Telegram Web Link
ከ14 አመት በፊት በዛሬዋ እለት ማንቸስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ዴቪድ ዴህያን ከአትሌቲኮ ማድሪድ በ18.9 ሚሊየን ፓውንድ አስፈረመ። 🧤🇪🇸

ከዝውውሩ በኋላ ማን ዩናይትድ ዴህያን ለመደበቅ የሞከሩት ሙከራ አይረሴ ነው 😁

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"ማንቸስተር ዩናይትድ እሁድ ቢሆንም እንኳን ከብሬንትፎርድ ጋር ያለማቋረጥ ግንኙነት ሲያደርጉ ነበር።"

"ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ለመፈፀም በትልቅ የራስ መተማመን ላይ ናቸው።"

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ በብራያን ምቤሞ ዝውውር ላይ በዩቲዩብ ገፁ የሰጠው Update]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ በኢንስታግራም ገፁ:

"ላፖይቼ ተመልሷል ❤️"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መልካም አዳር ቤተሰብ

🤩🤩🤩🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ❤️

ሰናይ ቀንን ተመኘን!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የዩናይትድን ጎል መጠን የመጨመሩ ጭንቀት በሚል ርዕስ ስለ ዩናይትድ የዝውውር እንቅስቃሴ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ ማብራሪያ የሰጠበትን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
ወደ እንግሊዝ ትላንት ማምሻውን በረራ የጀመረው ዲያጎ ሊዮን በሚቀጥለው ሳምንት በሚጀምረው የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ላይ የሩበን አሞሪምን ቡድን በመቀላቀል እንደሚሳተፍ ተገልጿል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቀድሞው የክለባችን ተጫዋቾች ክሌበርሰን እና ክዊንተን ፎርቹን በካሪንግተን ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#EXCLUSIVE

የክለባችን የአካዳሚ ቡድን ተጨዋች ጃይደን ንግዋሺ በክለባችን ቤት ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት ከውሳኔ ደርሷል ።

የ 16 አመቱ ታዳጊ ከእንግሊዝ እና ከሌሎች ክለቦች የዝውውር ጥያቄ ቢቀርብለትም በክለባችን ለተጨማሪ አራት አመታት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በታዳጊዎች የተሞላው የኋላ መስመር !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ጄጄ ጋብሬል በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ከሙሉ ስምምነት የደረሰ ሲሆን ...

ቀሪው ጉዳይም ተጨዋቹ ይፋዊ ኮንትራቱን መፈረም ብቻ ነው ሁሉም ነገር ተጠናቋል ።

ታዳጊው በክለባችን ቤት የሚፈርመው ለተጨማሪ #ሁለት አመታት የሚያቆየውን ውል ነው ።

ታዳጊውን ለማቆየት በተደረገው ጥረት ውስጥ የስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጃሰን ዊልኮክስ ሚና እጅጉን ከፍተኛ ነበር ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዮቹ ሳምንታት የአንዳንድ ተጨዋቾቹን ሽያጭ በፍጥነት ማጠናቀቅ ከቻለ ...

ከፊት መስመር ተጨዋች በተጨማሪ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ለማስፈረም ጥረት እንደሚያደርግ ይጠበቃል ።

በዚህ ቦታ ላይም ክለባችን የአታላንታውን ኤደርሰን እና የክሪስታል ፓላሱን አዳም ዋርተንን በራዳሩ ውስጥ ማስገባቱ ተመላክቷል ።

[ ሮብ ዳውሰን ከ ኢኤስፒኤን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከ 7 ቀናት በኋላ ለ ፕሪ ሲዝን ዝግጅት ቡድናችን ወደ ካሪንግተን የሚመለስ ይሆናል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL

ጆኒ ኤቫንስ የክለባችን አካዳሚ ቡድን የውሰት ውል ዝውውሮች ዋና ሀላፊ በመሆን በይፋ ተሾሟል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"እርሱ አስገራሚ የሆነውን የእግር ኳስ ህይወቱን በክለባችን ቤት ካጠናቀቀ በኋላ ለዚህ ሀላፊነት የመረጥነው ትክክለኛው ሰው ነው ።"

"ዩናይትድ ዳግም ወደ ስኬት መንገድ እንዴት ማምራት እንደሚችል ያካበተውን እውቀት የምንጠቀምበት ይሆናል ።"

"በወጣቶች ላይ እየገነባነው ላለው ቡድንም እርሱ በአሁኑ ሀላፊነቱ ትልቅ ሚና የሚኖረው ይሆናል ።"

[ ጃሰን ዊልኮክስ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አዲስ አሰራር በቀጣዩ የውድድር አመት!

ከቀጣዩ የውድድር ዓመት ጅማሮ አንስቶ የፕሪሚየር ሊግ የልምምድ ክፍለ ጊዜዎችና አሰልጣኝ ከተጫዋቾች ጋር የሚኖራቸው መስተጋብር የስርጭት ሽፋን የሚያገኝና የሚተላለፍ ይሆናል።

ከዚህ ቀደም በወር አንዴ ብቻ ይደረግ የነበረው ይህ በልምምድ ወቅት የሚደረግ ቀረጻ አሁን በተደረገው ማሻሻያ መሰረት ቀርቷል።

እያንዳንዱ የፕሪሚየር ሊግ ክለብም ከዚህ በኋላ ለሊጉ የፕሮዳክሽን አጋር ቢያንስ አንድ ተጫዋችና አሰልጣኝን ያካተተ የ 30 ደቂቃ የልምምድ ክፍለ ጊዜን እንዲቀርጽ መፍቀድ እንዳለበት የሚደነግግ አዲስ ህግ ረቋል።

[Mike Keegan]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🗣የብሬንትፎርዱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፊል ጊልስ ስለ ኤምቤሞ:-

እርሱ ስለቀጣዩ አቅጣጫው የራሱ የሆነ ሃሳብ አለው። እናም ይህንን የመወሰን ሙሉ መብት አለው። በዚህ ጉዳይ ዙሪያም ከተጫዋቹና ከወኪሎች ጋር ቀጣይነት ያላቸውን ንግግሮች በማድረግ ላይ እንገኛለን።"

"እስካሁን ባለው ሁኔታ ተጫዋቹ እንዲለቅ ስምምነት የለንም፣ ተጫዋቹን በቀጣይ የውድድር አመትም በብሬንትፎርድ ማቆየት የማይቻል ነገር አይደለም።"

"ተጫዋቹን ለመልቀቅ ትክክለኛና ተስማሚ ጥያቄ ለብሬንትፎርድ መቅረብ አለበት አለበለዚያ ለምን እንስማማለን?"

"ብራያን የክለባችን ምርጡ ተጫዋች ነው፣ የክለባችን ምርጡ ባይሆን እንኳን ከክለባችን ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።"

"ምርጥ ተጫዋቾችን ማቆየት ደግሞ ምንም አይነት ጉዳት የለውም።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከብዙ ተጫዋቾች ጋር ስሙ የሚያያዘው ክለባችን አሁን ላይ ደሞ ከ አስቶንቪላው አጥቂ ጋር ስሙ ተያይዟል ።

ዴንማርካዊው የማንቸስተር ዩናይትድ የፊት መስመር አጥቂ ራስመስ ሆይሉንድ ማንቸስተር ዩናይትድን በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት የሚለቅ ከሆነ እሱን ለመተካት በእጩ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ውስጥ ኦሌ ዋትኪንስ ይገኝበታል ።

{ ላውሪ ዊትዌል ዘ አትሌቲክ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/01 23:56:48
Back to Top
HTML Embed Code: