Telegram Web Link
እንዴት አደራችሁልን ዩናይትዳዊያን ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተነጋግሯል።

Fabrizio Romano 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (Wiz Hasher)
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ ዙሪያ በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
ማንቸስተር ዩናይትዶች በመሀል ሜዳው ላይ ለማስፈረም ከተመለከቷቸው ተጫዋቾች ውስጥ ይገኝበታል !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመሀል ሜዳ ክፍተታቸውን ለመቅረፍ ብቁ የሆነ የመሀል ሜዳ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ማከል ይፈልጋሉ ።

በዝውውር ሊስታቸው ውስጥ ከያዟቸው ተጫዋቾች ውስጥ ስፔናዊው የፒኤስጂ የመሀል ሜዳ ኮኮብ ፋቢያን ሩዪዝ ይገኝበታል ።

የ 29 አመቱን አማካኝ ማስፈረም የሚፈልጉ ብዙ ክለቦች አሉ የሳኡዲ አረቢያ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው ።

ነገር ግን እስካሁን ድረስ ለፓሪሱ ክለብ ፒኤስጂ ፋቢያንን በተመለከተ ምንም አይነት የዝውውር ጥያቄ አልቀረበም .... ማን ዩናይትዶች የመሀል ሜዳ ችግራቸውን ለመቅረፍ ዝውውሩን በትኩረት እያጤኑበት ይገኛል ።

[ Caught Offside ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አሳዛኝ መረጃ !

ፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል ።

ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ አሳዛኝ ዜና ! 💔🥀

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከአምስት ቀናት በፊት ሰርግ ፤ ደስታ ፤ ፌሽታ ነበር።

ዛሬ ላይ ደግሞ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሀዘን ዜና።

ለዚች አጭር ህይወት ክፋት ፣ ምቀኝነት ፣ መጠላላት ጥቅም አልባ ናቸው።

ሁላችንም በህይወት እያለን መልካም ስራዎችን በጎ ተግባራትን እናዘውትር።

ለሊቨርፑል ደጋፊዎች እና ለመላው የእግርኳስ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን! ❤️‍🩹

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬይ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የክለባችን ተጨዋቾች በጆታ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እየገለፁ ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክርስቲያኖ ሮናልዶም በጆታ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የምስሉ እውነተኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባታችንን ሳንረሳ ዴይሊ ሜይል ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ ይሄ ነው ይለናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ፖላቢሌ ፖግባ ...🙏🕊️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ልክ በዚህች ቀን ከ13 ዓመታት በፊት ፖል ፖግባ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክለባችን ለቀቀ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ከጓደኛዬ ጋር ብዙ ጦርነቶችን (ጨዋታዎችን) አሳልፈናል።❤️"

"አንድ ሰው መቼ ወደ ቀጣዩ አለም እንደሚሄድ መረዳት ከባድ ነው።"

"ወንድሞቼ ጋር በመሆን የጆታን ቤተሰቦች እና የቅርቡ ሰዎች ለመንከባከብ ሰላም እንዲያገኙ ለማድረግ እንሞክራለን።"

"ለጠቅላላው ቤተሰቡ እና ወዳጆቹ የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ እፈልጋለሁ።🕊️"

[ከካፕቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሃዘን መግለጫ የተወሰደ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመኪና አደጋው ትክክለኛው ምስል?

በስፔን ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው ዛሞራ ከተማ በደረሰ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሁለቱ የእግርኳስ ተጫዋቾች ዲያጎ ጆታና አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸውን አጥተዋል።

ሆኖም በዚህ አደጋ ዙሪያ የተለያዩ ሃሰተኛ ምስሎች ቢወጡም ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸው ካለፈበት ቦታ የተነሳው ትክክለኛ ፎቶግራፍ ይህንን ይመስላል።

ከላይ ያያዝንላችሁ ምስልም አደጋው ከተከሰተበት ቦታ አውራ ጎዳና ላይ ባለ ቦይ ውስጥ የተቃጠለ የላምበርጊኒ ቅሪት ያሳያል። 😨

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 20:02:16
Back to Top
HTML Embed Code: