Telegram Web Link
941👌96😁78👀16👍15🙏11😱6😴2
#Breaking

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ...

ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !!

[ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁39891👍36🤯10💔10🔥6👌2🙏1
አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል የሚያደርገው ዝውውር የተጠናቀቀ ሲሆን ዩናይትድ በውሉ መሰረት 20% የዝውውር ሂሳቡን የሚያገኝ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
691👍98👏21👌21😁148🤯5🎉2🍾2🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#Breaking ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ... ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !! [ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ለዚህ እንደ ምክንያት የተጠቀሰው የዩናይትድ ሰዎች በቀጣይ አመት ሊሰራ የታሰበው ዶክመንተሪ የቡድኑ የእድገት ሂደት ላይ ተፅእኖ ሊፈጥር ይችላል የሚል እምነት በማሳደራቸው ነው ተብሏል !!

ይሄንን ተከትሎም የዩናይትድ ሰዎች በእግር ኳስ ዶክመንተሪ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ሊያስገኝላቸው የሚችለውን ስምምነት መፈፀም ሳይችሉ ቀርተዋል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
427💔37👍33👌10👏1🙏1
#Update

ምንም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በግብ ጠባቂ ስፍራው ላይ ሌሎች ተፎካካሪ ግብ ጠባቂዎችን ለቡድናቸው ቢፈልጉም ...

ሆኖም በካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ደስተኛ እንደሆኑ ተገልጿል ።

በተጨማሪም አንድሬ ኦናናም በዚህ ክረምት ከክለባችን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል ።

[ ቴሌግራፍ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁353112💔70👍28🤯11🤔8😴4👏3👌2😢1🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል የሚያደርገው ዝውውር የተጠናቀቀ ሲሆን ዩናይትድ በውሉ መሰረት 20% የዝውውር ሂሳቡን የሚያገኝ ይሆናል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ ዝውውር በውሉ ላይ ባሰፈረው የወደፊት ሽያጩ ተካፋይ የሚያደርገው አንቀፅ ከ8 እስከ 11 ሚሊዮን ፓወንድ እንደሚያገኝ ተገልጿል።

ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን በ17 ሚሊዮን ፓወንድ የሸጠው ሲሆን አሁን ወደ ኒውካስትል ዩናይትድ የተዘዋወረበት የዝውውር ሂሳብ 55 ሚሊዮን ፓወንድ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
465🤯91👍29💔15🎉6😁4👌4😨2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#Breaking ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዋቂው የዶክመንተሪ ተቋም አማዞን ፕራይም ክለቡን በተመለከተ አንድ የዶክመንተሪ ፊልም እንዲሰራ ... ለረጅም ወራት ሲያደርግ የቆየው ንግግር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል !! [ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ ከአማዞን ጋር እንደ “All or nothing” አይነት ዘጋቢ ፊልም ለማቅረብ ሲደራደሩ የነበሩ ሲሆን ክለባችንም ከስምምነት ቢደርስ

ከ10 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ዋጋ ኪሱ ውስጥ ማስገባት ይችል ነበር። ይሄም የገንዘብ ብዛት አማዞን ለእግር ኳስ ክለብ እስካሁን ዘጋቢ ፊልም ለመስራት ካቀረበው ሁሉ በላይ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁294131👍29👏15🤯14💔3🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የክለባችንን አይን የሳበው አማካኝ! ማንቸስተር ዩናይትድ ሪቻርድ ሪዮስን በአለም ክለቦች ዋንጫ ወቅት በእያንዳንዱ የፓልሜራስ ጨዋታ ላይ ሲከታተል እንደነበር ተገልጿል። የ25 አመቱ የአማካኝ ስፍራ ተጨዋች በክለባችን መልማዮች ዊልኮክስ እና ቪቬል ይደነቃል እና ሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ዓይንን መሳብ ችሏል። ዝውውሩም €20-25 ሚልዮን ዩሮ ብቻ የሚፈጅ ሲሆን ይህም ለክለባችን ከአታላንታው አማካኝ ኤደርሰን…
የጣሊያን ክለቦች ንግግር ጀምረዋል !

ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደገለፀው ከሆነ ኢንተር ሚላን እና ሮማ ሪቻርድ ሪዮስን ለማስፈረም ከፓልሜይራስ ጋር ንግግር አድርገዋል።

ሁለቱም ክለቦች የብራዚሉን ክለብ ያነጋገሩ ሲሆን የተጨዋቹ የዝውውር ዋጋ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ አማካኝ በማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈለግ ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
449😢123💔53😁27👍17👌6😈4🎉3🙏2
መልካም አዳር Reds !🤍

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
472🙏49😁39🤩17👍9🕊8👏3
የቻነል ሽያጭ ...

- ቴሌግራም 🔥
- ዩቲዩብ 👍
- ቲክ ቶክ 🥰
- ኢንስታግራም ❤️

የአልባሳት ሽያጭ

- ጫማ 👞
- ልብስ 👕

📱የስልክ ሽያጭ

ሁሉንም በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የማርኬት ቻነል!

ይቀላቀሉን !! 🔥🔥

👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
👉https://www.tg-me.com/ManunitedCrypto
74👍17🫡8😁7🤔5🥰3😘1
Forwarded from Lengo sport
🔥🔥🔥Exclusive 1 week offer 🔥🔥🔥

🎁🎁 Register now and Deposit to ✖️multiply you input

Start winning with Lengo bet. 🏆🏆🏆

Register here 👉 https://www.lengobet.com/promotion/10
23
ፈርጊ በ2002 ከ European Cup ጋር በቢሮአቸው🏆

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
835🏆43😁30👌14😴11👍8🎉1🙏1
የዝውውሩን ግማሽ የሚያገኝ ይሆናል!

የክለባችን አካዳሚ ውጤት የሆነው የመሃል ሜዳ ተጫዋች ማክሲ ኦይዴሌ ሌግያ ዋርሳውን በ 6 ሚልየን ዩሮ የመልቀቅያ አንቀፁ መሰረት ክለቡን ለመልቀቅ ተቃርቧል።

ክለባችን ከተጫዋቹ ዝውውር የወደፊት ሽያጭ 50% የሚያገኝበት አንቀፅ ውሉ ላይ ተካቶ ስለነበር ክለባችን ከዝውውሩ እስከ 2.58 ሚልየን ፓውንድ የሚያገኝ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
452😁77👍37👏15💔7
#Update

የክለባችን ሰዎች የ25 አመቱ የፊዮሬንቲና ተጫዋች የሆነው ሞይስ ኪን ሲከታተሉት ቆይተዋል።

ፊዮረንቲና ተጫዋቹ ላይ የ52 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ለጥፈውበታል።

ክለባችን የ25 አመቱ ተጫዋች ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳየ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ነው።

[The athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
320💔203😁48👍37👏9😢9🙏4
ክለባችን ነፃ ወኪል ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም ዕድል ቀርቦለታል።

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ካለው የቡድን ስብስብ ተጫዋቾችን መሸጥ ከቻለ አዲስ የዘጠኝ ቁጥር አጥቂ የማስፈረም እድሉ አሁንም እንዳለ ይታመናል።

ክለባችን የፊዮረንቲናውን የአጥቂ መስመር ተጫዋች ሁኔታን አሁንም በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን ይህ ጣልያናዊ ተጫዋች እስከ ጁላይ 15 ድረስ የሚቆይ የ52 ሚልየን ዩሮ የመልቀቂያ አንቀፅ አለው።

ክለቡ በርካታ ነፃ ወኪል ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም ዕድል ቀርቦለታል ከነዚህም መካከል ዶሚኒክ ካልቨርት-ሌዊን፣ ጄሚ ቫርዲ እና ካሉም ዊልሰን ይጠቀሳሉ።

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ወደ ነፃ ወኪል ተጫዋቾች የሚያዞረው ኢላማ ያደረጋቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ካልቻለ ብቻ እንደሚሆን እና ወደ የዝውውር መስኮቱ መጨረሻ አካባቢ እንደሚሆን ይጠበቃል።


[Laurie Whitwell and Mark Krichley via The Athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢30590😁42👍16🤯6💔6😨3
5 ሚሊዮን ፓውንድ!

ክለባችን በትናንትናው ዕለት በተጠናቀቀው ኤላንጋ ወደ ኒውካስትል ባደረገው ዝውውር ወደ ካዝናው የሚያስገባው ገንዘብ እንዳለ ሲገለፅ የቆየ ሲሆን

አሁን በወጣ መረጃ ዩናይትድ ከዝውውሩ 5 ሚለዮን ፓውንድ እንዳገኘ ዘ አትሌቲክ አረጋግጦታል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
466😁151💔41👍29👏10🤔5
ሮማ በቀጣዮቹ ቀናት ራስመስ ሆይሉንን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋሉ።

የተጠለጠፈበት €45 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋ ከበጀታቸው አንፃር ውድ በመሆኑ ከቋሚ ይልቅ የውሰት ዝውውርን አስበዋል።

-Di Marzio

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
382🙏61😁44💔17🤔16👍13👏3👌2
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?

የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Btcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
12😁2
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
🔥15% ተመላሽ - በየቀኑ - ከሁሉም የኤለፋንት ውርርዶች! ⚽️

⚡️ድንገት በአንድ ቀን ከ 10 ብር ጀምሮ ሲሸነፉ፣ ከተሸነፉት ገንዘብ 15% ተመላሽ እናደርጋለን! ይህ እድል ለሁሉንም የክለቦች አለም ዋንጫ ከመጠናቀቁ በፊት የሚደረጉ የስፖርት ጨዋታዎችን ያካትታል።🙌🏾

ለበለጠ ማብራርያ ዌብሳይታችን ውስጥ የፕሮፋይል ገፃችንን ይጎብኙ! 👇🏾

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
16👍2
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
23😁7🤩2
2025/07/09 22:07:21
Back to Top
HTML Embed Code: