Telegram Web Link
ክለባችን ተጨማሪ የመሀል ተከላካይ የሚያስፈርመው ከዝውውር መስኮቱ መዘጋት አስቀድሞ በሚወጡ ተጫዋቾች ተመስርቶ ነው።

ሆኖም ግን ቀያይ ሰይጣናቱ የኤምቤሞን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ተቀዳሚ ስራቸው ግብ አግቢ ማስፈረም ነው።

Daily Mail 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
611👌39👍36😁22🙏9🫡9👏1
በግል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል!

ራስሞስ ሖይሉን ኢንተር ሚላንን ለመቀላቀል በግል ደረጃ ከስምምነት መድረሱን Man UNited News የተሰኘው ጋዜጣ በሰበር መልኩ አስነብቧል።

ተጫዋቹም የጣልያኑን ክለብ ለመቀላቀል ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑ ሲገለጽ በሁለቱ ክለቦች መካከል ግን ውይይቶች ተጠናክረው አለመካሄዳቸው ተነግሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍653110💔48🙏24🎉19😁12👌3
በዝውውር መስኮቱ የአካዳሚ ተጨዋቾች ሁኔታ!

የአካዳሚ ተጨዋቾቻችን ሃሪ አማስ እና ቺዶ ኦቢ በአሞሪም ቡድን ውስጥ ቦታቸውን ለማስጠበቅ ይፈልጋሉ።

በተለይም ቺዶ ኦቢ ዩናይትድ አሁንም አዲስ 9 ቁጥር አጥቂ ለማስፈረም መቸገሩን ተከትሎ በፕሪሲዝን እድል እንደሚያገኝ ይጠበቃል።

ሴኩ ኮኔ እና ሞርሃውስ በሌላ ቡድን ልምድ ለማካበት በውሰት ውል እንደሚለቁ ይጠበቃል።

[Mail Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
456👍44💔20🙏10
ዲያጎ ሊዮን በማንቸስተር ዩናይትድ በግራ ክንፍ ተከላካይ ቦታ ከዶርጉ እና አማስ ጋር መወዳደር ይፈልጋል።

ማንቸስተር ዩናይትድ ሁኔታውን እየተከታተሉ ሲሆን በፔሊስትሪ ላይ እንዳደረገው ሙሉ ለሙሉ ማደግ እንዲችል በሚል በውሰት እንዲለቅ ሊወስን ይችላል።

ሁሉም ነገር ዲዬጎ ሊዮን በፕሪ ሲዝን ጨዋታዎች ላይ ባለው አቋም ላይ የተመሰረተ ነው።

[Nathan Salt]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
724👍79🙏34😢11💔10
"አንቶኒ ድንቅ ተጫዋች ነው ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብዙ ነገር አድርጎልናል።"

"ሆኖም ግን ማስተካከል ያሉብን በርካታ ነገሮች አሉ፣ ከመደበኛው የተለየ ነገር ማድረግ አንችልም።"

"በዚህ መንገድ ላይ እየሰራን ያለነው ነገር ቀላል ስላልሆነ ነው።"

የሪያል ቤቲሱ ፕሬዝዳንት ኤንጅል ሃሮ🎙

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌39992👍38🙏19😢8😁7🤩2
አስቶንቪላ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በኦሊ ዋትኪንስ ዝውውር ላይ ድርድር ማድረግ ጀምረዋል።

በቅርብ ሳምንታት ማንቸስተር ዩናይትድ በተጫዋቹ ላይ ያለው ፍላጎት ጨምሯል እና ክለቡ በቅርቡ በበርሚንግሃም ከሚገኘው ቡድን ጋር የመጀመሪያ ውይይት አድርጎ ነበር።

አስቶንቪላ ለአጥቂያቸው £60 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ ነገርግን ማን ዩናይትድ 30 ሊሞላው ለተቃረበ ተጫዋች ይህን ያህል ገንዘብ ለመክፈል ፍቃደኛ አይደሉም።

[David McDonnell]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
542👌77😢53💔49😁37👍33🤯8🤔7🙏2💯1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ኤሪክ ቴን በማንችስተር ዩናይትድ ውሉን እስከ 2026 ማራዘሙን ክለቡ አሳውቋል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ልክ በዚህች ቀን ከአንድ አመት በፊት ክለባችን የኤሪክ ቴንሃግን ውል ማራዘሙን ይፋ አደረገ። ✍️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔694😁9154👍13😴8🙏4😢3🔥2👌1
በጋርናቾ ዝውውር ተስፋ ቆርጠዋል!

ማንቸስተር ዩናይትድ አርጀንቲናዊውን ኮከብ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለመሸጥ በ £60 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋቸው ላይ እስካሁን የደረቁ ሲሆን...

እንደ ቼልሲ፣ አስቶንቪላ እና ናፖሊ ያሉ ፈላጊ ክለቦችን ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው ብለው በማሰባቸው በዝውውሩ ያላቸውን ተስፋ አስቆርጧል።

[Ben Jacobs]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍42897👏28💔25😁10🙏2
ሩበን ወደ ማንችስተር እየተመለሰ ይገኛል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🏆911163😁33👍32🙏21🍾15🔥7🤝21
አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን ላይመለሱ ይችላሉ!

በቀጣይ ሳምንት ለቅድመው ውድድር ዘመን ዝግጅት በርካታ የክለባችን ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንደሚመለሱ የሚታወቅ ነው።

ሆኖም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንዲመለሱ ለማድረግ ፍቃደኛ አለመሆኑ እየተዘገበ ይገኛል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እነዚህ ተጫዋቾች በቀያይ ሰይጣናቱ ቤት እንደማይቀጥሉ ተስፋ አድርገው እንደነበር ሲገለጽ እነኚህ የክለቡ ቫይረስ ተደርገው የሚታዩት ተጫዋቾችም ወደ ካሪንግተን እንዳይከትሙ ሊከለክሉ እንደሚችሉ ተነግሯል።

ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
651👏87👍29😁23🙏3😱1
ኧረ የ HERE WE GO ያለህ 😐

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
874😁27026👏21👍17🙏10❤‍🔥3
በስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው እና ለካታላኑ ክለብ ፊርማውን እንደሚያኖር በርግጠኝነት ሲነገር የነበረው ኒኮ ዊሊያምስ ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር አዲስ ለረጅም አመት የሚያቆይ ኮንትራት ተፈራርሟል ።

በአዲሱ ኮንትራቱ የውል ማፍረሻው ቀድሞው ከነበረው በብዙ ፐርሰንት ከፍ ያለ ሲሆን በአሁኑ ኮንትራቱ ላይ የተቀመጠው የውል ማፍረሻ 96 ሚሊዮን ዩሮ ነው ።

ይሄ የዝውውር ክፍያ ባርሴሎናዎችን ከዝውውሩ እንዲወጡ አድርጓቸዋል እና ፊታቸውን ወደ ሌሎች አማራጮች አዙረዋል ።

ከዚ ቀደም በተዘገቡት መረጃዎች መሰረት ባርሴሎናዎች የኒኮ ዊሊያምስ ዝውውር ካልተሳካላቸው ፊታቸውን ወደ ማርከስ ራሽ ፎርድ እና ወደ ሊዊስ ዲያዝ እንደሚያዞሩ ይጠበቃል ።

ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ ባርሴሎና !!?


@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
459😁47👍28🙏15💔12👌3
የማንቸስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ ሁዋን ማታ የ MBE ክብርን በእንግሊዙ አምባሳደር ተሸልሟል።

ማታ ከ250 በላይ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን በማስተባበር የገቢያቸውን 1% ለማህበራዊ ጉዳዮች እንዲለግሱ አድርጓል።

እግርኳስ በማህበራዊ ህይወት ላይ ያለውን አዎንታዊ ተግባር በማሳየቱ እና በእግርኳሱ ባገኘው ስኬት ነው ይህንን ክብር መጎናፀፍ የቻለው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
593👏45👍21🎉10🙏7🔥3😢2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
በስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው እና ለካታላኑ ክለብ ፊርማውን እንደሚያኖር በርግጠኝነት ሲነገር የነበረው ኒኮ ዊሊያምስ ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር አዲስ ለረጅም አመት የሚያቆይ ኮንትራት ተፈራርሟል ። በአዲሱ ኮንትራቱ የውል ማፍረሻው ቀድሞው ከነበረው በብዙ ፐርሰንት ከፍ ያለ ሲሆን በአሁኑ ኮንትራቱ ላይ የተቀመጠው የውል ማፍረሻ 96 ሚሊዮን ዩሮ ነው ። ይሄ የዝውውር ክፍያ ባርሴሎናዎችን…
ማርከስ ራሽ ፎርድ የባርሴሎና ተቀዳሚ ምርጫ እንዳልሆነ የሚያሳይ መረጃን ፋብሪዚዮ አጋርቷል !!

ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስ በአትሌቲክ ክለብ አዲስ ኮንትራት ከፈረመ ቡሀላ ፊታቸውን ወደሌሎች ተጫዋቾች እንደሚያዞሩ ሲጠበቅ ነበር ።

የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና አሁን ላይ ትኩረታቸውን ወደ ኮሎምቢያዊው የሊቨርፑል የግራ መስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝ አዙረዋል በሚቀጥሉት ሳምንታት አዲስ እና የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄን ለመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለማቅረብ አቅደዋል ።

ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ ባርሴሎና የመዘዋወር ፅኑ ፍላጎት አለው ሲል ፋብ ዘግቧል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁363115💔53👍23😎7🙏3😈3❤‍🔥2👌1
ራሺ ወደ ልምምድ ይመለሳል!

ማርከስ ራሽፎርድ ክለባችን በዕለተ ሰኞ በካሪንግተን በሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዘመን የልምምድ መርሃ ግብር ላይ እንደሚሳተፍ ይጠበቃል።

ለራሺ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮችም ተጫዋቹ ወደ ክለባችን ለመመለስ ምንም ችግር እንደሌለበትና በልምምድ ቦታ ላይ 100% ያለውን እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

[Chris Wheeler]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
662👍73😁58💔38🤔7🔥4👏3🎉3🙏3😈3
አሞሪምና የአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ወደ ካሪንግተን ተመልሰዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
683🏆41🙏29👌15👍8👏7😁4😈4
2025/07/08 17:53:28
Back to Top
HTML Embed Code: