Telegram Web Link
ለብዙ ተወራራጆች ምቹ የሆነው የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር አሁንም በሀገረ አሜሪካ መካሄዱን ቀጥሏል !!

ኢንተር ሚላን ፣ ማንችስተር ሲቲን ፣ አል ሒላልን እና ሪያል ማድሪድን ጨምሮ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳለፈው ውድድሩ በጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ላይ ይገኛል !!

ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀጣዮቹ ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚያልፉት ቡድኖችስ እነማን ናቸው ? ኢንተር ሚያሚ ወይንስ ፒኤስጂ ፣ ቤንፊካ ወይስ ቼልሲ ... አሁኑኑ በ 1xBet ይወራረዱ ! 😍❤️

1xBet ን ምርጫዎ አድርገው ሲጫወቱ እጅግ አስደሳች ቦነሶችን ጨምሮ ለየት ያሉ ሽልማቶችችን የሚያገኙ ይሆናል ።

ለመወራረድ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ !!

👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd

በመቀጠል Promocode ሲጠይቆ  MUETHF ይጠቀሙ ።

በ 1xBet ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ፣ ሚሊዮኖችን ይፈሱ !!! 🏆💸
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም በዚህ ክረምት #አራት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የማስፈረም እቅድ አለው !!

[ Paul Hirst ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማትያስ ኩንሀ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኤድዊን ቫን ደርሳር በኢንስታግራም ገፁ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጥያቄው ውድቅ ተደርጓል !

ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ለብሪያን ምቤሞ ያቀረበውን £55 ሚሊዮን + £7.5 ሚሊዮን ፓወንድ ሁለተኛ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን ብቻ መቀላቀል እንደሚፈልግ ለብሬትፎርድ እና ለቶትንሀም ጭምር በግልጽ ቢናገርም የዩናይትድ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል።

ንግግሮች ቀጥለዋል ነገርግን ዩናይትድ ከመጠን በላይ መክፈል አይፈልግም።

[David Ornstein]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ?

መልካም ዕለተ ቅዳሜ !✌️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዩናይትድ የሁጎ ኤኪቲኬን የዝውውር ሁኔታ አሁንም ቢሆን በቅርበት መከታተሉን እንደቀጠለ ተገልጿል !!

ተጨዋቹ ወደ ክለባችን የመዘዋወር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለውም ተጠቁሟል !!

[ BILD ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በጄደን ሳንቾ እና ፌነርባቼ መካከል ያለው ግንኙነት ተቀዛቅዟል። ዝውውሩ የሚሆን አይመስልም።

ማንችስተር ዩናይትድ ሙሉ ደሞዙን ሸፍኖ የሚያስፈርመውን ክለብ እየፈለጉ ይገኛል !

አሁን ላይ ይህንን ማድረግ የሚፈልግ የለም !

🎖| Fabrizio Romano

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
በጄደን ሳንቾ እና ፌነርባቼ መካከል ያለው ግንኙነት ተቀዛቅዟል። ዝውውሩ የሚሆን አይመስልም። ማንችስተር ዩናይትድ ሙሉ ደሞዙን ሸፍኖ የሚያስፈርመውን ክለብ እየፈለጉ ይገኛል ! አሁን ላይ ይህንን ማድረግ የሚፈልግ የለም ! 🎖| Fabrizio Romano @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ቀጣይ ዓመት ሁሉም ተጨዋች ለመሳተፍ የሚመኝበት አለም ዋንጫ እያለ በዚህ ልክ ለእግር ኳስ ህይወቱ ቸልተኛ መሆኑ ይደንቃል።

ከስፖርት ህይወቱ ይልቅ ከሜዳ ውጪ ያሉትን ተዝናኖቶቹን ማስቀደሙ ከወረደው ሜንታሊቲው ጋር ተዳምረው ያን የመሰለ ታለንቱን ለማባከን ትንሽ ብቻ ቀርቷቸዋል።

ዩናይትድ በድጋሚ ለሌሎች ክለቦች ፔሮል የሚያናጋውን አብዛኛውን የደሞዙን ክፍል ሸፍኖ በውሰት እንዳይልከው ያሰጋል !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ያንተ የስፖርቱ አለም ሰው ?

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ .... እርሱ የስፖርቱ አለም Superman ነው ከእርሱ በተመሳሳይ ሌብሮን ጄምስም ለእኔ ምርጡ የስፖርቱ አለም ድንቅ ሰው ነው !!"

[ ጆሹዋ ዚርክዚ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ምርጥና ማራኪ ምስሎችን በፎቶ ቻናላችን ያገኛሉ

ይቀላቀሉን https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ 😳

ቪክተር ግዮኮሬሽ ባለፈው የውድድር አመት ብቻ ያስቆጠረው የሊግ ጎል ሆይሉንድ በአጠቃላይ በእግርኳስ ሂወቱ በሊግ ጨዋታዎች ካሰቆጠረው ጎል እንዲሁም ዚርክዚ በአጠቃላይ የእግርኳስ ሂወቱ በሊግ ጨዋታዎች ካስቆጠረው ጎል ይበልጣል

* ቪክተር ግዮኮሬሽ በሊግ ጨዋታ ብቻ - 39 ጎል ( ባለፈው የውድድር አመት ብቻ )

* ሆይሉንድ - 32 ጎል አጠቃልይ በሊግ ውድድር ( በተጫወተበት ሁሉም ሊግ )

* ዚርክዚ - 31 ጎል በአጠቃላይ የሊግ ውድድር ( በተጫወተበት ሁሉም ሊግ )

አይምሬ ጨራሽ አጥቂ የሚያስፈለገን ከሆነ ቪክተር ግዮኮሬሽ አይነተኛ ምርጫ ነው!!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስተውላችሁት ይሁን?

ክለባችን በጥሩ አመራር ላይ ከወደቀ በኋላ ዝውውር ላይ ግልፅ የሆነ እቅድ እንዳላቸው ያሳያል

ለዚህም በመጀመሪያ የዝውውር መስኮት ላይ ትኩረት ያረጉት የተከላካይ ክፍሉ ላይ ነበር

አዎ አጥቂ አስፈረመዋል ግን ዋና አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ጠንካራ ማረግ እንደሆነ ግልፅ ነው፤ ለዚህም ማሳያው በአንድ የዝውውር መስኮት ብቻ ዮሮ፣ ዴሊት፣ ማዝራዊ፣ ኡጋርቴ( በደንብ የሚታወቀው በመከላከሉ ስለሆነ)

በጥር የዝውውር መስኮት ደግሞ ሌላ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች አስፈርመዋል.... ሄቨን እና ዶርጉ። በአጭሩ ያለፉት ሁለት የዝውውር መስኮቶች ዋነኛ አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ማጠናከር ነው

በዚኛው የዝውውር መስኮቶ ደግሞ የማጥቃት ክፍሉን በደንብ ለማጠናከር እየሰሩ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው የምንፈልጋቸውን ተጫዋቾች ማግኘት እንችላለን

እንደአጠቃላይ ከተመለከተንው ጥሩ ቡደን እየተገነባ ያለ ይመስላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ጥሩ_እይታ_ከቻናላችን_ተከታታይ

ምናልባት አጥቂ ካላስፈረመን( 9 ቁጥር ማስፈረም ካልቻለን)

ዋናው ነጥብ የPSGን ያህል ቦታ የመለዋወጥ ብቃት ነው፣ ይህም በጣም አስፈላጊ ነው ኩኛ በግራ በኩል ባለው ድሪብሊንግ እና የመፍጠር ችሎታው፤ ምቤሞ በቀኝ በኩል ባለው ፍጥነት እና ቀጥተኝነት እንዲሁም የግብ አስቆጣሪነት፤ ዚርክዚ በመሃል ባለው hold-up play እና የመገናኘት link-up play ብቃቱ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ

እነዚህ ተጫዋቾች ቦታ ሲለዋወጡ ተከላካዮች ማን ማንን ማርክ ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ያጋባቸዋል ይህም ክፍተቶችን ለመፍጠር ይረዳል

ጎል ለማስቆጠር ምቤሞ በተጨማሪ ዝርክዚም ግቦችን ማስቆጠር የሚችል ሲሆን ኩኛ ደግሞ ግቦችን የሚፈጥር እና ራሱም የሚያስቆጥር ተጫዋች ነው ይህም የግብ ማስቆጠር ሸክሙን በአንድ ተጫዋች ላይ ብቻ አይጥለውም
Creativity ስንመለከት በተለይ ከኩኛ የሚመጣው የፈጠራ ችሎታ ለዩናይትድ ጠቃሚ ይሆናል ዝርክዚ ተጫዋቾችን ቀንሶ ለሌሎች እድል የመፍጠር ብቃትም አለው።

 አማድ በጣም ፈጣን እና ድሪብሊንግ ችሎታ ያለው በመሆኑ ወደ ፊት ሲወጣ ለተቃራኒው ቡድን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ከምቤሞ ጋር የሚኖረው መፈራረቅ ተከላካዮችን ግራ ያጋባል እና ክፍተቶችን ይፈጥራል።

* ሙሉ ሀሳቡ የMuba JR ነው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኩኝሀ እና ዘርክዚ ፋብሪዚዮ ርማኖ ስለ ብዌሙ የሰራውን Update ላይክ አድርገውታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

አሰልጣኝ አዳም ላውረንስን ያሰናበተው የክለባችን ከ18 አመት በታች የአካዳሚ ቡድን ...

የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና የቴክኒካል ስታፍ አባል ዳረን ፍሌቸር በቀጣይ ቡድኑን በሀላፊነት ለመረከብ ተመራጩ ሰው ናቸው ተብሏል ።

[ ላውሪ ዊትሁዌል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/01 19:05:35
Back to Top
HTML Embed Code: