ክለባችን የግብ ጠባቂውን ቦታ ለማጠናከር በእጩነት ከያዛቸው ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የቦቶፋጎው ግብ ጠባቂ ጆን ቪክተር ነው።
The Athletic📰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
The Athletic
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤457👍35😢24😁9🙏6👌1
በቪዲዮ ቻነላችን የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ... 🔥😍
በተከታዩ ሊንክ ተቀላቀሉን !!
👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
በተከታዩ ሊንክ ተቀላቀሉን !!
👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
👉https://www.tg-me.com/+-w6Yigj7Zp43MTE8
❤21👍4
የክለባችን ይፋዊ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች በእኝህን መሳይ ግብረ መልሶች ተጥለቅልቀዋል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍376❤68💔9👏8🙏1
የጥያቄ እና መልስ ውድድር !! 🔥
እስኪ ከአሰልቺው የዝውውር ፖለቲካ አጀንዳ ወጣ እንበል እና ዩናይትዳዊነታችንን በደምብ የሚፈትሹ ጥያቄዎችን እንጠያየቅ ... እንሸለም !!
ዛሬ ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የቴሌግራም ቻነል ተሸላሚ የሚያደርግ የጥያቄ እና መልስ ውድድር የሚከናወን ይሆናል ።
የጥያቄ እና መልስ ውድድሩን ስፖንሰር ያደረገው Alt Computer ነው !
Alt Computer - ሁሉንም አይነት ኮምፒዩተር ነክ አክሰሰሪዎች ከእኛ ማግኘት ይችላሉ ... ምን ያስፈልጎታል ?! AirPods , earphones, mouse , flash , gaming mouse , Pc ሁሉንም ከእኛ ያገኛሉ !!
📍አድራሻችን - መገናኛ ማራቶን ህንፃ ግራውንድ ሱቅ ቁጥር #ስድስት !
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ ።
👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
👉 { https://www.tg-me.com/altcomputer }
ከላይ ያለውን የስፖንሰራችን የቴሌግራም ቻነል ያልተቀላቀለ ተከታታይ በጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ አሸናፊ ቢሆን እንኳ ተሸላሚ አይሆንም ስለዚህ የስፖንሰራችንን የቴሌግራም ቻነል እየተቀላቀላችሁ ጠብቁን !!
ምሽት 02:30 ላይ እንገናኝ ! 🏆🎁

❤124👍27😁8🏆4👀4👏1
ከሁለት አመት በፊት በዚች ቀን ስፔናዊው ግብ ጠባቂ እና የክለባችን ሌጀንድ ዴቪድ ዴህያ ማንቸስተር ዩናይትድን ከ12 አመታት በኋላ መልቀቁን አስታወቀ።
"David De Gea could’ve saved the fucking Titanic. 🧤"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"David De Gea could’ve saved the fucking Titanic. 🧤"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔1.03K❤106😢40👍14👏5🫡3👀2🙏1🏆1
"ስሞችን ማንሳት አልችልም ሆኖም ለረጅም ወራት ስንከታተላቸው የቆየናቸው ተጨዋቾች አሉ እናም በየትኞቹ ተጨዋቾች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እንዳለብን ጠንቅቀን እናውቃለን ...
"ይሄንን እቅዳችንንም እንፈፅማለን !!"
[ ኦማር ቤራዳ በግንቦት ወር መጀመርያ ላይ የተናገሩት ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ይሄንን እቅዳችንንም እንፈፅማለን !!"
[ ኦማር ቤራዳ በግንቦት ወር መጀመርያ ላይ የተናገሩት ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤631😁215👍39😢28🙏13😴10👏9🎉4🤗2👌1
Forwarded from Lengo sport
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26🎉1
"ምን ጊዜም ቢሆን ለማንችስተር ዩናይትድ ምርጡን እመኛለሁ። 22 እና 23 አመታትን ያሳለፍሁበት ክለብ ነው።"
"እኔ ለዚህ ክለብ በዓለም ላይ ያለውን ስኬት ሁሉ እመኛለሁ። በእያንዳንዱ እርምጃቸውም ከነርሱ ጋር እሆናለሁ።"
"እነርሱ ከዚህ የተሻለ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ።"❤️
ስኮት ማክቶሚናይ🗣
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"እኔ ለዚህ ክለብ በዓለም ላይ ያለውን ስኬት ሁሉ እመኛለሁ። በእያንዳንዱ እርምጃቸውም ከነርሱ ጋር እሆናለሁ።"
"እነርሱ ከዚህ የተሻለ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ።"
ስኮት ማክቶሚናይ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5❤1.78K👍70🫡24😢23🥰22👏10💔8😁3🙏3👀1
በምቤሞ ዝውውር ላይ የተኛው ክለባችን መፍጠን ይኖርበታል ....የብሪያን ምቤሞ ዝውውር ላይ ሌላ ችግር እንዳይጋረጥ ያሰጋል !!
ክለባችን ማን ዩናይትድ ከ 1 ወር በላይ በብሪያን ምቤሞ ዝውውር ላይ ሲሰራ ቆይቷል ነገር ግን እስካሁን ድረስ የዝውውሩን ፍፃሜ ማግኘት አልቻለም ።
አሁን ላይ በዚ ዝውውር ላይ ሌላ ችግር በማን ዩናይትድ ላይ እንዳይጋረጥ ተሰግቷል ።
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ሆትስፐር የብሪያን ምቤሞ አጣማሪ የነበረውን ዩአን ዊሳን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም ሙከራ ሊያደርጉ ነው የሚሉ መረጃዎች ወጥተዋል ።
ቶተንሀም ሆትስፐሮች ዝውውሩ ተሳክቶላተቸው ዩአን ዊሳን የሚያስፈርሙ ከሆነ ማን ዩናይትድ ምቤሞን ለማስፈረም በሚያደርገው ሙከራ ላይ ሌላ ችግር ሆኖ ብቅ ሊል ይችላል ።
ምክንያቱም ብሬንትፎርዶች በአንድ የዝውውር መስኮት ሁለት የክለባቸውን ወሳኝ ተጫዋቾች ማጣት ላይፈልጉ ይችላሉ .... ከዚ አንፃር ለማንቸስተር ዩናይትድ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ።
{ ዘገባው የስካይ ስፖርቱ ፀሀፊ ላያል ቶማስ ነው }

❤448😁65👍39😢23💔19🙏12👀8🤩2😴1
🔥637❤111😁54😢31👍20🙏3🤩1🤝1
''ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ለማንቸስተር ዩናይትድ ይፋዊ ጥያቄ የሚያቀርብ ከሆነ...
ማንቸስተር ዩናይትዶች የራሽፎርድ የዝውውር ዋጋ 40 ሚሊዮን ፓውንድ ዝቅተኛ መሆኑን በመጠቆም ተጫዋቹን በውሰት የማይለቁ ይመስለኛል።''
''ምክንያቱም ባርሴሎና ለሌላ ተጫዋች (ኒኮ ዊሊያምስ) 58 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል ፈቃደኛ ነበሩ።''
[ ቤን ጃኮብስ ]

❤546👏55👍40😁19🙏4
ጆሽዋ ዚርክዚ በካሪንግተን በነበረው ልምምድ ላይ በኦናና ላይ ቄንጠኛ ግብ ማስቆጠሩ ተገልጿል።
በተጨማሪም በሁለተኛው ቀን ልምምድ ላይ ዚርክዚ በተሻለ መንፈስ እና አጨዋወት ምርጥ ብቃት ማሳየቱን ከካሪንግተን የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁሟሉ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በተጨማሪም በሁለተኛው ቀን ልምምድ ላይ ዚርክዚ በተሻለ መንፈስ እና አጨዋወት ምርጥ ብቃት ማሳየቱን ከካሪንግተን የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁሟሉ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁917👌305❤176👏31👍30🔥13🙏12🥰4😢3🎉2👀1
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
❤14👍1
ጆሹዋ ዚርክዚ በልምምድ ላይ ... 😮💨🔥
ቪዲዮውን ይመልከቱ !!
👉https://www.tg-me.com/+k4iGsx5tuQ9iYTBk
👉https://www.tg-me.com/+k4iGsx5tuQ9iYTBk
ቪዲዮውን ይመልከቱ !!
👉https://www.tg-me.com/+k4iGsx5tuQ9iYTBk
👉https://www.tg-me.com/+k4iGsx5tuQ9iYTBk
❤16😁3👍2
የአንቶኒ እጣ ፈንታ !!
በማንችስተር ዩናይትድ እና ሪያል ቤቲስ መካከል በአንቶኒ ዝውውር ዙርያ የሚደረጉት ንግግሮች ቀጥለዋል ።
ሆኖም ሪያል ቤቲስ ዩናይትድ ከብራዚላዊው ተጨዋች ዝውውር እየጠየቀ ያለውን ክፍያ የመክፈል ፍላጎት የላቸውም ።
ይሄንን ተከትሎም የስፔኑ ክለብ አሁንም ለተጨማሪ አመት ተጨዋቹን በውሰት ለማስፈረም ጥረት መጀመሩ ተገልጿል ።
ክለባችን በውሰት ውሉ ላይ በቋሚነት የመግዛት ግዴታን የሚያካትት አንቀፅ ለማስገባት እየሞከሩ ይገኛል ።
ስካይ ስፖርት የመረጃው ምንጭ ነው ።
@Man_united_ethio_fans

❤314🙏32👍19😢11👌6
💸ፈጣን ቢንጎ የፈጠነ ቦነስ ይንበሽበሹ
🤑ሲመዘገቡ ቦነስ አሎት
💰ለወዳጆ ሲያጋሩ ተጨማሪ ቦነስ
💸በየቀኑ 12ሺ ብር ቦነስ
🎁አሁኑኑ የፈጠነ ተጫውተው
ይንበሽበሹ🤑
Website link: https://www.fetanbingo.com/
Telegram group ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/fetanbingo_group
Telegram bot: @fetanbingo_bot

❤12🏆1
ቼልሲ ወደ አሌሀንድሮ ጋርናቾ ዝውውር ፊቱን ያዞራል !!
ናኑ ማዱኬ ወደ ሰሜን ለንደኑ ክለብ የሚያደርገው ዝውውር በመቃረብ ላይ ይገኛል ።
ይሄንን ተከትሎም የምእራብ ለንደኑ ክለብ ለተጨዋቹ ተተኪ እንዲሆን በቀጣይ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም እንደሚሰሩ ይጠበቃል ።
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ቢሆን ከአርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ከ 60 ሚሊየን ፓውንድ በታች መቀበል እንደማይፈልጉ ተነግሯል ።
የዘገባውን ምንጭ ዴይሊ ሜል ነው ።

❤522👍80🙏30💔20👏13😁2