Telegram Web Link
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ዚዳን ኢቅባል ይናገራል:- "ኤሪክ ቴን ሃግ እንድታገስ ነገረኝ እኔም ታገስኩ። የተወሰነ ደቂቃ እንደምጫወትና በፕሪሚየር ሊጉ መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ኢራቃዊ ተጫዋች እንደምሆን እርግጠኛ ነበርሁ።" "ነገር ግን አልሆነም። ምንም እንኳን በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ላይ ለትንሽ ደቂቃዎች እንኳን እንድጫወት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ቢኖሩም አልሆነም።" "በኢፕስዊች የሚጫወተውና የኔ ምርጡ ወዳጅ የሆነው አሊ አል…
ዚዳን ኢቅባል ይቀጥላል:-

"ለመጀመሪያ ጊዜ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ያደረግሁት በሶልሻየር ጊዜ ነበር።"

"ቴን ሃግ ሲመጣ ግን እኔን ጨምሮ ከ23 ዓመት በታች ያሉ በርካታ ተጫዋቾችን ለቅድመ-ውድድር ዝግጅት ወደ ታይላንድና አውስትራሊያ ወሰደን።"

"በድንገት ከሮናልዶ፣ ብሩኖ፣ ቫራን፣ ኤሪክ ቤይሊ፣ ሾው፣ ሳንቾ እና ራሽፎርድን ጨምሮ ከምርጥ ተጫዋቾች ጋር መሰልጠን ጀመርኩ።"

"በቴሌቪዥን ስትመለከታቸው ቆይተህ ከዚያም አብረህ ከነርሱ ጋር አንድ ቡድን መሆን የተለየ ስሜት አለው።"

"ከቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅቱ በኋላ ዳረን ፍሌቸር ወደ ዋናው ቡድን መልበሻ ክፍል እንደምገባ በመልዕክቱ አሳወቀኝ።"

"በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ጨዋታዎች ተጠባባቂ ወንበር ላይ ነበርኩ። እድል አገኛለሁ የሚል እምነትም ነበረኝ።"

"በሚያሳዝን ሁኔታ ግን በውድድር ዓመቱ ለ 19 ጊዜ ያህል ተቀያሪ ወንበር ላይ ብቀመጥም እድሉን አላገኘሁም።" 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔614145😢14👍7😱3😁2
ኦሲሜን ወደ ማንችስተር ያከተመለት ጉዳይ ነው!

ማንችስተር ዩናይትድ ኦሲሜንን የማስፈረም እድሉ እጅግ በጣም አነስተኛ ነው። እናም በርሱ ጉዳይ ካሁኑ ተስፋ ቁረጡ አይነት ንግግር ከፋብሪዚዮ አንደበት ተሰምቷል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኦሲሜን ጉዳይ ተከታዩን ሃሳብ አንስቷል:-

"በኦሲምሄንና በማንችስተር ዩናይትድ መካከል ስላለው ሁኔታ አብዛኛዎቻችሁ እየጠየቃችሁ ነው እናም ደግሜ ለመናገር እገደዳለሁ።"

"በኦሲሜንና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል እየተደረገ የሚገኘው ንግግር በተጨባጭ ሁኔታ ላይ አይገኝም ለዚህም አንድ ዋነኛ ምክንያት አለ። ደሞዝ!!"

"ማንችስተር ዩናይትድን ጨምሮ በርካታ የእንግሊዝ ክለቦች የተጫዋቹን ከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ በመቀነስ ማስፈረም ቢፈልጉም እርሱ ግን በጭራሽ ደሞዙን መቀነስ አይፈልግም!!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔299111👍33😁21🎉11😢7👏4😨4🏆1👀1
በነገራችን ላይ አሁን ኢላማ ካደረግናቸውና ስማቸው ከክለባችን ጋር ከተያያዙ ተጫዋቾች ሁሉ በላይ አብዛኛዎቻችሁ የናቃችሁት ሞይስ ኪን ከፍጹም ቅጣት ምት ውጪ በርካታ የሊግ ግቦችን አስቆጥሯል።

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ያለ ፍጹም ቅጣት ምት በርካታ የሊግ ግቦችን ያስቆጠሩና ከክለባችን ጋር ስማቸው እየተያያዙ የሚገኙ ተጫዋቾች:-

ሞይስ ኪን (16)
ኤምቤሞ (15)
ለክለባችን የፈረመው ኩኛ (15)
ሁጎ ኢኪቲኬ (14)
ኦሌ ዋትኪንስ (14)
ጂያን ፊሊፕ ማቴታ (12)

አሁን ከኪን ውጪ የአብዛኛዎች ወደ ክለባችንን መምጣት የማይሆን ይመስላል ምክንያቱም ፍራንክፈርት ከኢኪቴኪ 90 ሚልየን ዩሮ በላይ ይፈልጋሉ፣ ማቴታም የአብዛኛዎቻችን ተቀዳሚ ምርጫ አይደለም።

ምናልባት አሁን ያሉን አማራጭ ዋትኪንስ እና ኪን ብቻ ናቸው። ማወቅ ያለባችሁ ደግሞ ሞይስ ኪን በርካታ ግቦችን ማስቆጠር ከባድ በሆነበት ጣልያን ሴሪያ ነው ይህን ያህል ግብ ለዛውም ያለ ፔናሊቲ ማስቆጠር የቻለው።

እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን ነገር ቢኖር በአሁኑ ሰዓት ዋትኪንስም ሆነ ኪን ለኛ ቅንጦት ናቸው። በዚህ የክለባችን የዝግታ አካሄድ አንዳቸውን እንኳን ማስፈረም ከቻልን መጥፎ አይደለም።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
363💔59😁37👍23👏5😢3👀3🥰1🤯1
የስኮትላንዱ ክለብ ሴልቲክ ለታይረል ማላሲያ #ሶስት ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ይቀበሉ እንደሆነ ክለባችንን ጠይቀዋል።

[Daily Record]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.2K111💔67👍35👌24🙏2
🔴 United's new number 🔟

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.08K😢83👍52😁14🆒115🏆1
የዛሬውን የካሪንግተን የልምምድ ምስሎች በምስል ቻናላችን ላይ ተለቀዋል።

ገብተው ይመልከቱ 😙

https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
412👍40🤝4
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
🔴 United's new number 🔟 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የክለባችን ያለፉት #አምስት 10 ቁጥር ተጫዋቾች

ማቲውስ ኩኛ (2025)
ማርከስ ራሽፎርድ (2018-2025)
ዝላታን ኢብራሒሞቪች (2017-2018)
ዋይን ሩኒ (2007-2017)
ሩድ ቫን ኒስተርሎይ (2001-2006)

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
674😢40👏20👍19👌15😁8🙏1
#NEW

ሁጎ ኢኪቲኬ አሁንም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያቀናል ተብሎ ይጠበቃል።

Fabrizio Romano | 🎖

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
836🤔57🙏29💯29💔15👍14😁7🔥2
📸| የቀረውን አጣማሪያቸውን በመጠበቅ ላይ !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
974🙏97😁42👌21👍19👏2🏆1
ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ በርካታ ድንቅ ምስሎችን በፎቶ ቻነላችን ያገኟቸዋል !! 😍

ተቀላቀሉን !!

👉https://www.tg-me.com/+NKZMDjMWIdViMDVk
👉https://www.tg-me.com/+NKZMDjMWIdViMDVk
286👍29🤔6👌3👏1😱1🙏1
Cunha and Zirkzee on Instagram.

The bromance has started. 😭❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.06K👏70😁51👍14🙏2
ከዚህ እንቁ የክለባችን አጥቂ መስመር ተጫዋች በሚቀጥለው የውድድር ዓመት ስንት ግብ እና አሲስት ይጠብቃሉ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.23K💯134😁57🔥40👍32🙏12😢8🤯7👏6
አካሲዮ ቫለንቲም አዲሱ የክለባችን የኦሬፕሽን ማናጀር በመሆን ተሹሟል።

ከሰኔ 23 አንስቶ በጽሕፈት ቤቱ ውስጥ የቡድኑን የውስጥ አደረጃጀት እና ሎጂስቲክስ የመቆጣጠር ኃላፊነት የተጣለበት ሲሆን

ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪምም ጋር ቀጥተኛ ግንኙነቶችን በማድረግ እየሰራ ይገኛል።

[Pedro Morais]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
367👍3918😁14👌11🙏2
ሶስት የክለባችን ታዳጊ ተጫዋቾች አዲስ የቡድን ቁጥር ተሰጥቷቸዋል።

ሼ ላሲ - 61 ቁጥር

ቤንዲቶ ማንታቶ - 70 ቁጥር

ሪስ ሙንሮ - 65 ቁጥር

[MEN]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
598👌47👍31👀13🥰10😁9🙏7🤔1
#ለፈገግታ

ማንችስተር ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ የ94 ቀን snapstreak ላይ ደርሰዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁69766👀28👍15💔9🤯4🙏4🏆4😨2
ሩበን አሞሪም በዛሬው የክለባችን የመጀመሪያ የፕሪሲዝን ልምምድ ላይ በቀጥታ ተሳታፊ እንደነበር ተገልጿል።

ሩበን በልምምድ ስፍራው ተጨዋቾቹ ከኳስ ጋር ያሉ የመጀመሪያ ንክኪዎች እና ቦታ አያያዞች ላይ ያለው ሀሳብ በቶሎ እንዲረዱት ለማድረግ ሲሞክር ተስተውሏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
911👍77😁26👏19🙏9🏆9🔥5👌2
ማርከስ ራሽፎርድ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ እንዲያገኝ በሚል ክለባችንን እንዳልተቀላቀለ ይታወቃል።

ነገር ግን ተጫዋቹ ወደ ካሪንግተን ስልጠና ማእከል በመመለስ ከዋናው ቡድን ጎን ለጎን በግሉ ልምምድ ሲያከናውን ተስተውሏል።

[Mark Critchley/The athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
618😢125👍66😁28💔14😨5👏2🙏2👌1
2025/07/13 12:02:09
Back to Top
HTML Embed Code: