Telegram Web Link
አስተውላችሁት ይሁን?

ክለባችን በጥሩ አመራር ላይ ከወደቀ በኋላ ዝውውር ላይ ግልፅ የሆነ እቅድ እንዳላቸው ያሳያል

ለዚህም በመጀመሪያ የዝውውር መስኮት ላይ ትኩረት ያረጉት የተከላካይ ክፍሉ ላይ ነበር

አዎ አጥቂ አስፈረመዋል ግን ዋና አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ጠንካራ ማረግ እንደሆነ ግልፅ ነው፤ ለዚህም ማሳያው በአንድ የዝውውር መስኮት ብቻ ዮሮ፣ ዴሊት፣ ማዝራዊ፣ ኡጋርቴ( በደንብ የሚታወቀው በመከላከሉ ስለሆነ)

በጥር የዝውውር መስኮት ደግሞ ሌላ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች አስፈርመዋል.... ሄቨን እና ዶርጉ። በአጭሩ ያለፉት ሁለት የዝውውር መስኮቶች ዋነኛ አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ማጠናከር ነው

በዚኛው የዝውውር መስኮቶ ደግሞ የማጥቃት ክፍሉን በደንብ ለማጠናከር እየሰሩ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው የምንፈልጋቸውን ተጫዋቾች ማግኘት እንችላለን

እንደአጠቃላይ ከተመለከተንው ጥሩ ቡደን እየተገነባ ያለ ይመስላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ጥሩ_እይታ_ከቻናላችን_ተከታታይ

ምናልባት አጥቂ ካላስፈረመን( 9 ቁጥር ማስፈረም ካልቻለን)

ዋናው ነጥብ የPSGን ያህል ቦታ የመለዋወጥ ብቃት ነው፣ ይህም በጣም አስፈላጊ ነው ኩኛ በግራ በኩል ባለው ድሪብሊንግ እና የመፍጠር ችሎታው፤ ምቤሞ በቀኝ በኩል ባለው ፍጥነት እና ቀጥተኝነት እንዲሁም የግብ አስቆጣሪነት፤ ዚርክዚ በመሃል ባለው hold-up play እና የመገናኘት link-up play ብቃቱ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ

እነዚህ ተጫዋቾች ቦታ ሲለዋወጡ ተከላካዮች ማን ማንን ማርክ ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ያጋባቸዋል ይህም ክፍተቶችን ለመፍጠር ይረዳል

ጎል ለማስቆጠር ምቤሞ በተጨማሪ ዝርክዚም ግቦችን ማስቆጠር የሚችል ሲሆን ኩኛ ደግሞ ግቦችን የሚፈጥር እና ራሱም የሚያስቆጥር ተጫዋች ነው ይህም የግብ ማስቆጠር ሸክሙን በአንድ ተጫዋች ላይ ብቻ አይጥለውም
Creativity ስንመለከት በተለይ ከኩኛ የሚመጣው የፈጠራ ችሎታ ለዩናይትድ ጠቃሚ ይሆናል ዝርክዚ ተጫዋቾችን ቀንሶ ለሌሎች እድል የመፍጠር ብቃትም አለው።

 አማድ በጣም ፈጣን እና ድሪብሊንግ ችሎታ ያለው በመሆኑ ወደ ፊት ሲወጣ ለተቃራኒው ቡድን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ከምቤሞ ጋር የሚኖረው መፈራረቅ ተከላካዮችን ግራ ያጋባል እና ክፍተቶችን ይፈጥራል።

* ሙሉ ሀሳቡ የMuba JR ነው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኩኝሀ እና ዘርክዚ ፋብሪዚዮ ርማኖ ስለ ብዌሙ የሰራውን Update ላይክ አድርገውታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from Winball Betting
🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ  በየሳምንቱ ቅዳሜ  ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ጀምሮ  በየ ኣምስት ደቂቃ የሚለቀቁ 10 ጥያቄዎችን ቀድመው  በትክክል ለሚመልሱ እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 300ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉


🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን ያረጋግጡ

http://www.tg-me.com/winball_sport_betting

2.መልስ ከ ኮመንት ያስቀምጡ ከ ኣንድ በላይ መልስ ማስቀመጥ ከተሸላሚ ዕጩነት ውጭ ያስደርጋል!

3. መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡

 በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
🤩የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ዲፖዚት ያደርጉ፣ እኛ ‘እጥፍ’ አድርገን ተቀማጭ እናደርግሎታለን!🤝

🔥እሁድና ቅዳሜ ብቻ የነበረው 100% የዲፖዚት ቦነሳችን አሁን በሁሉም የሳምንቱ ቀናት መስጠት ጀምረናል። ወደኤለፋንት ቤት አካወንትዎ ከ 10 ብር ጀምሮ ዲፖዚት ሲያደርጉ ለካዚኖ ጨዋታወች የሚያገለግል ቦነስ በየቀኑ እስከ 5,000 ብር ድረስ ያገኛሉ።🤑

👇🏾አሁኑኑ ዲፖዚት አድርገው የማሸነፍ እድልዎን በእጥፍ ይጨምሩ!👇🏾

በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
#Update

አሰልጣኝ አዳም ላውረንስን ያሰናበተው የክለባችን ከ18 አመት በታች የአካዳሚ ቡድን ...

የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና የቴክኒካል ስታፍ አባል ዳረን ፍሌቸር በቀጣይ ቡድኑን በሀላፊነት ለመረከብ ተመራጩ ሰው ናቸው ተብሏል ።

[ ላውሪ ዊትሁዌል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የምስራች የምስራች የምስራች 🔥🔥

በምርጡ 1x bet ገንዘብ ዲፖዚት ሲያደርጉ 100 % እጥፍ በመሆን ወደ አካውንቶ የሚገባሎት ይሆናል የሰማ ላልሰማ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ... 🔥🔥

ምን ይጠብቃሉ ታድያ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ MUETHF ፕሮሞ ኮድ ተጠቅማችሁ ዲፖዚት ስታደርጉ ገንዘባችሁ በ100 % እጥፍ ወደ አካውንታችሁ ገቢ ይሆናል !! 😍🔥

👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd

ዛሬ በሚደረጉ የአለም ክለቦች ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ተወራርደዋል ?!

ቼልሲ ወይንስ ቤንፊካ ፣ ፒኤስጂ ወይንስ ኢንተር ሚያሚ ማን ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋል ?

1X Bet የምርጦቹ ምርጫ !! 🏆💸💶
የማንቸስተር ዩናይትድ አዲሱ የማጥቃት መስመር ለብሩኖ እና አማድ ምን ማለት ይሆናል ? በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበ ድንቅ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
ሩበን አሞሪም ከላይ በምስሉ ላይ ክፍት ቦታ ተተወባቸው ቦታዎች አዳዲስ ተጨዋቾችን ማስፈረም እንደሚፈልግ ተነገረ ሲሆን

ለእናንተ አንድ ጥያቄ ላነሳላቹ ወደድኩ በእነዚህ ቦታዎች ወደ ክለባችን ቢመጡ በቶሎ ክለቡን ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመልሱ ይችላሉ የምትሏቸው ተጨዋቾች እነማን ናቸው ?

በቀኝ 10 ቁጥር ሚና ምቤሞ በአሞሪም መመረጡን ሳትዘነጉ ቋሚ 11ዱን አሟሉት !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከወደፊት ሽያጭ የተወሰነ ድርሻ !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች በብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒ ሳንቶስ ሽያጭ ዘሪያ ከሪያል ቤቲስ ጋር በመነጋገር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ዪናይትዶች በንግግር ወቅት ከአንቶኒ የወደፊት ሽያጭ ላይ የተወሰነ ድርሻ ማግኘት እንደሚፈልጉ ለስፔኑ ክለብ ማሳወቃቸው ተሰምቷል።

ይህም ነገር አሁናዊ የተጫዋቹ የገበያ ዋጋ አመርቂ አለመሆኑን ተከትሎ..

ዩናይትዶች ከተጫዋቹ ሽያጭ የተሻለ ገቢን ለማግኘት የሄዱበት የመፍትሔ መንገድ መሆኑ ተመላክቷል።

[Mike McGath]

@Man_united_Ethio_Fans
@Man_united_Ethio_Fans
ለተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት ተዘጋጅቷል !!

ብራዚላዊው የክለባችን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ካርሎስ ካስሚሮ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት መዘጋጀቱ ተሰምቷል።

ካስሚሮ በፕሪሚየር ሊግ መቆየቱ በብራዚል 2026 የዓለም ዋንጫ ቡድን ውስጥ የመካተት እድሉን እንደሚጨምር ያምናል ተብሏል ።

ባለፉት ቀናት ካዝሚሮ ከሳውዲው ክለብ አል ናስር ጋር ስሙ ስያያዝ መቆየቱ አይዘነጋም።

[ MullocksMirror ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከ2 አመት በፊት በዚች ቀን ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሜሰን ማውንትን ማስፈረም ቻለ !

የማውንትን የ2 አመት ቆይታ እንደት አያችሁት ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

አንድሬ ኦናና በዚህ ክረምት በውሰት ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል !!

[ Sky sport ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒ ማርሻል የልጅ አባት መሆኑን በኢንስታግራም ገፁ ይፋ አድርጓል !!

Congra Martial !❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን በ 45 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲያስፈርሙት እድሉ ቀርቦላቸዋል ።

ነገር ግን ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መሄድን ይመርጣል ።

{ ዘገባው የ ሚረር ነው }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

ፒኤስቪ ታይረል ማላሲያን በቋሚነት ለማስፈረም አካተውት የነበረውን አንቀፅ እንደማይጠቀሙት ለክለባችን ይፋ አድርገዋል።

ይሄንን ተከትሎም ተጨዋቹ በቀጣዩ ወደ ክለባችን የሚመለስ ይሆናል።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
- ቼልሲ ሳንቾን

- ሪያል ቤቲስ አንቶኒን

- አስቶን ቪላ ማርከስ ራሽፎርድን

እንዲሁም ፒኤስቪ ታይረል ማላሲን ለማስፈረም የነበራቸውን እድል ሳይጠቀሙ ቀርተዋል ።

ይሄም ለክለባችን ሌላ ጣጣን ይዞ መጥቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/06/30 15:55:57
Back to Top
HTML Embed Code: