Telegram Web Link
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ አካባቢው በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
#Update

አሁንም ቢሆን በርካታ ክለቦች ማርከስ ራሽፎርድን በቋሚነት ከማስፈረም ይልቅ በውሰት ውል ለማስኮብለል ጥያቄ አቅርበዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

ባየርን ሙኒክ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛል።

ከዚህ በፊት ከኒኮ ዊሊያምስ ፣ ራፋዬል ሊያዎ እና ብራድሊ ባርኮላ ጋር ስማቸው ሲያያዝ የቆየው ሙኒኮች አሁን የራሺን ጉዳይ በቅርበት እየተመለከቱ ነው።

-BILD

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን:- "ያለጥርጥር እስካሁን ካሉን አጥቂዎች መካከል የምንጊዜም ምርጡ ጨራሽ"

የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች ሩድ ቫን ኒስተርሎይ አርባ ዘጠነኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🥳

መልካም ልደት 🕯

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ክረምት ከክለባችን የሚለቅ ከሆነ ቅድሚያ የሚሰጠው ከእንግሊዝ ውጪ ላሉ ክለቦች ነው።

በውሰት አልያም ደግሞ የቅይይር ስምምነት አንድ አካል በመሆን ለመልቀቅ ክፍት ነው። ተጫዋቹ ለዋንጫ መፎካከር ይፈልጋል።

{David Ornstien}

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥 የቀጣይ አመት የክለባችን የልምምድ ማልያ 💜

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብሬንትፎርድ አንቶኒ ሚላምቦን ለማስፈረም የተስማሙት ለብሪያን ብዌሙ ምትክ እንዲሆን አይደለም።

ሚላምቦ ከሳጥን ሳጥን / Box-to-Box ሚናን የሚወጣ ከዛም አልፎ #10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወት አማካይ ነው።

ሆኖም ብሬንትፎርድ የብዌሙን ምትክ ከፈረንሳይ ሊግ ለማግኘት እየሞከሩ ይገኛል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በማንቸስተር ዩናይትድ ሩበን አሞሪም አይፈልጋቸውም ግን ሌላም ቦታ ብዙ ፈላጊ የላቸውም። ችግሩ የ"PR" ቢሆንስ ? ስለዚህ ጉዳይ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበውን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
የጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ድርድር ላይ መሆኑን ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

ዘገባው ጨምሮም ጁቬንተስ ከዩናይትድ በተጨማሪ ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ለመስማማት እየተነጋገረ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ዩናይትድ ከሳንቾ ዝውውር 25 ሚሊዮን ፓወንድ የሚፈልግ ሲሆን ተጨዋቹ በበኩሉ በሳምንት 250 ሺህ ፓወንድ ደሞዝ ማግኘት ይፈልጋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ልክ በዚህች ቀን ከ 9 ዓመታት በፊት ነውጠኛውን አጥቂ ዝላታን ኢብራሒሞቪችን በነፃ አስፈረምን።

• 53 ጨዋታ
• 29 ጎል
• 10 አሲስት
• 3 ዋንጫ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በኢኒዮስ ባለቤትነት ስር የሚገኘው ሉዛን ስፖርት ሴኩ ኮኔን በውሰት ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛል።

ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ዝግጁ እንዲሆን ቋሚ የመጫወቻ ጊዜ ወደ የሚያገኝበት ክለብ ለመላክ ፍቃደኛ ናቸው።

በተጠናቀቀው ሲዝን 6ኛ ሆነው የጨረሱት ሉዛኖች በአዲሱ ሲዝን ወደ የአውሮፓ መድረክ ቦታን ለማግኘት አቅደዋል።

-Tanzolic

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"በርካቶች የሚያስቡት በውሰት እንደምለቅ ነው፣ እኔ ግን እንደዛ አይነት አሰተሳሰብ የለኝም።"

"በቅድመ ውድድር ዘመን ላይ በማደርጋቸው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታዎች ማንነቴን አሳያለሁ፣ ከዚያም ከነርሱ ጋር አብሬ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"

አዲሱ ፈራሚያችን ዲዬጎ ሊዮን 🗣

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዲዬጎ ሊዮን ክለባችንን ስለመቀላቀሉ

"እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ይህ የሁሉም ተጫዋቾች ህልም ነው።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዲዬጎ ሊዮን ወደ ማንችስተር ለመክተም በመንገድ ላይ ነው። 🛫

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ባሉክ አራት አመታት ምርጡን ብቃትክን አሳይ እንዲሁም አንድም ስህተት እንዳትሰራ የሚል ምክር ሰጥቼዋለሁ !!"

[ የዲዮጎ ሊዮን ወላጅ አባት ባሲሊዮ ሊዮን ልጃቸው ክለባችንን መቀላቀሉን አስመልከቶ ስለሰጡት ምክር ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 15:49:03
Back to Top
HTML Embed Code: