Telegram Web Link
ጆሹዋ ዚርክዚ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ትኩስ

ቪክቶር ግዮኮረሽ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለክለባችን ሰዎች አሳውቋል !!

[ Fraz Fletche, TeamTalk ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ካፒተን ብርኖ ለሊንዳ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም አዳር ዩናይትዳዊያን !...🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስደናቂ ተጫዋች 🔥

ብሪያን ምቤሞ በዚህ የውድድር አመት 70+ ሹት እና 70+ የጎል እድል መፍጥ ከቻሉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው

1) ብሩኖ — 91 የጎል እድል ፈጠረ & 93 ሹት

2) ሞ ሳላ - 88 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት

3) ፖልመሬ - 87 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት

4) ብሪያን ምቤሞ - 70 የጎል እድል ፈጠረ እና 79 ሹት

The league’s most complete attackers. 💎

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Fill in the Blank

መቼም በትምህርት ቤት ህይወት የማይወደደው እና ከባዱ የጥያቄ አይነት ባዶ ቦታውን በተስማሚ ቃላት ሙሉ የሚለው ጥያቄ ነው

ነገር ግን በእግርኳስ ላይ ሲሆን ይህ ጥያቄ በጣም ቀለል ይላል እናንተም ከላይ ያሉትን ሶስት ቦታዎች ማለትም

* በረኛ
* የተከላካይ አማካይ
* አጥቂ

ቦታዎችን ለክለባችን በሚስማሙ ተጫዋቾች ሙሉት ነገር ግን ግዴታ ማስፈረም የለባችሁም የክለባችንንም አቅም ታሳቢ ማድረግ አለባቹ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን አሁን ላይ በኤምቤሞ ዝውውር ከንቦቹ ጋር ከስምምነት እንደሚደርሱ እርግጠኛ ሆነዋል።

በተጨማሪም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከምንጊዜም በላይ ተቃርቧል።

ብራያን ኤምቤሞም ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በክለቡ ላይ ግፊት እያደረገ ነው።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች
ፍራንክ ላምፓርድ ስለዋይን ሩኒ:

"ተፎካካሪዎች ብንሆንም ዋዛን አለማክበር በጭራሽ የማይታሰብ ነገር ነው። በህይወቴ ካየኋቸው የተሟሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው እርሱ ነው።"

"በፍጥነትና በጥልቅ መጫወት፣ ጨዋታ ማቀጣጠል ሁሉንም ነገር ይችላል።"

"ይሄንን ማድረግ የሚችለው ሊዮኔል ሜሲ ብቻ ነው። እስከዛሬ እንደሩኒ ያለ ተጫዋች አልነበረም፣ ወደፊትም አይኖርም።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"የማንችስተር ዩናይትድን ማልያ በምለብስበት ጊዜ ሁሉ እኮራ ነበር። በኦልትራፎርድ ጉዞ በማደርግበት ጊዜ ሁሉ የዚያ አንድ አካል በመሆኔ እኮራ ነበር።"

ልክ በዚህች ቀን ከ11 አመታት በፊት አንደር ሄሬራ ፊርማውን ለክለባችን አኖረ። ✍️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኒውካስትል ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።

[CaughtOffside]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በተጠናቀቀው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ 10.0 ሬቲንግ ማግኘት የቻሉ ተጫዋቾች

◉ ብራያን ኤምቤሞ ከሳውዛምፕተን (ከሜዳ ውጪ)
◉ ብራያን ኤምቤሞ ከ ብራይተን (በሜዳ)
◎ ኮል ፓልመር ከብራይተን
◎ አሌክሳንደር አይዛክ ከኢፕስዊች (ከሜዳ ውጪ)

ፕሪሚየር ሊጉን የለመደና በሊጉ #ሁለት ጊዜ 10/10 ሬቲንግ ማግኘት የቻለ ብቸኛውን ተጫዋች ነው ለማስፈረም የተቃረብነው 👏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ትኩስ

ጄደን ሳንቾ ከአሮጊቷ የቀረበለትን ውል ለመቀበል በእጅጉ ተቃርቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ለቀረበለት የ25 ሚልየን የዝውውር ጥያቄ ይሁንታውን ሰጥቷል።

ዝውውሩም የዩቬንቱሱ ዋና አስተዳዳሪ ኮሞሊ በቀጣይ ሳምንት ወደ አውሮፓ ሲመለሱ ሊቋጭ ይችላል።

[Marco Giordano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"በዩናይትድ ቤት የነበረኝን ጊዜ ተደስቼበት ነው ያለፍኩት ለክለቡ ያለኝን ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ ።"

"ከክለቡ በተጨማሪ ለደጋፊዎች እና ለቡድን አጋሮቼ ያለኝን ትልቅ ክብር መግለፅ እፈልጋለሁ ።"

"እዚህ ክለብ ከደረስኩበት የመጀመርያ ቀን አንስቶ ክለቡ ቤት እንደሆነ ነበር የተሰማኝ ስለዚህም ክለቡ በልቤ ሁልጊዜም ለየት ያለ ቦታ ይኖረዋል ።"

"በዚህ በነበረኝ ጊዜ ብዙ ድንቅ ትዝታዎችን አሳልፊያለሁ በተጨማሪም ጥሩ ጥሩ ሰዎችን ማግኘት ችያለሁ ።"

"ሁለት ዋንጫዎችንም ማሳካት ችያለሁ በአንዳንድ የፍፃሜ ጨዋታዎችም ተሳተፊያለሁ ።"

"ያለፉት #ሶስት አመታት ለእኔ ትልቅ ትርጉም ነበራቸው !!"

[ ክርስቲያን ኤሪክሰን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ዩቬንቱስ እና ናፖሊ ሁለቱም ክለቦች ጄደን ሳንቾ እየጠየቀ ያለውን ደሞዝ የመክፈል ፍላጎት የላቸውም !!

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Thank You Christian Eriksen ! ❤️
@Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ኒውካስትል ለአንቶኒ ኤላንጋ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኛ ናቸው።

ከመጀመሪያው ዙር 45 ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄ ላይ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ሊጨምሩ ነው።

ከኤላንጋ የወደፊት ሽያጭ ላይ 20% የማገኘት መብት ያለን መሆኑን ተከትሎ ይህ ጥያቄ ተቀባይነት ካገኘ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የምናገኝ ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ስለሳንቾ ሁኔታና አዳዲስ ለውጦች መረጃ ለማግኘት ከጠየቁት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

ሆኖም እስካሁን ድረስ ለተጫዋቹም ሆነ ለማንችስተር ዩናይትድ ምንም አይነት ፕሮፖዛል አልተላከም።

በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ያላቸው ክለቦች ሁሉ ተጫዋቹን በውሰት ውል ለማስፈረም እየጣሩ የሚገኙ ሲሆን በአንጻሩ የዩናይትድ ፍላጎት ደግሞ ተጫዋቹን በቋሚ ውል መሸጥ ነው።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/06 17:09:48
Back to Top
HTML Embed Code: