Telegram Web Link
መልካም አዳር Reds ..!❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ተጨማሪ የመሀል ተከላካይ የሚያስፈርመው ከዝውውር መስኮቱ መዘጋት አስቀድሞ በሚወጡ ተጫዋቾች ተመስርቶ ነው።

ሆኖም ግን ቀያይ ሰይጣናቱ የኤምቤሞን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ተቀዳሚ ስራቸው ግብ አግቢ ማስፈረም ነው።

Daily Mail 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
በግል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል!

ራስሞስ ሖይሉን ኢንተር ሚላንን ለመቀላቀል በግል ደረጃ ከስምምነት መድረሱን Man UNited News የተሰኘው ጋዜጣ በሰበር መልኩ አስነብቧል።

ተጫዋቹም የጣልያኑን ክለብ ለመቀላቀል ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑ ሲገለጽ በሁለቱ ክለቦች መካከል ግን ውይይቶች ተጠናክረው አለመካሄዳቸው ተነግሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በዝውውር መስኮቱ የአካዳሚ ተጨዋቾች ሁኔታ!

የአካዳሚ ተጨዋቾቻችን ሃሪ አማስ እና ቺዶ ኦቢ በአሞሪም ቡድን ውስጥ ቦታቸውን ለማስጠበቅ ይፈልጋሉ።

በተለይም ቺዶ ኦቢ ዩናይትድ አሁንም አዲስ 9 ቁጥር አጥቂ ለማስፈረም መቸገሩን ተከትሎ በፕሪሲዝን እድል እንደሚያገኝ ይጠበቃል።

ሴኩ ኮኔ እና ሞርሃውስ በሌላ ቡድን ልምድ ለማካበት በውሰት ውል እንደሚለቁ ይጠበቃል።

[Mail Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዲያጎ ሊዮን በማንቸስተር ዩናይትድ በግራ ክንፍ ተከላካይ ቦታ ከዶርጉ እና አማስ ጋር መወዳደር ይፈልጋል።

ማንቸስተር ዩናይትድ ሁኔታውን እየተከታተሉ ሲሆን በፔሊስትሪ ላይ እንዳደረገው ሙሉ ለሙሉ ማደግ እንዲችል በሚል በውሰት እንዲለቅ ሊወስን ይችላል።

ሁሉም ነገር ዲዬጎ ሊዮን በፕሪ ሲዝን ጨዋታዎች ላይ ባለው አቋም ላይ የተመሰረተ ነው።

[Nathan Salt]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"አንቶኒ ድንቅ ተጫዋች ነው ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብዙ ነገር አድርጎልናል።"

"ሆኖም ግን ማስተካከል ያሉብን በርካታ ነገሮች አሉ፣ ከመደበኛው የተለየ ነገር ማድረግ አንችልም።"

"በዚህ መንገድ ላይ እየሰራን ያለነው ነገር ቀላል ስላልሆነ ነው።"

የሪያል ቤቲሱ ፕሬዝዳንት ኤንጅል ሃሮ🎙

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስቶንቪላ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በኦሊ ዋትኪንስ ዝውውር ላይ ድርድር ማድረግ ጀምረዋል።

በቅርብ ሳምንታት ማንቸስተር ዩናይትድ በተጫዋቹ ላይ ያለው ፍላጎት ጨምሯል እና ክለቡ በቅርቡ በበርሚንግሃም ከሚገኘው ቡድን ጋር የመጀመሪያ ውይይት አድርጎ ነበር።

አስቶንቪላ ለአጥቂያቸው £60 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ ነገርግን ማን ዩናይትድ 30 ሊሞላው ለተቃረበ ተጫዋች ይህን ያህል ገንዘብ ለመክፈል ፍቃደኛ አይደሉም።

[David McDonnell]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ኤሪክ ቴን በማንችስተር ዩናይትድ ውሉን እስከ 2026 ማራዘሙን ክለቡ አሳውቋል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ልክ በዚህች ቀን ከአንድ አመት በፊት ክለባችን የኤሪክ ቴንሃግን ውል ማራዘሙን ይፋ አደረገ። ✍️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጋርናቾ ዝውውር ተስፋ ቆርጠዋል!

ማንቸስተር ዩናይትድ አርጀንቲናዊውን ኮከብ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለመሸጥ በ £60 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋቸው ላይ እስካሁን የደረቁ ሲሆን...

እንደ ቼልሲ፣ አስቶንቪላ እና ናፖሊ ያሉ ፈላጊ ክለቦችን ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው ብለው በማሰባቸው በዝውውሩ ያላቸውን ተስፋ አስቆርጧል።

[Ben Jacobs]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሩበን ወደ ማንችስተር እየተመለሰ ይገኛል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን ላይመለሱ ይችላሉ!

በቀጣይ ሳምንት ለቅድመው ውድድር ዘመን ዝግጅት በርካታ የክለባችን ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንደሚመለሱ የሚታወቅ ነው።

ሆኖም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንዲመለሱ ለማድረግ ፍቃደኛ አለመሆኑ እየተዘገበ ይገኛል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እነዚህ ተጫዋቾች በቀያይ ሰይጣናቱ ቤት እንደማይቀጥሉ ተስፋ አድርገው እንደነበር ሲገለጽ እነኚህ የክለቡ ቫይረስ ተደርገው የሚታዩት ተጫዋቾችም ወደ ካሪንግተን እንዳይከትሙ ሊከለክሉ እንደሚችሉ ተነግሯል።

ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኧረ የ HERE WE GO ያለህ 😐

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማንቸስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ ሁዋን ማታ የ MBE ክብርን በእንግሊዙ አምባሳደር ተሸልሟል።

ማታ ከ250 በላይ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን በማስተባበር የገቢያቸውን 1% ለማህበራዊ ጉዳዮች እንዲለግሱ አድርጓል።

እግርኳስ በማህበራዊ ህይወት ላይ ያለውን አዎንታዊ ተግባር በማሳየቱ እና በእግርኳሱ ባገኘው ስኬት ነው ይህንን ክብር መጎናፀፍ የቻለው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማርከስ ራሽ ፎርድ የባርሴሎና ተቀዳሚ ምርጫ እንዳልሆነ የሚያሳይ መረጃን ፋብሪዚዮ አጋርቷል !!

ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስ በአትሌቲክ ክለብ አዲስ ኮንትራት ከፈረመ ቡሀላ ፊታቸውን ወደሌሎች ተጫዋቾች እንደሚያዞሩ ሲጠበቅ ነበር ።

የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና አሁን ላይ ትኩረታቸውን ወደ ኮሎምቢያዊው የሊቨርፑል የግራ መስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝ አዙረዋል በሚቀጥሉት ሳምንታት አዲስ እና የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄን ለመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለማቅረብ አቅደዋል ።

ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ ባርሴሎና የመዘዋወር ፅኑ ፍላጎት አለው ሲል ፋብ ዘግቧል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ራሺ ወደ ልምምድ ይመለሳል!

ማርከስ ራሽፎርድ ክለባችን በዕለተ ሰኞ በካሪንግተን በሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዘመን የልምምድ መርሃ ግብር ላይ እንደሚሳተፍ ይጠበቃል።

ለራሺ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮችም ተጫዋቹ ወደ ክለባችን ለመመለስ ምንም ችግር እንደሌለበትና በልምምድ ቦታ ላይ 100% ያለውን እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

[Chris Wheeler]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሞሪምና የአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ወደ ካሪንግተን ተመልሰዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/07 08:03:16
Back to Top
HTML Embed Code: