Telegram Web Link
680👍28🎉20🙏5👌3
የቁርጥ ቀን ልጃችን ሀሪ ማጓየር ከዛሬው ጨዋታ ውጪ የሆነው ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት ምክንያት ሲሆን እሱን በመተካት ለመጀመሪያ ጊዜ ታይረል ማላሲያ በተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጧል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
578👍62😱12🤯6💔5😁2🙏2
መልበሻ ክፍሉ ተዘጋጅቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
508👍25👏8🙏3😁2
የአድሚኖች ግምት !

በዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ  ከብራይተን ጋር ጨዋታውን ከደቂቃዎች በኋላ የሚያደርግ ይሆናል።

የተወዳጇ ቻናላችን አድሚኖችም የዚህን ጨዋታ ውጤት እንደሚከተለው ገምተዋል።

|| ኤቢ [ @winorz ]
ማን ዩናይትድ 4-1 ብራይተን

|| ሱራ [ @Surared ]
  ማን ዩናይትድ 3-0 ብራይተን

|| ኤላ [ @naolabiyu ]
ማን ዩናይትድ 3-1 ብራይተን

|| እውነቱ [ @Gazetegnaw ]
ማን ዩናይትድ 2-0 ብራይተን

|| አዶናይ [ @builtbydon ]
ማን ዩናይትድ 3-1 ብራይተን

|| ሚኪ [ @Neba_bid ]
ማን ዩናይትድ 2-2 ብራይተን

|| የአብስራ [ @Seksten ]
ማን ዩናይትድ 3-1 ብራይተን

|| ሚኪታ [ @MickyXast ]
ማን ዩናይትድ 3-0 ብራይተን

|| አቡበከር [ @abu6aker ]
ማን ዩናይትድ 1-0 ብራይተን

|| ናታን [ @Nati_Ed ]
ማን ዩናይትድ 1-1 ብራይተን

|| ሐሰን [ @Hasuyans ]
ማን ዩናይትድ 3-1 ብራይተን

|| ናቲ [ @NhattyXY ]
ማን ዩናይትድ 3-0 ብራይተን

|| አንዋር [ @Anwarmun17 ]
ማን ዩናይትድ 1-2 ብራይተን

እናንተ የማን ግምት ይሳካል ብላችሁ ታስባላችሁ?👇

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
173😁23👍8🙏6👌5🤔4🔥1
የዛሬው ጨዋታ በነፃ እና በትንሽ ኮኔክሽን የምትመለከቱባቸው የሳተላይት ፣ App እና website አማራጮች በሊንኩ ያገኛሉ።

https://www.tg-me.com/+-EBdbmfsntA5ZGU0
https://www.tg-me.com/+-EBdbmfsntA5ZGU0
125🤩9🤔5🙏3👏1
"ከሰራህ ለማንችስተር ዩናይትድ ትጫወታለህ፤ የማትሰራ ከሆነ ግን ለዚህ ክለብ ለመጫወት ጠንክረህ መስራት ያስፈልግሃል።"

ሩበን አሞሪም

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
915👏56👌18👍10🏆6🙏4🔥3
“ተጫዋቾቼን ሁሉ እወዳቸዋለሁ፤ የምጠይቃቸውም ተመሳሳይ ነገር ነው።

ማላሲያም ጥሩ እየሰራ ነው። እናም እንዳልኩት እዚህም ምንም በወዳጅነት የሚደረግ ነገር የለም። ጠንክሮ የሰራ ቦታውን ያገኛል።”

ሩበን አሞሪም 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
851👍77💯24👌9🙏5🔥2👏1
ከ 30 ደቂቃዎች በኋላ 👋

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁74179🙏7🍾4🏆3🤗2👍1
ቼልሲ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ዛሬ ክለባችን ድል የሚያደርግ ከሆነ ሊቨርፑል እስኪጫወት ድረስ ከመሪው አርሰናል በሶስት ነጥብ ብቻ ዝቅ ብሎ አራተኛ ደረጃን የሚይዝ ይሆናል።

ድል ለክለባችን ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
954🙏113😁40👏11🤔2
#Official

ሌጄንድ ጋሪ ኔቪል በይፋ የሊጉ Hall of fame(የዝነኞች መዝገብ) ላይ ተካቷል !!

Welcome to home of greats !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
927👏57🔥25👍15🙏3
አላችሁሁሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ 🙌🔥

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.17K🔥208👏41🏆22🙏15❤‍🔥11🤗7😁6🫡5👍4👌4
"የሀሪ ጉዳት ከባድ አይደለም፤ ሆኖም ግን ጥንቃቄ ማድረግ ስላለብን ነው። ቀጣይ ሳምንት ወደ ቡድኑ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ።"

[ሩበን አሞሪም]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
472👍45👌13🙏10😁2🏆2
⚪️ | የዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !!

             ተጀመረ

ማን ዩናይትድ 0-0 ብራይተን

🏟 ኦልድትራፎድ

ድልል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ !❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
140🙏6🏆4👏3
⚪️ | የዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !!

             የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ማን ዩናይትድ 2-0 ብራይተን
   #ኩኛ
   #ካስሚሮ

🏟 ኦልድትራፎድ

ድልል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ !❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
687🔥64👌33🙏6❤‍🔥5👏4😨3😱2🏆1
የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ !!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
476👍37👌10👏3🙏1🤗1
🥶🔥
1.29K🔥176👏31👌5😘4👍3
.         የእረፍት ሰአት ትንተና !

ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ብራይተን
    #ኩንሃ
    #ካስሜሮ

በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች ብራይተኖች ቀድመው ጎል ለማስቆጠር እጅጉኑ ተጭነው ሲጫወቱ የነበሩ ሲሆን ስድስተኛው ደቂቃ ላይም በዳሎት ቀርፋፋነት ዌልቤክ ጥሩ እድል አግኝቶ የነበረ ቢሆንም ኳሱን ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል።

ከዛ ቡሃላ ዩናይትዶች ቀስ በቀስ ወደ ጨዋታው ሪትም የገቡ ሲሆን በቀኝ በኩል የአማድ እና የምቤሞ ጥምረት በግራ በኩል ደግሞ ኩኛ ለብራይተኖች የራስ ምታት ሁነው አምሽተዋል።

በሁለት አጋጣሚዎች አማድ ላይ እና ምቤሞ ላይ ጥፋት ተሰርተው ፔናሊቲ ብንጠይቅም የእለቱ አልቢትር አንቶኒ ታይለር በዝምታ አልፈውት ነበር።

የኩኛ ልፋት በመጨረሻም ፍሬ አፍርቶ ከቀኝ መስመር የተነሳው ኳስ ካስሜሮ ለኩኛ በማቀበል ኩኛ በድንቅ አጨራረስ ከቦክስ ውጭ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጠረ።

ወደ ጨዋታው ሪትም ውስጥ የገቡት ዩናይትዶች በተደጋጋሚ በፊት መስመር ተጫዋቾች በLinkUp ግሩም ጨዋታ ሲጫወቱ የነበረ ሲሆን የብራይተኑ ጃኮብ ምንቴህ ደግሞ በተቃራኒው የራስ ምታት ሁኖ ጨዋታቸውን ቀጥለናል

መሃል ሜዳውን በድንቅ ሁኔታ ሲፈነጭበት የነበረው ካስሜሮ ያገኛትን አጋጣሚ የጎል አጋጣሚ ወደ ጎል ሲሞክር በአያሪ ዲፍሌክሽን ምክንያት ሁለተኛውን ጎል ማግኘት ችለናል።

ከዩናይትዶች በኩል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሌኒ ዮሮ እና ዳሎት በጨዋታው የሉም ማለት ይቻላል። ከእረፍት ቡሃላ ዳሎትን በዶርጉ በመቀየር ግራ መስመሩን ከሞላ ጎደል ማጠናከር ይቻላል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
422👍39🏆5
2025/10/31 13:02:16
Back to Top
HTML Embed Code: