Telegram Web Link
አመቱን የሊጉ ግርጌ ላይ ሆኖ ያጠናቀቀው ክለባችን የአንድ ተጨዋች ዝውውር እንዳጠናቀቀ ዝም ዝም እንዳለ የፕሪሲዝን ዝግጅታችን ሊጀምር 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል።

አሞሪም ከአስከፊው ጊዜ በኃላ ጥሩ ጊዜ እየመጣ ነው ቢልም በእነ ሰርጂም በቂ ድጋፍ እያገኘ አይመስልም።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁561👍92😢9064💔42🕊10🙏4👏1
📸 ዲዬጎ ሊዮን በኦልትራፎርድ ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
990😁54👍45😎25👌12🙏8😈2🤔1
አስር አረንጓዴ ጠርሙሶች ድንገት እስኪሰበሩ እየጠበቀ የሚገኘው የክለባችን የአጥቂ አሰሳ ።

👉 ሊያም ዴላፕ ወደ ቼልሲ

👉 ቪክተር ዮኮሬሽ ወደ አርሰናል

ሁሉም አረንጓዴ ጠርሙስ ድንገት ወድቆ እስኪሰበር ስንት ይቀራል ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔741😁29366👍12😢8🙏1
ዲዬጎ ሊዮን ❤️

በቀጣዩ አመት ስኬት የሚገባው ሰው!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.07K👍60😁37🙏30🍓8
2023 የተከፈተ group ያላችሁ 🤑 አላችሁ

👇
@MickyXast
💔51👍1
Amorim at the British F1 Grand Prix !

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
671💔37👍30😁18👏10🏆3🙏1
ቤንጃሚን ሴስኮን ወደ ክለባችንን ማስኮብለል ከቻልን ምን አይነት ስሜት ይሰማችኋል ?

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
😁1.87K324💔73🤔62👌51🍾40🔥38😢33👍17👀9😘5
ይሄንን ማልያ ስትመለከቱ አእምሯችሁ ላይ ቀድሞ ብቅ የሚለው ተጨዋች ማን ነው ?

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
494👍44🤩14🏆12😱10💔2
📰 Who Scored የሰራው የአሌሃንድሮ ጋርናቾ ጠንካራና ደካማ ጎን

ጠንካራ ጎን 📊

ተጫዋቹ ምንም አይነት ጠንካራ ጎን የለውም 🤩

ደካማ ጎን 📊

-ክሮስ ማድረግ
-የአየር ላይ ኳሶች

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁998106💔34👍33👀28👏11🤯8💯7😈4😨3😱2
ባርሳ ፊቱን ወደ ራሽፎርድ ያዞራል!

ኒኮ በክለቡ ውሉን ካራዘመ በኋላ ሉዊስ ዲያዝን ለማስፈረም ሞክሮ አይንህን ለአፈር የተባለው ባርሴሎና ከራሽፎርድ ጋር ንግግር መጀመሩ ተገልጿል።

ባርሴሎና ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረም ከባድ ነው ብለው ያምናሉ እናም ከክለባችን እና ከራሽፎርድ ጋር በድጋሜ ንግግር መጀመር እንደሚፈልጉ ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል።

ተጫዋቹ ምንም እንኳን ባርሴሎና ላይ የሙጥኝ ቢልም ሌሎች በርካታ ፈላጊ ክለቦች እንዳሉትም ተመላክቷል።

ዘገባው የታማኙ ጋዜጠኛ ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ ነው።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
458👍57😁42🆒16🤯7🙏7💔5👀3😱2
ነገ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንደሚመለሱ ይታወቃል።

ያን በማስመልከት የድሮ የስልጠና ፎቶዎችን እናስቃኛችሁ...

ዴኒስ ሎው ፣ ቦቢ ቻርልተን እና ጆርጅ ቤስት በአንድ ወቅት ስልጠና የሚያደርጉት በዚህ መልኩ ነበር።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
714😁216👍29❤‍🔥18👌15🏆7😢5
የጣልያን እግር ኳስ ጋዜጠኛው ሚርኮ ዲ ናታል:-

"ሰኞ ወይም ማክሰኞ ከዩናይትድ ጋር አዳዲስ ንግግሮች ይኖራሉ።

በዚህም ጁቬንቱስ በሳንቾ ዙሪያ ከቀያይ ሰይጣናቱ ጋር ከስምምነት እንደሚደርስ ተስፋን ሰንቋል።"

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
437🙏68👍29🔥10😁2😴2👌1
ማትያስ ኩኛ ከቤተሰቡ ጋር ማንችስተር ይገኛል። ዛሬ በሚጀምረው ልምምድ ላይ እንደሚሳተፍም ይጠበቃል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
👍858163🙏28😍8🎉7👌6😴3👏1
አንዳንድ ምንጮች ዩናይትድ ከጋርና ዝውውር 70 ሚሊየን ዩሮ እንደሚፈልግ ገልፀውልኛል ።

በተቃራኒው ደግሞ የክለቡ የቅርብ ምንጮች እስካሁን ክለቡ ለተጨዋቹ የዋጋ ተመን እንዳላወጣ አሳውቀውኛል ።

ቼልሲ አሁንም በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው ።

[ ላውሪ ዊትሁዌል ]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
441😁80👍46😱6🤝5
ብሩኖ ፈርናርዴዝ እና ዲዬጎ ዳሎት በዚህ ሳምንት ወደ ፕሪ ሲዝን ልምምድ ሊመለሱ የነበረ ቢሆንም ፤

ከሀገራቸው ልጅ ጆታ አሳዛኝ ህልፈት ሀዘን እንዲያገግሙ ልዩ እረፍት ተሰጧቸዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
962👍90😢58👏24🙏14🕊1
2025/07/10 22:43:05
Back to Top
HTML Embed Code: