Telegram Web Link
ስካይ ስፖርትን ካመንን ማንችስተር ዩናይትድ ትቶት ወደነበረው ቪክቶር ዮኬሬሽ ዝውውር ተመልሷል።

በተጨማሪም በሚቀጥሉት ቀናት ተጨዋቹ ከሩበን አሞሪም ጋር በአካል ቀጥተኛ ንግግር ለማድረግ ቀጠሮ እንደያዘ መረጃው ጨምሮ ገልጿል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አሁን ለማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ክለቡ ከአዲሱ የፋይናሻል አመት ማለትም ከ7 ቀናት በኃላ በጁላይ 1 ከሚጀምረው የፋይናሻል አመት አስቀድሞ በቀጣዮቹ 7 ቀናት ተጨዋች ያስፈርማል ተብሎ አይጠበቅም። ባለስልጣናቱ ግን ከዚህ አስቀድሞ ድርድሮች ላይ ሲሆን ለብሪያን ምቤሞ ሊያቀርቡት ያሰቡት ሁለተኛው የዝውውር ጥያቄ የዘገየበት ዋነኛ ምክንያት ይህ ነው። ዩናይትድ…
ዩናይትድ በሚቀጥለው ሳምንት የብሪያን ምቤሞን ዝውውር የሚያጠናቅቅ ሲሆን ይህም ዝውውር አስቀድሜ እንደገለፅኩላቹ በአዲሱ የፋይናንሻል አመት የሚመዘገብ ይሆናል።

ዩናይትድ ከምቤሞ በተጨማሪ ሌሎች ዝውውሮች ላይ እያደረገ ሚገኘውን ጥረት ከጁላይ 1 በኃላ በተጨባጭ ነገሮች የሚያጠናክረው ይሆናል።

በተጨማሪም እንደ MEN ዘገባ ሩበን አሞሪም ቢያንስ 3 አዲስ ፈራሚ ተጨዋቾች ፕሪሲዝኑን ሲጀምር አብረውት እንዲኖሩ እንደሚፈልግ ለአለቆቹ መናገሩ ተገልጿል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL

የክለባችን #ሶስተኛ ግብ ጠባቂ ቶም ሄተን በክለባችን ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ውል በይፋ ፈርሟል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አዲስ ህጎች ተግባራዊ ይሆናሉ !

ወርሀ ነሀሴ ላይ በሚጀምረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን ልዩ የሆኑ የቀጥታ ስርጭት ህጎች ይኖሩታል።

👉 በጨዋታ የእረፍት ሰዓት ላይ አሰልጣኞች እና ተጨዋቾች ሀሳባቸውን እንዲሰጡ ይደረጋሉ።

👉 ተቀይረው የወጡ ተጨዋቾች ኢንተርቪው ይደርግላቸዋል።

👉 መልበሻ ክፍል ውስጥ ካሜራዎች ይኖራሉ።

በቅድመ ጨዋታ እና ከጨዋታ በኋላ ባሉት ቃለ መጠይቆች በአጠቃላይ ደግሞ በእንግሊዝ ሚድያ የተሰላቸው ሩበን አሞሪም አሁን ደግሞ በእረፍት ሰዓት ጭምር ቃለ መጠይቆች ይኖሩታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
TeamTalk ባወጣው መረጃ መሰረት ሩበን አሞሪም የአታላንታው አማካይ ኤደርሰን እንዲፈርም ፍቃዱን ሰጥቷል።

የቤርጋሞው ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።

* የዘገባው ምንጭ ታማኝነትን ከግምት አሰገቡ !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሜሰን ማውንት በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ማስታወቂያ

በብርያን ምቤሞ ዝውውር ዙርያ በርካታ ቅሬታዎች ከእናንተ እየደረሱን ሲሆን በተአማኒ ሚድያዎች ዙርያም ውዝግቦች ተነስተዋል ።

ስለዚህም ከዚህ በኋላ Here We Go ከእውቁ ፋብሪዚዮ እንዲሁም ከሌሎች ሚድያዎች ተጨባጭ እና እጅጉን ወሳኝ መረጃዎች እስካልቀረቡ ድረስ ...

ማለትም እንደ ህክምና ምርመራዎች ባሉ ሁነቶች ላይ መረጃ ካልተሰጠ ምንም አይነት ይሄንን ዝውውር የተመለከተ ዜና እንደማይቀርብ ለመግለፅ እንወዳለን ።

በተቀረው ሌሎች ተጨዋቾችን የተመለከቱ የዝውውር ዘገባዎች ዘወትር ለእናንተ በሚደርሱበት መንገድ መቅረባቸውን እንደሚቀጥሉ እናሳውቃለን ።

{ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ }

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans‌‌
#Just_In

ቪክተር ግዮኮሬሽ አሁን ላይ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ኢላማ እንደሆነ ተነግሯል !!

[ Give Me Sport ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans‌‌
ለብዙ ተወራራጆች ምቹ የሆነው የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር አሁንም በሀገረ አሜሪካ መካሄዱን ቀጥሏል !!

ኢንተር ሚላን ፣ ማንችስተር ሲቲን ፣ አል ሒላልን እና ሪያል ማድሪድን ጨምሮ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳለፈው ውድድሩ በጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ላይ ይገኛል !!

ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀጣዮቹ ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚያልፉት ቡድኖችስ እነማን ናቸው ? ኢንተር ሚያሚ ወይንስ ፒኤስጂ ፣ ቤንፊካ ወይስ ቼልሲ ... አሁኑኑ በ 1xBet ይወራረዱ ! 😍❤️

1xBet ን ምርጫዎ አድርገው ሲጫወቱ እጅግ አስደሳች ቦነሶችን ጨምሮ ለየት ያሉ ሽልማቶችችን የሚያገኙ ይሆናል ።

ለመወራረድ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ !!

👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd

በመቀጠል Promocode ሲጠይቆ  MUETHF ይጠቀሙ ።

በ 1xBet ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ፣ ሚሊዮኖችን ይፈሱ !!! 🏆💸
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም በዚህ ክረምት #አራት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የማስፈረም እቅድ አለው !!

[ Paul Hirst ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማትያስ ኩንሀ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኤድዊን ቫን ደርሳር በኢንስታግራም ገፁ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጥያቄው ውድቅ ተደርጓል !

ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ለብሪያን ምቤሞ ያቀረበውን £55 ሚሊዮን + £7.5 ሚሊዮን ፓወንድ ሁለተኛ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን ብቻ መቀላቀል እንደሚፈልግ ለብሬትፎርድ እና ለቶትንሀም ጭምር በግልጽ ቢናገርም የዩናይትድ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል።

ንግግሮች ቀጥለዋል ነገርግን ዩናይትድ ከመጠን በላይ መክፈል አይፈልግም።

[David Ornstein]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ?

መልካም ዕለተ ቅዳሜ !✌️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/06/29 19:00:58
Back to Top
HTML Embed Code: