#አስቸኳይ_የህይወት_አድን_ጥሪ
ራሄል ይልማ ታየ ትባላለች በ2016 ከጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ተመርቃ ዝቅ ብለው ከፍ ያደረጓት ቤተሰቦቹ ኩራት ለመሆን መንገዷን ስታማትር ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጭ በመሆናቸው በአስቸኳይ ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለባት ተነግሯት አሁን ላይ በሞት እና በህይወት ውስጥ በመሆም የአልጋ ቁራኛ ሁናለች።
ኩላሊት የሚለግስ ቤተሰብ ቢገኝም ንቅለ ተከላ ለማድረግ ለህክምናው የተጠየቀው ከፍተኛ ገንዘብ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ በመሆኑ እህታችን የሁላችንንም ድጋፍ ትሻለች።
ትናት ትልቅ ተስፋና ህልም የነበራት እህታችን ዛሬ ላይ የወገኖቿን እጅ መዘርጋት እየሻተች በትልቅ የህይወት ትግል ትገኛለች።
እናም እናተ #ልበወርቅ ኢትዮጲያውያን በሙሉ የአቅማችንን ድጋፍ በማድረግ ለእህታችን ህይወት መዳን ምክንያት እንሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃን🙏
#ድጋፍ_ለማድረግ👇
CBE:-1000417908831 ራሄል ይልማ ታዬ
Abisinya:-97177047 Rahel Yilma Taye
EBirr:-0977732598 Rahel Yilma Taye
Telebirr:-0943842639 Tesfanesh

#Update
አንቶኒ ወደ ሪያል ቤቲስ የመዘዋወር እድሉ አሁንም ከፍተኛ ነው ።
የዝውውሩ ብቸኛ እክል ተጨዋቹ በክለባችን ቤት ከሚከፈለው ደሞዝ አንፃር ....
የስፔኑ ክለብ ለብራዚላዊው የመስመር አጥቂ ያቀረበው ሳምንታዊ ደሞዝ አነስተኛ ነው ብሎ እንደሚያምን ተዘግቧል ።
ተጨዋቹ በግል ጥቅማ ጥቅሞች ዙርያ ከስፔኑ ክለብ ጋር ከስምምነት መድረስ የሚችል ከሆነ በክለቦች መካከል ዙርያ ነገሮች ውስብስብ ይሆናሉ ተብሎ አይጠበቅም ።
ሪያል ቤቲስ በዚህ ክረምት ተጨዋቹን በቋሚነት ለማስፈረም የማይችል ከሆነ ዳግም በውሰት ውል ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።
[ ዘ ቴሌግራፍ ]
@Man_United_Ethio_Fans

የስፔኑ ክለብ ሪያል ቤቲስ ብራዚላዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ የቀኝ መስመር አጥቂ አንቶኒ ሳንቶስ በድጋሚ ማስፈረም እንደሚችሉ ተስፋ አድርገዋል ።
የሪያል ቤቲሶች ሀሳብ አንቶኒ ሳንቶስን ዳግም በውሰት ውል ማስፈረም ነው ።
{ ኦሊቨር ካይ , ዘ አትሌቲክ ፉትቦል }
@man_united_ethio_fans

🧐 ዲዬጎ ሊዮን በኢንስታግራም ገጹ:-
"በመጀመሪያ ደረጃ ማንችስተር ዩናይትድን ለመሰለ ታላቅ ክለብ ወክዬ እንድጫወት ለፈቀደልኝ ለፈጣሪዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
- ዘወትር በልምምድ ላይ፣ በሜዳ ላይ እንዲሁም ከሜዳ ውጪ ያለኝን ሁሉ ለመስጠት ቃል እገባለሁ።
- ክለቡ እምነት ስለጣለብኝ እና ቤተሰቦቼም ሁልጊዜ ከጎኔ ስለሆኑ አመሰግናቸዋለሁ።
- ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችና በጉዞዬ ለሚደግፉኝ ሁሉ ደስታን እንደምሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ።
- ሌላ ተጨማሪ ግቤን አሳክቻለሁ፣ ከፓራጓይ እስከ ዓለም አጽናፍ፤ እንቀጥል ቀያይ ሰይጣናት!!" 🇵🇹

#Update !
ባርሴሎና እና ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት በማርከስ ራሽፎርድ ዙሪያ ለመነጋገር መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
ማርከስ ባርሴሎናን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ዝውውሩንም እውን ለማድረግ ትልቅ መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀቱ ተሰምቷል ።
[Santi Aouna ]

ዲያጎ ሊዮን በኢንስታግራም ገፁ !
ከፓራጓይ ኮሎኒያ ትንሿ መንደር እስከ ገናናው ኦልትራፎርድ !!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከፓራጓይ ኮሎኒያ ትንሿ መንደር እስከ ገናናው ኦልትራፎርድ !!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from Lengo sport
ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ
አሁኑኑ ይሳተፉ!
Win Your Share of 500,000 Birr
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw!
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning!
⏳ Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!
🔗 Deposit now and start winning!
https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በትላንትናው እለት አንዳንድ በማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልጉ በይፋ አስታውቀዋል በማለት የተለያዩ ታማኝ ምንጮች ሲዘግቡ ተስተውሏል።
ነገር ግን ይህ ድርጊት ተጫዋቾቹ የራሳቸውን ገፅታ ለማሳመር ተጠቀሙበት እንጂ ነገሩ የተገላቢጦሽ ነው።
እነዚህ ተጫዋቾች በማንችስተር ዩዩናይትድ ቤት ምንም አይነት ቆይታ እንደማይኖራቸውና በክለቡ እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ከተነገራቸው ሰነባብተዋል። አሞሪምም እንደነ ራሽፎርድ እና ጋርናቾ ያሉ ተጫዋቾችን በቀጥታ ክለብ እንዲፈልጉ ነግሯቸው እንደነበርም የሚታወስ ነው።
ታዲያ እነዚህ ተጫዋቾች የራሳቸውን ስም ለማሳመር በማሰብ ከወራት የፊት አንፈልጋቹም ያላቸውን ቡድን አሁን ላይ መልቀቅ እንፈልጋለን ብለው በይፋ ለሚዲያ ተናግረዋል።
ይህ ማለት አንድ ካንፓኒ አንድ ሰራተኛን ተባረሀል 2 ወር አለህ እቃህን አዘጋጅ ካለው በኋላ ሰራተኛው የመልቀቂቃ ደብዳቤ እንደማስገባት ነው።
እንደነ ምባፔ ፡ አርኖልድ እና የመሳለሉት ተጫዋቾች በክለብ ተለምነው እንዲቆዩ የተለያዩ ኮንትራቶች ቀርበውላቸው ይቅርብኝ በማለት በይፋ መውጣት እንፈልጋለን በማለት ሀሳባቸውን ሲናገሩ የኛዎቹም አይቅርብኝ ነው መሰል አንድ ክለብ እንኳን የእናስፈርማቹ ጥያቄን ሳያቀርብላቸው አንፈልጋቹም ያላቸውን ክለባቸውን እኛም አንፈልግም በማለት ይገኛሉ።
ብትፈልጉስ……😏
@Man_United_ethio_fans

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
በቲክቶክ የምታቁት ዮፋቴ ስፓርት በ ቴሌግራም ነፃ የ ቤቲንግ ቲፖችን ይዞ ከች ብሏል
Join_here
በነፃ እየወሰዳቹ በፈለጋቹት የቤቲንግ መወራረጃ አማራጮች ትርፋማ ይሁኑ
ይጫኑ
Join our free betting tip giving channel to win on our daily tips
https://www.tg-me.com/+VsUQgcBaf87bgBHL
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

በባርሴሎና ዕቅድ ውስጥ የለም !!
ማርከስ ራሽፎርድ በአሁን ሰዓት በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና እቅድ ውስጥ #አለመኖሩ ተገልጿል ።
የማርከስ ራሽፎርድ ወኪል ተጫዋቹ ባርሴሎናን መቀላቀል እና ከላሚን ያማል ጋር መጫወት....
እንደሚፈልግ ብገልፅም ይህ ነገር በአሁን ሰዓት የሚቻል ነገር ነው ተብሎ አይታመንም ተብሏል።
[ ዘገባው የስፔኑ ዕውቁ ጋዜጠኛ ዲያሪዮስ ነው ]