Telegram Web Link
ማንችስተር ዩናይትድ በፓልሜራሱ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ሪቻርድ ሪዮስ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።

ይህ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ልንመለከታቸው ከሚገቡ ሁነቶች መካከል አንዱ ነው ሲሉ Alfredo Pedullà እና MICK RUBY ዘግበዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.03K🔥58👍46🙏42😁22😢6🤯4🎉1👌1😨1
#NEW

ክለባችን ማን ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የ16 አመቱን ወጣት ተጫዋች ሃርሊ ኤምስደን-ጄምስን ከሳውዝሃፕተን ለማሰፈረም ከስምምነት ደርሷል።

ዩናይትዶች ለተጫዋቹ ክለብ ሳውዝሃፕተን 1 ሚሊዮን ፓውንድ የካሳ ክፍያ የሚከፍሉ ይሆናል።

በለጋነት እድሜው አስገራሚ ችሎታን የተቸረው ይህ ወጣት ተጫዋች በቅርብ ቀን የክለባችንን አካዳሚ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።

[SullyTalkz]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
757😁53👏46👍37😴5🏆4🙏3
ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር ያለን ትስስር ልዩ ነው 😍

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🤝 🇵🇹

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.48K😁67🤝41👌36💯24👍23👀17🤔7🆒4🙏3👏1
"የእኛ ዓላማ ግልጽ ነው ጃደን ሳንቾ የሚጠየቀውን ደሞዝ አንከፍልም !!"

[ የናፖሊ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆቫኒ ማና ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁756110👏47👍25🕊20🤝9🙏5🔥4💔2😎2
ቻናላችሁ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 400k እስከሚገባ እየጠበቅን ያለንበት ሁኔታ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.61K250🎉54👏24🔥20👍15🍾7🆒7🤩6😱5👀3
ጋርናቾ በስፔን ኢቢዛ የራሽፎርድን የአስቶንቪላ ማልያ ለብሶ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁1.02K264👀52👌25👍20😨8😴7😍6😇54🙏3
አስደሳች ዜና !💥💥💥

ላለፉት 9 አመታት ማንችስተር ዩናይትድን ነክ ዜናዎችን ለቤተሰቦቿ ስታደርስ የቆየችው ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እነሆ አሁን ላይ የቤተሰቦቿን ቁጥር ወደ 400,000 ከፍ ማድረግ ችላለች። ❤️

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ !😍

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1🎉1.27K195👏54😁32🍾24👌13🏆9🔥8👍6🤝6😎1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አስደሳች ዜና !💥💥💥 ላለፉት 9 አመታት ማንችስተር ዩናይትድን ነክ ዜናዎችን ለቤተሰቦቿ ስታደርስ የቆየችው ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እነሆ አሁን ላይ የቤተሰቦቿን ቁጥር ወደ 400,000 ከፍ ማድረግ ችላለች። ❤️ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ !😍 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
4️⃣0️⃣0️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

ላለፉት 9 አመታት ዩናይትድ ነክ መረጃዎችን ስታደርስ የቆየችውና የብዙሃኑ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቤት የሆነችው ታላቋ ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እንዲህ እንዲህ እያለች 400ሺ ተከታዮችን አፍርታለች። 🥳

በክለቡ የስኬትም ሆነ የውድቀት ጉዞ ላልተለያችሁና በቴሌግራም ፕላትፎርም ከየትኛውም የማንችስተር ዩናይትድ👑 ቻናል ሁሉ ልቀን እንድንቀመጥ ላደረጋችሁን ለናንተ ለውድ የቻናላችን አባላትም ምስጋናችንን ስናቀርብ ከወገባችን ጎንበስ ከጉልበታችንም ሸብረክ በማለት ነው። 🙏

አሁንም ከዚህም በላይ እንደምናድግና የክለባችን የድሮ ልዕለ ሃያልነት ዳግም በእንግሊዝና በመላው አለም ሰፍኖ እንድምንመለከት ተስፋ እያደረግን ይህ የልጅነት ክለባችን እንደከዚህ ቀደሙ በስኬት አምሮና አሸብርቆ ለማየት ያበቃን ዘንድ እንዲሁም ሁላችንንም ለዚያች ቀን ከቁጥር ሳያጎል ያደርሰን ዘንድ ልባዊ ምኞታችን ነው። 🤩

🤩🤩🤩🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7952🎉131👍28❤‍🔥12🍾12🏆11😁10👏9💔3😈2🙏1
እናመሰግናለን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ! 🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.81K👍102🎉56😁22🥰21🔥19👏10🏆10❤‍🔥7🙏7💔6
በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች በርካታ የግብ ተሳትፎዎችን በማድረግ ብሩኖ የሚበለጠው በሞ ሳላህ ብቻ ነው። 😙

መልካም አዳር !💔

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
783🙏31👍26👏15😁10💔5
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳዊያን

400 ሺህዎቻችሁም መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.17K🙏108😁68👍43😎154👌2
አስባችሁታል የክለባችን ተጫዋቾች በሰር አሌክስ ጊዜ ያውም የክለባችን አምበል ሮይ ኪን ሆኖ የሌላ ክለብ ማልያ ቢለብሱ? 😏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁918👍7858😢46💔35🕊20🤔13🫡10🔥5🙏4
ከዚህ ክለብ እንዲለቅ ውሳኔ የተላለፈበት ምክንያት ግልፅ ነው።

በሁሉም በኩል ደካማነትን አሳይቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍49771🤯44🤔27😁21💔10👏1
#Update

የኢንተር ሚላኑ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፒሮ ኦሲሊዮ የታሬሚን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ሙሉ ትኩረታቸውን ራስመስ ሆይሉንድን በማስፈረም ላይ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ።

[ Inter News ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🙏47577👍35💔8👏3👌1
"ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን መውጣት በኋላ ትልቅ የአመራር ጉድለት ያለበት ቡድን መሆኑ ግልፅ ነው !!"

"አሁን ላይ በክለቡ ውሳኔዎችን የሚያሳልፈው ማን ነው ? ውሳኔዎችን ሲያሳልፉስ በምክንያት ነው ? ...

"በዚሁ ሚና ያሉት ሰዎች ለቦታው ተገቢ ናቸው ? አንድ ልናገረው የምችለው ነገር በዚያ በነበርኩባቸው #ስድስት ወራት ሁሉም ነገሮች ለእኔ ከባድ ነበሩ ።"

"እኔ በወቅቱ ተጨዋች ማስፈረም ስፈልግ እንኳ ማንን ማናገር እንዳለብኝ አላውቅም ነበር በእርግጥ ሰዎች ነበሩ ነገር ግን ሁሉም ነገር እንደምታሰቡት ቀላል አይደሉም !!"

[ ራልፍ ራኚክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌498110👍37😢18😁12💯10🥰3🙏3🎉2
የስልክ ጥሪ ተደርጓል!!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ጋርናቾን ከሚፈልጉ ከተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች ጋር የስልክ ጥሪ ተደርጎለት ንግግሮችን አድርጓል።

ሆኖም ምንም ውስብስብ ነገር የለውም፣ የክለባችን አቋም ግልጽ ነው፣ "የምንፈልገውን ያህል ገንዘብ ካቀረባችሁ ተጫዋቹን መውሰድ ትችላላችሁ!!" የክለባችን መርህ ነው።

[Sam C]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
524👍83🙏19😁9👌5
#ትኩስ

ዲዬጎ ሊዮን በቀጣይ ሳምንት የክለባችን ተጫዋች መሆኑ ይፋ ይሆናል።

[Rich Fay]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.05K👍68🎉28😎18🙏13😁8👏5🏆2
ምንም እንኳን ራሽፎርድ በጋርናቾ አዲሱ ልጥፍ ስር 'My Brother' ብሎ አስተያየት ቢሰጥም የሁለቱ ተጫዋቾች ማህበራዊ ግንኙነት ግን ዩናይትድ የቡድኑን ትስስር ለማጠናከር በሚል በሚያዘጋጃቸው የእራት ግብዣዎች ላይ ብቻ ነው።

አንድ ጊዜም ከራሽፎርድ የቅርብ ወዳጆች መካከል አንዱ 'ሁሌም ሮናልዶን ለመምሰል የሚጥር የሮናልዶ አሽቃባጭ' ሲል ወርፎታል።

[Samuel Luckhurst, MEN]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁562117👍22💔17😴3
2025/07/09 13:32:28
Back to Top
HTML Embed Code: