"በርካቶች የሚያስቡት በውሰት እንደምለቅ ነው፣ እኔ ግን እንደዛ አይነት አሰተሳሰብ የለኝም።"
"በቅድመ ውድድር ዘመን ላይ በማደርጋቸው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታዎች ማንነቴን አሳያለሁ፣ ከዚያም ከነርሱ ጋር አብሬ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"
አዲሱ ፈራሚያችን ዲዬጎ ሊዮን🗣
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"በቅድመ ውድድር ዘመን ላይ በማደርጋቸው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታዎች ማንነቴን አሳያለሁ፣ ከዚያም ከነርሱ ጋር አብሬ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"
አዲሱ ፈራሚያችን ዲዬጎ ሊዮን
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዲዬጎ ሊዮን ክለባችንን ስለመቀላቀሉ
"እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ይህ የሁሉም ተጫዋቾች ህልም ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ይህ የሁሉም ተጫዋቾች ህልም ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ባሉክ አራት አመታት ምርጡን ብቃትክን አሳይ እንዲሁም አንድም ስህተት እንዳትሰራ የሚል ምክር ሰጥቼዋለሁ !!"
[ የዲዮጎ ሊዮን ወላጅ አባት ባሲሊዮ ሊዮን ልጃቸው ክለባችንን መቀላቀሉን አስመልከቶ ስለሰጡት ምክር ]
@Man_United_Ethio_Fans

ወጣቱን ተጫዋች ለማስፈረም ንግግር አድርገዋል !!
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የደርቢ ካውንቲ እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ16 አመት በታች ግብ ጠባቂ ቻርሊ ሃርዲ ጋር ንግግር ማድረጋቸው ተሰምቷል።
በርካታ የእንግሊዝ ቡድኖች ተጫዋቹን ለማስፈረም ፅኑ ፍላጎት ቢያሳዩም...
ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹን የግላቸው እንደሚያደርጉት ከፍተኛ አምነት እንዳላቸው ተገልጿል ።
በዚህ ክረምት ዝውውሩ የሚሳካ ከሆነ ተጫዋቹ በቀጥታ ከ18 አመት በታች የክለባችንን አካዳሚ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል !!
[ SullyTalkz ]

ኮቢ ማይኖ ከካሪንግተን ምሩቆቹ ጄምስ ጋርነስ እና ሜሰን ግሪንውድ ጋር በማንችስተር ከተማ በሚገኝ አንድ የልምምድ ማእከል ታይቷል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሮጊቶቹ የተጨዋች ልውውጥ ሀሳብን እንደ አማራጭ አንስተዋል !!
የሴርያው ክለብ ዩቬንቱስ እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ጄደን ሳንቾ ለማስፈረም ጥረት ላይ መሆኑ ይታወቃል ።
አሮጊቶቹ በተጨዋቹ ዝውውር ዙርያ ከክለባችን ጋር ድርድሮችን ማካሄዳቸውን የቀጠሉ ሲሆን ...
በድርድራቸው ወቅትም ሳንቾን ለማስፈረም በማሰብ ከቡድናቸው ተጨዋቾች ማለትም ዳግላስ ሉዊዝ ፣ ዱሳን ቭላሆቪች ...
እና ቲሞቲ ዊህ ውስጥ አንዱን በቅይይር መልክ ለክለባችን አሳልፈው ለመስጠት ፍቃደኛ መሆናቸውን አሳውቀዋል ተብሏል ።
ሆኖም ክለባችን በዚህ ወቅት በጉዳዩ ላይ ጠጠር ያሉ ውይይቶችን ለማካሄድ ፍቃደኛ እንዳልሆነ እና ይልቁንስ ሳንቾን መሸጥ በሚችልበት ሁኔታ ዙርያ ብቻ ትኩረት ማድረጉ ተሰምቷል ።
ጄደን ሳንቾ አሁንም ቢሆን በበርካታ ክለቦች ቢፈለግም የደሞዙ ጉዳይ ለፈላጊ ክለቦች እንቅፋት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል ።
ዘገባውን ከእውቁ ፋብሪዚዮ ሮማኖ አጠናቀርን ።

ውድ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች ቻነላችን ከእናንተ ጋር ላለፉት #አስር አመታት በድንቅ መስተጋብር ዘልቃለች ... ወደፊትም ይኸው ጉዟችን በውብ መልኩ የሚቀጥል ይሆናል !!
ሰፊ ቤተሰብ ያፈራቸው እና በመላ ኢትዮጵያ ትልቅ ስም መገንባት የቻለችው ቻነላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ዛሬም በተለያዩ አጋር ቻነሎች ዩናይትዳዊ ይዘት ያላቸውን እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳዮች በአጋር ቻነሎቿ አማካኝነት ወደ እናንተ በማድረስ ላይ ነች !!
ዋናው ቻነላችን - 400 K +
{ 👉 https://www.tg-me.com/Man_United_Ethio_Fans }
የጎል ቻነላችን - 248 K +
{ 👉 https://www.tg-me.com/+vzac61hJQacwOGM0 }
የምስል ቻነላችን - 64 K +
{ 👉 https://www.tg-me.com/+1qzxfkrleMwyZDBk }
የትሮል ቻነላችን - 61 K +
{ 👉 https://www.tg-me.com/man_united_ethio_fans_troll }
የክሪፕቶ ቻነላችን - 67 K +
{ 👉 https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto }
ቤተሰባዊነታችንን እያሰፋን ዩናይትዳዊነትን እየሰበክን አብረናችሁ እንዘልቃለን .... እናንተም በቻነላችን ስር የሚተዳደሩትን አጋር ቻነሎች እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን !!
Once a red always red ! ❤️
#GGMU

ጄጄ ለቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ወደ ጀርመን ያቀናል!
የ14 አመቱ ጄጄ ጋብሬል በነገው ዕለት ለቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ወደ ጀርመን በሚያቀናው ከ18 አመት በታችና ከ21 አመት በታች ድብልቅ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል።
ይህ ውሳኔ የተደረገው ተጫዋቹ ከበርካታ ክለቦች ጥያቄ ቢቀርብለትም በማንችስተር ዩናይትድ ለመቆየት ከወሰነ በኋላ ነው።
ማንችስተር ዩናይትድ ጄጄ ጋብሬልን እጅግ ምርጥ ብቃት ካላቸው የካሪንግተን ተጫዋቾች መካከል እንደአንዱ ተደርጎ ይመለከተዋል።
[United Scout]

#ትኩስ
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ቢሆን እንግሊዛዊውን አጥቂ ኦሊ ዋትኪንስ ማስፈረም በሚችልበት ሁኔታ ዙርያ ንግግሮችን እያካሄደ ይገኛል ።
ተጨዋቹ በአስቶን ቪላ ቤት ያለውን ቆይታ እስካሁን ድረስ በውል ሊታወቅ አልቻለም ።
[ Sam C ]

የዲያጎ ሊዮን ክለብ የሆነው ሴሮ ፖርቴኖ ሊዮን ከክለባቸው መልቀቁን ይፋ አድርገዋል።
“From the Cyclones to the Red Devils 👹"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
“From the Cyclones to the Red Devils 👹"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans