Telegram Web Link
884 ጨዋታዎች
⚽️ 551 ግብ + አሲስት
🏆16 ዋንጫዎች

ክቡራት እና ክቡራን የምንጊዜም ጀብደኛው ዌይን ማርክ ሩኒ ደማቅ የእግር ኳስ ታሪክ በቁጥሮች ሲገለፅ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🏆769173🎉15👍10👌7😁6👏4🤯2🙏2🫡1
🔥ብዙ ገንዘብ ያግኙ : ብዙ ያሸንፉ 🔥
ሁልጊዜ A7X ብለው ኮዱን ያስገቡና ለያንዳንዱ ተቀማጭ 20% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!

🎁ተቀማጭ ያድርጉ ፣ ሁልጊዜ ቤተጨማሪ ጉርሻ ይጫወቱ!
LALIBET – We Pay More ! ! !
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://www.tg-me.com/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653
14🏆2🎉1🙏1
👔 759 የክለብ ጨዋታዎች
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿120 የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች
366 ግቦች
🎯 189 አሲስቶች

🏆 5 ፕሪሚየር ሊግ
🏆 4 ሊግ ካፕ
🏆 1 ኤፍ ኤ ካፕ
🏆 1 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 1 ዩሮፓ ሊግ
🏆 1 የአለም ዋንጫ
የክለባችን የምንጊዜ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

ብዙ ብዙ .... በድጋሚ መልካም ልደት !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
660🎉50👍13😁8🔥3🫡3🙏1
I saw my mate the other day,
He said to me he saw the white Pele,
So I asked, who is he,
He goes by the name of Wayne Rooney,
Wayne Rooney, Wayne Rooney,
He goes by the name of Wayne Rooney... 🎶

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
540👍31👏8😁5🙏2🎉1
" እርሱ የእውነት ትልቅ ተጨዋች ነው በእርግጥ ከብዙ ድንቅ ተጨዋቾች ጋር ተጫውቻለሁ እና ለሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ ነገር ግን ብሩኖ ከሁሉም የሚለይ አስደናቂ ፍጡር ነው ።"

" እርሱ ሲበዛ መልካም ሰው ጭምርም ነው ሁሉንም ተጨዋች ለመርዳት አይሰስትም ... የእውነት አሸናፊ ከምትላቸው ተጨዋቾች ውስጥ አንዱ ነው !!"

[ ሶፍያን አምራባት ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
855👍63💯15🔥4🙏2
#Press_Conference

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በነገው እለት ከብራይተን አቻው ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድመው ዛሬ ከሰአት ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጡ ይሆናል ።

እኛም እንደተለመደው የመግለጫውን ሙሉ ይዘት ተከታትለን #በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ።

የትም መሄድ የለም ... ቆይታ #ከማን_ዩናይትድ_ኢትዮ_ፋንስ ጋር ብቻ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍464134🙏26🎉6🤝4👏2👌1
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ከ 200 + በላይ ግቦች እንዲሁም ከ 100 + በላይ አሲስቶችን በማስመዝገብ ዌይን ማርክ ሩኒ ብቸኛው ተጨዋች ነው !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
812🏆38🙏8👍5
ብራይተን ተጨዋቾቹ ሊመለሱለት ይችላሉ !!

የፋቢያን ሀርዘለሩ ብራይተን በነገው እለት ከሜዳው ውጪ አቅንቶ በኦልድትራፎርድ ስቴዲየም ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን የሚገጥም ይሆናል ።

የክለቡ አሰልጣኝ ፋቢያን ሀርዘለርም ከነገው ጨዋታ አስቀድመው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።

አሰልጣኙ በመግለጫቸውም ጉዳት ላይ የቆዮት ካሩ ሚቶማ ፣ ቬልትማን እና ግሩዳ ወደ ሜዳ ለመመለስ በእጅጉን ስለመቃረባቸው ገልፀዋል ።

አሰልጣኙ አክለውም ከላይ ከተጠቀሱት ሶስቱ ተጨዋቾች ውስጥ ሁለቱ ለነገው ጨዋታ የመድረስ እድል እንዳላቸው ጠቁመዋል ።

ከነዚሁ ተጨዋቾች በተጨማሪ ዲዮጎ ጎሜዝ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑ ሲገለፅ ሂንሽልውድ ፣ ዌብስተር እና ማርች ከነገው ጨዋታ ውጪ መሆናቸውን አሰልጣኙ አረጋግጠዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
259💔34👍16🙏9
" ዩናይትድ የሚጫወተው ቀጥተኛ እግር ኳስ ነው !! "

የነገው ተጋጣሚያችን ብራይተን ዋና አሰልጣኝ የሆኑት ፋቢያን ሀርዘለር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት የሚታወቀው ቀጥተኛ እግር ኳስ በመጫወት ነው ሲሉ ተናግረዋል ።

" ዩናይትድ የሚጫወተው ቀጥተኛ እግር ኳስ ነው እነርሱ አብዛኛውን ጊዜ ረጃጅም ኳሶችን ለሴሽኮ እና እምቡሙ ለመጣል ይሞክራሉ ።"

" ከዛም በ Second Ball 'ኡን ለማግኘት የሚደረገውን የአንድ ለአንድ ግንኙነት በማሸነፍ በክንፍ በኩል አደጋ ለመፍጠር ይጥራሉ ።"

" እነርሱ ብዙ ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች አሏቸው በአንድ ቅፅበት ብቻ ጨዋታን መቀየር የሚችሉ ድንቅ ተጨዋቾች አሏቸው ።"

" ዩናይትድ ለእኛ ትልቅ አደጋ ነው እናም ሙሉ 90 ደቂቃ ንቁ ሆነን መጫወት ይኖርብናል እነርሱ በየትኛውም አጋጣሚ ሊያስቆጥሩብን ይችላሉ !!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌434127😁26🙏12👍54
"አንድ ተጫዋች በሁሉም ቦታ ለመጫወት ዝግጁ መሆን አለበት።

እኔም እዚህ ያለሁት በያንዳንዱ ጨዋታ ለቡድኔ ምርጡን ለማድረግ ነው"

ብራያን በ 10 ቁጥር ሚና ቢጫወት በጣም ደስተኛ ነኝ።

እኔም በ 10 ቁጥር ሚና ብጫወት በጣም ደስተኛ ነኝ።

ዋናው ነገር ቡድኑን መርዳት መቻል ነው። ከድል ጋር ደስተኞች ነን።”

አማድ ዲያሎ 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
955👏56🙏26👍17😁2
“ይህንን momentum ማስቀጠል እንፈልጋለን።

የኛ ትልቁ ፈተና ቅዳሜ ነው።

ይህንን ጨዋታ አሸንፈን በራስ መተማመናችንን መገንባትና ካለፈው ሲዝን ይልቅ የተሻለ ሲዝን ማሳለፍ እንፈልጋለን።”

አማድ ዲያሎ 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.21K👏82🙏47💯17👍6😁3
412👏24🔥15😈12👍4🙏2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
እንግሊዞች ብዙ አውርተውለት ያላጠፉት ልጃቸው ነው። እነሆ ዛሬ 40 አመት ሞልቶታል....

ይህ ሰው ባለፉት 17 አመታት ከትውልድ ሀገሩ ከእንግሊዝ ኮኮቦች ሁላ የተሻለው መሆኑን ለመናገር የኳስ አዋቂ መሆን አያስፈልግም።  ታታሪነቱ እልሁ አወዛጋቢ ባህሪው በየቦታው የመጫወት ብቃቱና ድንቅ ግቦቹ የሚዘነጉም አይደለም።

ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ማውራት የፈለገ ማንኛውም ተንታኝ የዚህን ኮኮብ ስም ማንሳት ግድ ይሆንበታል። የእንግዞች ኩራት የቀያዮቹ ባለውለታ እውነተኛ 10 ቁጥር
#ዋይን_ማርክ_ሩኒ__ነጩ ፔሌ....

እንግሊዞች ከሩኒ የተሻለ ኮኮብ እንደሌላቸው ያምናሉ፤ ሀሳቡን ሁለቱ ባላንጣዎች ሜሴና ሮናልዶም ያጠናክራሉ ሁለቱ የካታሎኒያን የመሀል ሜዳ ሞተሮች ዣቪና ኢኔሽታ የሩኒን ኳስ የማቀበል ችሎታ ያወድሳሉ......ሂዱና ሴቫን ጎራን ኤሪክሰንን ጠይቁ  ፋቢዮ ካፔሉም ሌላኛው ምስክር ናቸው።  አርሰን ቬንገር ጆዜ ሞሪንሆ ፔፕ ጋርዲዮላ  የነጩ ፔሌ አድናቂ ናቸው።

አርሴን ቬንገር ይህን ጨዋታ አይዘነጉትም 2002 ኤቨርተን ከ አርሰናል በቶፊሶች መንደር ታዳጊው ልጅ በማይታመን ብቃት መድፈኞቹን ጉድ አደረገ ለ30 ጨዋታ ያልተሸነፈው የቬንገር ስብስብ በአዲሱ የእንግሊዝ እግር ኳስ አብዮተኛ ከመንገድ ቀረ።

ቬንገር ከጨዋታው በኋላ "እመኑኝ ወደ እንግሊዝ ከመጣሁ በ17 አመት እድሜ የሚገኝ የተለየ ተፈጥሮአዊ አቅምን የተላበሰ ታዳጊ በዚህ ልክ አላየሁም ይሄ ልጅ ሩቅ ይጓዛል ሁላችንንም ያነጋግራል ኮኮብም ይሆናል" አሉ።

ለወጣት ክዋክብት የተለየ አራት አይን አላቸው የሚባሉት ፈረንሳያዊ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ለዋይኒ ሩኒ ምስክራቸውን ሰጡ።

ዋይን ማርክ ሩኒ በፈርጉሰን ስር 5 ፕሪሚየር ሊግ አንስቷል። ሻምፒዮንስ ሊግና የአለም ክለቦች ዋንጫ ሌሎች ክብሮቹ ናቸው ዩናይትድ ለመገኘቱ ዋናው ሰው ፈርጉሰን ናቸው።

#ይቀጥላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
299🔥14👍10
የመርሲሳይዱ ነውጠኛ አሁን በእግር ኳስ ፍቅር ባበደችው ማንቸስተር ከተማ የምንጊዜም ኮኮብ ግብ አግቢ ነው። ኳስን ፈጠርኩ በምትለው የትውልድ ሀገሩ እንግሊዝ የከፍተኛ ግብ አግቢነት ክብረወሰንም በእጁ ነው።

በ 2006 ቱ የጀርመን የአለም ዋንጫ ካርቫዮልን ተራግጦ በቡድን አጋሩ ሮናልዶ ጫና በቀይ ካርድ የወጣበትን ክስተት ሩኒ አይዘነጋም።

"አስታውሳለሁ በዚያ መድረክ ጥሩ ነበርን ሮናልዶ  እኔን ከሜዳ ሊያስወጣ ዳኛውን ጨቀጨቀ" ይላል ሩኒ "አሁን ሳስበው ክርስቲያኖ ልክ ነበር ለሀገሩ ፖርቹጋል ድል አስፈላጊውን ነገር አሳይቷል።"

በሰአቱ ግን በቀይ ካርድ እንደወጣሁ በመልበሻ ክፍል ኮሪደር ልጠብቀው መሰንሁ፤ በደህና ቡጢ አፀፋውን ልመልስለት ተነሳሳሁ፤ ሆኖም ፈርድናንድ "አታደርገውም!" አለኝ።

ከአለም ዋንጫው መልስ  በኦልትራፎርድ ተገናኘን ሚዲያው ሮናልዶ ላይ ጫና አብዝቷል። ሮናልዶ ሩኒን ሆን ብሎ በቀይ አስወጣው በማለት እየዘገቡ ነበር።

ፈርጉሰን ቢሯቸው አስጠሩን እና "ምንድነው የምሰማው ተጣልታችሁዋል እንዴ?" አሉን ሁለታችንም እንዳልተጣላን አንገታችንን በመነቅነቅ ገለፅን።

ከዚያም ከፈርጉሰን ረዘም ያለ ምክር በኋላ ከቢሮ ስንወጣ ቂማችንን በመተው ከክርስቲያኖ ጋር ተቃቅፈን ነበር።

#ይቀጥላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
338👏26👍6
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የመርሲሳይዱ ነውጠኛ አሁን በእግር ኳስ ፍቅር ባበደችው ማንቸስተር ከተማ የምንጊዜም ኮኮብ ግብ አግቢ ነው። ኳስን ፈጠርኩ በምትለው የትውልድ ሀገሩ እንግሊዝ የከፍተኛ ግብ አግቢነት ክብረወሰንም በእጁ ነው። በ 2006 ቱ የጀርመን የአለም ዋንጫ ካርቫዮልን ተራግጦ በቡድን አጋሩ ሮናልዶ ጫና በቀይ ካርድ የወጣበትን ክስተት ሩኒ አይዘነጋም። "አስታውሳለሁ በዚያ መድረክ ጥሩ ነበርን ሮናልዶ  እኔን ከሜዳ…
2011 በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ደርቢ ይሄ ጎል ምናልባትም በታላቁ የአለማችን ሻምፒዮና መደገሙ ያጠራጥራል በተወዳጁ ሻምፒዮና በርካታ ማራኪ ግቦች ታይተዋል።

ፕሪሚየርሊጉን የሚወዱ ለእንግሊዝ እግርኳስ ፍቅር ያላቸው በሻምፒዮናው ፉክክር የተለከፉ የስፖርት ቤተሰቦች በሊጉ ስለተቆጠሩ ምርጥ ግቦች የሚያስቡ ከሆነ የዴኒስ ቤርካምፕን ፊንታ ያስቀድሙ ይሆናል።

የኦንሪ፣ ሺረር፣ ካንቶና፣ ጊግስ  እያሉ ሊከራከሩም ይችላሉ። ከሁሉም በላይ ግን ዋይን ሩኒ ክንፍ አውጥቶ የበረረበት የማይዘነጋ የመቀስ ምት ግብ ቀዳሚ መሆኗን አይክዱም።

የሲቲ ተከላካዮችን ያደነዘዘ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን በደስታ ልብ ያቀለጠ የዋዛ የደርቢ ተአምር
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እንደዚህ አይነት ግብ ተመልክቼ አላውቅም ሲሉ አጥቂያቸውን አወደሱ።

ናኒ ኤቭራ ቪዲች.....የመሳሰሉ የማንቸስተር ዩናይትድ ክዋክብትም የሩኒን ተአምር የሚገልፁበት ቃል አጠራቸው።

መርሲሳይድ የተወለደው ልጅ ሊቨርፑልን አጥብቆ ይጠላል በተደጋጋሚም  " እኔ ያደግሁት ሊቨርፑልን እየጠላሁ ነው " ሲል ይደመጣል።

በጭራሽ የማይታሰቡ ሪከርዶችንም  ተራ በተራ ነካክቷል። ሩኒ ሁሌም ከደጋፊዎቹ ልብ የማይወጣ በቀያዮቹ ደጋፊዎች ዘንድ ዘወትር የሚታሰብ ነው....እነርሱም ደረታቸውን ነፍተው ይዘምሩለታል።

Happy Birthday #Wayne_Mark_Rooney እንኳን ተወለድክልን

✍️ @Fuad_AJ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
370👍17🎉13🙏9👏3
" የሚስተጋቡ ጭምጭምታዎችን ችላ በማለት ስራው ላይ ትኩረት ማድረግ የእርሱ ሀላፊነት ነው ።"

" እርሱ መቆጣጠር በሚችለው ነገር ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት አለበት ነገር ግን ጭምጭምታዎችን መቆጣጠር አይችልም ስለዚህ ይሄን ወደ ጎን መተው ይኖርበታል !!"

" ትኩረቱ ሜዳ ላይ ብቻ መሆን አለበት !!"

[ የብራይተኑ አሰልጣኝ ፋቢያን ኸርዘለር ስለ ካርሎስ ባሌባ እና ማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር ጉዳይ የተናገሩት ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
376😁39🙏17👍7🤯1
#New

ማንችስተር ዩናይትድ ቻርሊ ሃርዲ የተባለ ወጣት ግብ ጠባቂ ከኢንግሉዙ ክለብ ደርቢ ካውንቲ አስፈርሟል።

[አንዲ ሚተን]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍789130👀46😁25🙏9👏5👌4🔥3
2025/10/26 15:13:25
Back to Top
HTML Embed Code: