Telegram Web Link
በፕሪሚየር ሊጉ አይደራደርም!

ከክለባችን ጋር ለመለያየት የተዘጋጀው የአሌሃንድሮ ጋርናቾ የመጀመሪያ ምርጫ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየት ነው።

ምንም እንኳን የቀድሞው አሰልጣኛችን ኤሪክ ቴንሃግ ጋርናቾን የማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም እና እርሱን አጥብቀው ቢፈልጉትም የተጫዋቹ ፍላጎት ግን በፕሪሚየር ሊጉ መቆየት ነው።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
468😁59👍35🙏16🤔8👏5🤯5🫡5👌3🤝2😴1
የትንሽ ሚሊዮኖች ልዩነት!!

ክለባችን ከየትኛውም ክለብ በላይ ማንቼን ያስቀደመውን የብራያን ኤምቤሞን ዝውውር በፍጥነት ማጠናቀቅ ይፈልጋል።

ሆኖም ዝውውሩ በታሰበው ልክ እየሄደ ያይደለ ሲሆን ለስምምነቱም መዘግየት ምክንያት የሆነው የጥቂት ሚሊየኖች ልዩነት ነው።

[Marco Alcaraz]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
672👍54🙏19😁17👀12👌11🎉4😴4
ቺዶ ኦቢ የ Maurice Revello 2025 ውድድር የቶርናመንቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። 💫👏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.09K🏆72👍39🙏23😁12👏10
ሁጎ ኢኪቲኬ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ፍቃደኛ ነው። የክለባችን ሰዎችም ከወንድሙ ጋር ንግግሮችን አድርገዋል።

እስከ አሁን በኢኪቲኬ ጉዳይ ዙሪያ ፍራንክፈርትን ያናገረ ብቸኛው ፈላጊ ማንችስተር ዩናይትድ ነው።

ሊቨርፑል እና ቼልሲ ከፍላጎት ባለፈ ከ ክለቡ ጋር ንግግሮችን አልጀመሩም።

BILD

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
609👍63💔16🙏8😁7🤩7😴5😢2
ሪያን ቼርኪ ይናገራል ||🗣

"ያኔ ማንችስተር ዩናይትድ ሊዮንን ሲያሸንፍ ደስ አላለኝም ነበር ምክንያቱም ሊዮናዊ ስለነበርኩኝ።"

"አሁን ግን በማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ግብአተ መሬታቸውን ለመፈጸም መጠበቅ አልቻልኩም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁2.13K😈8852👍41😴28🤔20👀11🙏6👌6😢5💔4
ቪክቶር ኦሲሜን የመጀመሪያ ምርጫው ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ወደሆነ ክለብ ማምራት ነው ሲል Rudy Galleti ዘግቧል።

ምንጩ ለጣሊያን ዜናዎች ቅርብ ስለሆነ እንጂ ሙሉ በሙሉ መተማመን የሚቻልበት አይደለም።

@man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
😁66352👍52💔30😢9🤔8🙏6🆒6😴5👀4🫡1
ኩኛ በማንችስተር ዩናይትድ ከየትኛው ብራዚላዊ ተጫዋች ጋር አብሮ መጫወት እንደሚፈልግ ሲጠየቅ:-

"ከምርጡ ወዳጄ አንቶኒ ጋር"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍1.55K😁228163👀32🫡12🙏6👏5😈4😎2
Update !!

ክለባችን ከኢኪቲኬ ተወካዮች ጋር ግንኙነት ያደረገ ሲሆን በተጫዋቹ ላይ ያለውንም ከፍተኛ ፍላጎት ግልጽ አድርጓል።

በአሁኑ ሰአትም ዩናይትድ ከፍራንክፈርት እና ከተጫዋቹ ጋር ንግግር በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን እስካሁን ግን ምንም አይነት ተጨባጭ ውሳኔ የለም።

ዘገባው የጀርመን ስፖርቶችን በመዘገብ እውቅናን ያገኘው የእውቁ ጋዜጠኛ ፍሎሪይን ፕሌተንበርግ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
551👍57😁20🙏14💔14👏9😢5🤔4🥰3🎉1😴1
የፖርቹጋሉ ክለብ ፖርቶ እንግሊዛዊውን ድንቅ ባለተሰጥኦ ተጫዋች ታይለር ዲቢሊንግ በ €25 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም እየሞከሩ ነው ሲል ሪከርድ ፖርቹጋል አስነብቧል ።

ባለፈው ማን ዩናይትድ ዲቢሊንግን ማስፈረም ይፈልጋል ሲባል በ 100 ሚሊዮን ዩሮ ነው የሚሸጠው እያሉ መረጃ ሲያናፍሱ ነበር 😂 ...... ክለቦች ማን ዩናይትድ የሆነ ተጫዋችን ሲፈልግ የሚጠሩት ዋጋ አጃኢብ ነው የሚያስብለው ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁735123👍27😎12🙏4👏2🤯1
በኦናና ላይ የተመሰረተ ነው !!

የክለባችን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቅ ከሆነ....

ክለባችን ሁለት አድስ የግብ ጠባቂዎችን ለማስፈረም ወደ ገበያው የሚወጣ ይሆናል።

ነገር ግን ካሜሮናዊው የግብ ዘብ በዚህ ክረምት ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ እንደማይፈልግ የተሰማ ሲሆን....

ክለባችን አንድ ግብ ጠባቂ ብቻ አስፈርሞ አንድሬ ኦናና ከክለባችን ጋር ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።

[ ሪች ፋይ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔442129👍45😢11🤔8👏5😁5🤯4🙏4👌2
ይህን ያውቃሉ ?

ታይለር ማላስያ የሚባል ተጫዋች እንዳለን

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁1.94K141🤔49👍45💔16🤯13🤗6🙏5👀5👌3👏2
በኦልትራፎርድ እየተደረገ ባለ የ Soccer Aid ቻሪቲ ጨዋታ ላይ የእንግሊዝ ተጫዋቾች/ሌጀንዶች ከአለም ከተውጣጡ ተጫዋቾች ስብስብ ጋር እየተጫወቱ የሚገኝ ሲሆን

በጨዋታው ሩኒ በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ አንድ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
488👏47👍22🙏9😁3
ካርሎስ ቴቬዝ አልተቻለም በጨዋታው አራት ግቦችን አስቆጥሯል።

England 4 - 4 Soccer Aid

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
409👍50🙏12💔3😁2👌1
ማንችስተር ዩናይትዶች በአሁኑ ሰአት ሁጎ ኢኪቲኬን በማስፈረም ዙሪያ ከክለቡ ፍራንክፈርት ጋር ግኑኝነት አድርገዋል።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
924👌60👍52💔39😁15🙏10🏆5😴2
2025/07/10 22:44:48
Back to Top
HTML Embed Code: