Telegram Web Link
ጄጄ ለቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ወደ ጀርመን ያቀናል!

የ14 አመቱ ጄጄ ጋብሬል በነገው ዕለት ለቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ወደ ጀርመን በሚያቀናው ከ18 አመት በታችና ከ21 አመት በታች ድብልቅ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል።

ይህ ውሳኔ የተደረገው ተጫዋቹ ከበርካታ ክለቦች ጥያቄ ቢቀርብለትም በማንችስተር ዩናይትድ ለመቆየት ከወሰነ በኋላ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ ጄጄ ጋብሬልን እጅግ ምርጥ ብቃት ካላቸው የካሪንግተን ተጫዋቾች መካከል እንደአንዱ ተደርጎ ይመለከተዋል።

[United Scout]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ትኩስ

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ቢሆን እንግሊዛዊውን አጥቂ ኦሊ ዋትኪንስ ማስፈረም በሚችልበት ሁኔታ ዙርያ ንግግሮችን እያካሄደ ይገኛል ።

ተጨዋቹ በአስቶን ቪላ ቤት ያለውን ቆይታ እስካሁን ድረስ በውል ሊታወቅ አልቻለም ።

[ Sam C ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የዲያጎ ሊዮን ክለብ የሆነው ሴሮ ፖርቴኖ ሊዮን ከክለባቸው መልቀቁን ይፋ አድርገዋል።

“From the Cyclones to the Red Devils 👹"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL

ሴሮ ፖርቴኖ ዲዮጎ ሊዮን ከክለባቸው ጋር በይፋ መለያየቱን አሳውቀዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የፕሪ ሲዝን ዝግጅታችን ሊጀመር #አምስት ቀናት ብቻ ይቀሩናል !!

- 1 ፊርማ
- 0 ሽያጭ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ለመሸጥ የተቸገረው ክለባችን !

ለክለባችን ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ሩበን አሞሪም ብዙ ተጨዋቾች ከክለቡ እንዲሰናበቱ ለቦርዱ በቀጥታ ቢናገርም ብዙዎቹ ተጨዋቾች ፈላጊ ክለቦችን በማጣታቸው ምክንያት አመራሮቹ ተጨዋቾችን ለመሸጥ በእጅጉ ተቸግረዋል።

ጄሰን ዊልኮክስ ለብዙ ተጨዋቾች ፈላጊ ክለብ ለማግኘት ከብዙ ወኪሎች እና የክለብ ዳይሬክተሮች ጋር ንግግር ላይ ሲሆን በቅርቡ ለራሽፎርድ ፣ ሳንቾ እና ጋርናቾ የዝውውር ጥያቄ ይቀርባል ብሎ ተስፋ ማድረጉ ተገልጿል።

በተጨማሪም በክለቡ ሰዎች እንደ ሳንቾ አይነት ተጨዋቾች ለገዢ ክለቦች ነገሮችን ማክበዳቸው ብስጭት መፍጠሩን ተመላክቷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሸናፊው " ማንቸስተር " ይመጣ ይሆን ? United's Fight to Rise Again ! በትሪቡን ስፖርት በጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል የቀረበ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ ዙሪያ በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
M.E.N ደጋፊዎቻችን አስመርጦ ነበር !

ማንችስተር ኢቭኒግ ኒውስ ለደጋፊዎቻችን በዚህ የዝውውር መስኮት ወደ ዩናይትድ ቢመጣ የምትመርጡት የዘጠኝ ቁጥር ጨራሽ አጥቂ ማነ ነው ሲል ድምፅ ሰብስቧል።

በዚህም ድምፅ መስጫ ላይ ከ15 ሺህ ሰዎች በላይ የተሳተፉበት ሲሆን 42% የሚሆኑት የክለባችን ደጋፊዎች ቪክተር ኦሲሜንን መምረጣቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም 41% የሚሆኑት ቪክተር ዮኬሬሽን የመረጡ ሲሆን 9% የሚሆኑት ደግሞ ሁጎ ኤኪቲኬን ሲመርጡ በሚያስገርም ሁኔታ ማንም ኦሊ ዋትኪንስን ስም አለማንሳቱ ታውቋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ለሉዊስ ዲያዝ ያቀረቡት የዝውውር ጥያቄ ውድቅ የተደረገባቸው ባየር ሙኒክ ማርከስ ራሽፎርድ እንደሌላ አማራጭ እንደሚመለከቱት ተዘግቧል።

በቀጣይም ተጫዋቹን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊያደርጉ እንደሚችሉና ከቻሉ በውሰት ካልሆነ ደግሞ በቋሚ ውል ሊያስፈርሙት እንደሚችሉ አሌክስ ክሩክና ማርኮ አልካራዝ ዘግበዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞው የክለባችን ረዳት አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ🔻

"በእግር ኳስ ከተሰሩ ትላልቅ ስህተቶች መካከል አንዱ ማክቶሚናይን እንዲለቅ መፍቀድ ነበር።"

"እርሱ የተወለደው ለማንችስተር ዩናይትድ ለመጫወት ነው። ምናልባት በጣም ቴክኒካዊ ተጫዋች ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን ታጋይ ነበር።"

"ያንን መልሶ ሊሰጣቸው የሚችለው ማትያስ ኩኛ ነው እናም በእርሱ ይካሳሉ ብዬ አስባለሁ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እለቱን በታሪክ !!

ከአንድ ወር በፊት በዚች ቀን ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞ'ን ለማዘዋወር ከብሬንትፎርድ ጋር ድርድር ጀመሩ።

እስኪ እናክብረው 🙃

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዛሬ ቀኑ ሊሆን ይችላል ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ...👀

በዝርዝር እንመለከተዋለን ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጁቬንቱስ ጃዴን ሳንቾን ከክለባችን ለማስፈረም ገፍተው እየሄዱ ይገኛሉ ።

እንግሊዛዊው ተጫዋችም አሮጊቶቹን ለመቀላቀል ያስችለው ዘንድ ደሞዙን ለመቀነስ በማሰብ ላይ መሆኑ ተገልጿል ።

[ ዲማሪዚዮ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ለዋትኪንስ ያላቸውን ፍላጎት አጠናክረው ቀጥለዋል !!

ማንቸስተር ዩናይትድ ቪክቶር ግዮኮሬሽ ወደ ሰሜን ለንደን ማምራትን ቅድሚያ ከሰጠ በኋላ ለኦሌ ዋትኪንስ ያላቸውን ጥረት አጠናክረው ቀጥለዋል ።

ነገር ግን ቪዎላዎች ለእንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋቹ  60 ሚሊዮን ፓውንድ ገደማ የዝውውር ዋጋ የጠየቁ ሲሆን....

ይህ የዝውውር ዋጋ ከተጫዋቹ ዕድሜ እና ሽያጩ ላይ ባለው ውስንነት ምክንያት ዩናይትዶች ከመጠን ያለፈ እንደሆነ ይሰማቸዋል ተብሏል።

ስለሆነም ድርድሩ በአሁን ሰዓት አወዛጋቢ መሆኑ ተሰምቷል።

[ ዘገባው የሚረር ነው ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቤንዲቶ ማንታቶ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ለ 1315 ደቂቃዎች ያህል መጫወት ችሏል።

በዚህም ተጫዋቹ #አስር ግቦችንም ማስቆጠር ሲችል #አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

Could be developed into an ideal Ruben Amorim wingback long-term.

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብርያን ምቤሞ Blah Blah ...

ያቺን ምሽት ሰከን ብሎ ማሳለፍ ቢችል ኖሮ እዚህ ሁሉ ቀውስ ውስጥ ባልገባን ነበር ።

ዛሬ ላይ ይሄን ካሜሮናዊ ለማስፈረምም እንደዚህ ባልኳተንን ነበር !!

ያለጥርጥር ለአስር አመታት በዘላቂነት የሚያገለግለንን የግራ ኮሪደሩ ፈርጥ እጃችን ላይ አስገብተን እንደነበር አንዘንጋ !!

ህይወት ላይ ሁሉም የቅፅበት ጉዳይ ነው ። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 19:42:22
Back to Top
HTML Embed Code: