል። [Marco Giordano] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ጃደን ሳንቾን የማስፈረም ፍላጎት እንደነበራቸው ይታወቃል።

ነገር ግን በዚ ሰአት ናፖሊዎች ጃደን ሳንቾን በደሞዙ ምክንያት ማስፈረም እንደማይችሉ እና በዝውውሩ ዙሪያ ተስፋ እንደቆረጡ ተዘግቧል ።

[Sky Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
448💔95👍34😨14😁13🎉5🙏2
#Update

ዩቬንቱስ እና ናፖሊ ሁለቱም ክለቦች ጄደን ሳንቾ እየጠየቀ ያለውን ደሞዝ የመክፈል ፍላጎት የላቸውም !!

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔726😁12468👍14😢9😨5🎉4🙏4💯4
Thank You Christian Eriksen ! ❤️
@Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
1.4K👍63❤‍🔥41🫡33🙏10
ኒውካስትል ለአንቶኒ ኤላንጋ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኛ ናቸው።

ከመጀመሪያው ዙር 45 ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄ ላይ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ሊጨምሩ ነው።

ከኤላንጋ የወደፊት ሽያጭ ላይ 20% የማገኘት መብት ያለን መሆኑን ተከትሎ ይህ ጥያቄ ተቀባይነት ካገኘ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የምናገኝ ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
955👍96🤩82😁33😢12🙏10💔4
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ስለሳንቾ ሁኔታና አዳዲስ ለውጦች መረጃ ለማግኘት ከጠየቁት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

ሆኖም እስካሁን ድረስ ለተጫዋቹም ሆነ ለማንችስተር ዩናይትድ ምንም አይነት ፕሮፖዛል አልተላከም።

በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ያላቸው ክለቦች ሁሉ ተጫዋቹን በውሰት ውል ለማስፈረም እየጣሩ የሚገኙ ሲሆን በአንጻሩ የዩናይትድ ፍላጎት ደግሞ ተጫዋቹን በቋሚ ውል መሸጥ ነው።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
499👍68🙏20👏12😈3
አልታይ ባይንደር በኢንስታግራም ገፁ! ❤️   

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
👌712178👍58😁42😈17😢73🙏3🍾2😨2🏆1
ሌኒ ዮሮ በኢንስታግራም ገፁ !!

"Summer Stories #GodDid"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
888🔥56👍42🆒19👏16👌10😍10🎉4🏆4😢2👀1
ይህንን ማልያ ስትመለከቱ ቀድሞ ወደ ጭንቅላታችሁ የሚመጣው ተጫዋች ማነው?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
518👍59🤔21😈8
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል (EYUTA.JR ✡️מִיכָאֵל קדש✡️)
እኛ here we go ስንጠብቅ

ማንቼ ወሩ ሙሉ

@Man_United_Ethio_Fans_Troll
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
😁1.44K109👏1612😢11👌10🎉9💔8🤩6😴5🏆2
2025/07/09 02:22:04
Back to Top
HTML Embed Code: