Telegram Web Link
"እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ እና እንደ ማርከስ ራሽፎርድ የቅርብ ጓደኝቴ ... ማርከስ ራሽ ፎርድ በክለቡ ቢቆይ እና በክለቡም ስኬታማ ጊዜያትን ቢያሳልፍ ብዬ እመኛለሁ።"

"ምክንያቱም ማርከስ ራሽፎርድ ከልጅነቱ ጀምሮ በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ነው ያሳለፈው ለክለቡም ትልቅ ፍቅር አለው።"

"በማርከስ ራሽ ፎርድ ዙሪያ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አላውቅም ነገር ግን ራሽፎርድ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ቢቀጥል በእውነቱ በጣም ደስተኛ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ... ሁለቱም ወገኖች በዚህ ረገድ ተጠቃሚ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።"

"አስታውሳሉሁ ማርከስ ራሽፎርድ በልጅነቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን ከኛ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የቡድን ልምምድ ሲያከናውን ..... በጣም አስደናቂ ነበር የሚጫወትበትን መንገድ በጣም ነበር የወደድኩት ለማርከስ ራሽ ፎርድ በጣም አስደናቂ ልጅ እንደሆነ ነገርኩት።"

"በዛን ወቅት ያሳየው እንቅስቃሴ አስደናቂ ነበር ኳሱን ሲጫወት ምንም ፍርሀት በውስጡ አይነበብም ነበር ፍርሀት የለሽ ነበር።"

"ማርከስ ራሽ ፎርድ በጥሩ ሞራል እና በጥሩ ብቃት ላይ ከተገኘ አንተ በየትኛውም ሰአት እሱ ጨዋታውን አሸንፈን እንድንወጣ ያደርገናል የሚል ስሜት እንዲሰማህ ማድረግ ይችላል።"

{ ሌጀንድ ሁዋን ማታ ስለ ራሽፎርድ ከ ዘ አትሌቲክ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
557👍25😁16🎉8👏5👌5🙏2💔2
#መጠይቅ

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመከፈቱ በፊት ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የመሀል አጥቂ ቦታውን ለማጠናቀር በዋናነት ሶስት እጩ ተጫዋቾችን ለይቶ ነበር ።

ሊያም ዴላፕ ዋነኛው እና ከዋጋውም አንፃር ተመራጩ ተጫዋች ነበር ነገር ግን ወደ ቼልሲ ማቅናት ችሏል ።

ቀጥሎ ቪክቶር ዮኬሬሽ ነበር ነገር ግን እሱም ቢሆን የማን ዩናይትድን ፍላጎት ችላ በማለት ወደ አርሰናል ለማቅናት የጊዜ ጉዳይ ብቻ ቀርቶታል ።

ሌላኛው ቪክቶር ኦስሚሄን ነበር ነገር ግን እሱም ከክለባችን ሰዎች ጋር ሊስማማ አልቻለም ምክንያቱም ኦሲምሄን በሳምንት እንዲከፈለው የፈለገው እና ለክለባችን ሰዎች የጠየቀው ጥያቄ በፍፁም በማን ዩናይትድ በኩል ተቀባይነት ሊኖረው አልቻለም ።

አሁንም ድረስ ኦስሚሄን ሊመጣ ይችላል ብሎ ለሚጠብቅ ሰው ተስፋ የሚያስቆርጡ መረጃዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መውጣት ጀምረዋል ኦስሚሄን በቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ለተጨማሪ የውድድር አመት ሊያቆየውን የሚችልን ውል ሊፈራረም ነው የሚሉ ሪፖርቶች መውጣት ጀምረዋል ።

ሌላው ሁጉ ኤኪቲኬ ነው ይሄ ዝውውር ዩናይትድ አሁን ካለበት የፋይናንስ አኳያ ሁኔታ አንፃር በፍፁም ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም ።

የሰርጂም ራት ክሊፍ አስተዳደር በገንዘብ ችግር እና በሌሎች ምክንያቶች እንደ ካልቨርት ሌዊን አይነት አጥቂዎችን ሊያስፈርሙ አይችሉም'ን ? እንደዚ ሊያደርጉ አይችሉም ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል ?


@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
238💔71😁38👍17🤔7🤯3🙏1🏆1
Forwarded from Winball Betting
12
💸ፈጣን ቢንጎ የፈጠነ ቦነስ ይንበሽበሹ
🤑ሲመዘገቡ ቦነስ አሎት
💰ለወዳጆ ሲያጋሩ ተጨማሪ ቦነስ
💸በየቀኑ 12ሺ ብር ቦነስ
🎁አሁኑኑ የፈጠነ ተጫውተው
ይንበሽበሹ🤑

Website link: https://www.fetanbingo.com/

Telegram group ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/fetanbingo_group


Telegram bot: @fetanbingo_bot
14
🔥1.01K6156😁24👍14😈7❤‍🔥4🙏3🎉2🏆2
በዚህ ደካማ የዝውውር እንቅስቃሴ ዋነኛ ተጎጂው ማን ነው ?

ክለባችን በዚህ የዝውውር መስኮት የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈረም ወደ ገበያው የገባ ሲሆን ምንም ፍሬ ያፈራ እንቅስቃሴ አላደረገም።

የክለባችን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለክለቡ ፕላን A እና B ያላቸውን አጥቂዎች ገልጾ የነበረ ሲሆን ክለቡ በበኩሉ የእኛ ፕላን A ዴላፕ ነው ሲሉ አስቀምጠው ነበር።

አሁን ላይ ዩናይትድ ሁሉምን አማራጮች አጥቷል ማለት ይቻላል። በተለይም የሩበን ፕላን A የነበረው ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል ለመሄድ ተቃርቧል።

በተጨማሪም የሩበን ፕላን B የነበረው ቪክተር ኦሲሜን የዩናይትድ አመራሮች ስግብግብነት ታክሎበት ወደ ጋላታሰራይ በቋሚ ዝውውር ለመዘዋወር በግል ከስምምነት ላይ ደርሷል።

ክለቡ በተለይም ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጄሰን ዊልኮክስ ፕላን A ነው ያለው ሊያም ዴላፕ ቼልሲን ተቀላቅሏል።

በሌላ በኩል የዩናይትድ ሰዎች በዝርዝሩ የያዟቸው እንደ ሁጎ ኤኪቲኬ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ያሉ አጥቂዎች ዋጋቸው 90/100 ሚሊዮን ዩሮ በመሆኑ ለማግኘት አዳጋች ነው።

አሁን ላይ በዩናይትድ የዝውውር እቅድ ውስጥ የሚገኙት አጥቂዎች ኦሊ ዋትኪንስ እና ካልቨርት ሊውን ናቸው።

በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ሩበን አሞሪም ከዚህ በኋላ አጥቂ ካገኘ እራሱ ፕላን C ወይም D ብሎ የያዛቸው ተጨዋቾች አይደሉም።

ሆኖም እየመረረው ይህንን እውነታ እንዲውጠው የተፈረደበት ማንም አይደለም ሩበን አሞሪም ነው። ብዙ ተስፋ ያደረገበት የዝውውር መስኮቱ ምንም ጥሩ አለመሆኑ ማንንም ሳይሆን የሚያስወቅሰው ከስራው የሚያሰናብተው እሱኑ ነው።

እኔ በግሌ እንደ ኦሊ ዋትኪንስ እና ካልቨርት ሊዊን ያሉ ተጨዋቾች ላይ ክለቡ ኢንቨስት ከሚያደርግ ከገንዘቡ በመሀል አማካኝ ስፍራው ወይም ሌሎች ቦታዎችን አጠናክሮበት በእነ ዚርክዚ እስከ ጥር መቸገር ይሻላል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
549👍103👌21😨13💯10😢7😁5🙏5👏1🤔1
ሌኒ ዮሮ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
722🔥41😁17🏆17👌7👏4😨4🎉3🤔1🙏1
1.1K👍106🫡36😁20👌16🆒9🏆3🤝3🤯2🎉2🙏1
አንድ የነበረንን ሲግማ አጥተነዋል !😞

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.8K122👌33😢29💔26🕊11👍9👀9🍾8👏3🙏1
941👌96😁78👀16👍15🙏11😱6😴2
#Breaking

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ...

ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !!

[ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁39891👍36🤯10💔10🔥6👌2🙏1
አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል የሚያደርገው ዝውውር የተጠናቀቀ ሲሆን ዩናይትድ በውሉ መሰረት 20% የዝውውር ሂሳቡን የሚያገኝ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
691👍98👏21👌21😁148🤯5🎉2🍾2🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#Breaking ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ... ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !! [ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ለዚህ እንደ ምክንያት የተጠቀሰው የዩናይትድ ሰዎች በቀጣይ አመት ሊሰራ የታሰበው ዶክመንተሪ የቡድኑ የእድገት ሂደት ላይ ተፅእኖ ሊፈጥር ይችላል የሚል እምነት በማሳደራቸው ነው ተብሏል !!

ይሄንን ተከትሎም የዩናይትድ ሰዎች በእግር ኳስ ዶክመንተሪ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ሊያስገኝላቸው የሚችለውን ስምምነት መፈፀም ሳይችሉ ቀርተዋል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
427💔37👍33👌10👏1🙏1
#Update

ምንም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በግብ ጠባቂ ስፍራው ላይ ሌሎች ተፎካካሪ ግብ ጠባቂዎችን ለቡድናቸው ቢፈልጉም ...

ሆኖም በካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ደስተኛ እንደሆኑ ተገልጿል ።

በተጨማሪም አንድሬ ኦናናም በዚህ ክረምት ከክለባችን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል ።

[ ቴሌግራፍ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁353112💔70👍28🤯11🤔8😴4👏3👌2😢1🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል የሚያደርገው ዝውውር የተጠናቀቀ ሲሆን ዩናይትድ በውሉ መሰረት 20% የዝውውር ሂሳቡን የሚያገኝ ይሆናል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ ዝውውር በውሉ ላይ ባሰፈረው የወደፊት ሽያጩ ተካፋይ የሚያደርገው አንቀፅ ከ8 እስከ 11 ሚሊዮን ፓወንድ እንደሚያገኝ ተገልጿል።

ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን በ17 ሚሊዮን ፓወንድ የሸጠው ሲሆን አሁን ወደ ኒውካስትል ዩናይትድ የተዘዋወረበት የዝውውር ሂሳብ 55 ሚሊዮን ፓወንድ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
466🤯91👍29💔15🎉6😁4👌4😨2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#Breaking ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ... ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !! [ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ ከአማዞን ጋር እንደ “All or nothing” አይነት ዘጋቢ ፊልም ለማቅረብ ሲደራደሩ የነበሩ ሲሆን ክለባችንም ከስምምነት ቢደርስ

ከ10 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ዋጋ ኪሱ ውስጥ ማስገባት ይችል ነበር። ይሄም የገንዘብ ብዛት አማዞን ለእግር ኳስ ክለብ እስካሁን ዘጋቢ ፊልም ለመስራት ካቀረበው ሁሉ በላይ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁294131👍29👏15🤯14💔3🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የክለባችንን አይን የሳበው አማካኝ! ማንቸስተር ዩናይትድ ሪቻርድ ሪዮስን በአለም ክለቦች ዋንጫ ወቅት በእያንዳንዱ የፓልሜራስ ጨዋታ ላይ ሲከታተል እንደነበር ተገልጿል። የ25 አመቱ የአማካኝ ስፍራ ተጨዋች በክለባችን መልማዮች ዊልኮክስ እና ቪቬል ይደነቃል እና ሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ዓይንን መሳብ ችሏል። ዝውውሩም €20-25 ሚልዮን ዩሮ ብቻ የሚፈጅ ሲሆን ይህም ለክለባችን ከአታላንታው አማካኝ ኤደርሰን…
የጣሊያን ክለቦች ንግግር ጀምረዋል !

ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደገለፀው ከሆነ ኢንተር ሚላን እና ሮማ ሪቻርድ ሪዮስን ለማስፈረም ከፓልሜይራስ ጋር ንግግር አድርገዋል።

ሁለቱም ክለቦች የብራዚሉን ክለብ ያነጋገሩ ሲሆን የተጨዋቹ የዝውውር ዋጋ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ አማካኝ በማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈለግ ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
449😢123💔53😁27👍17👌6😈4🎉3🙏2
2025/07/10 01:09:52
Back to Top
HTML Embed Code: