Telegram Web Link
የፕሪሚየር ሊጉን አጥቂዎች በማደን ላይ የሚገኘው ቼልሲ የክለባችንን የፊት መስመር ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ከክለባችን ጋር ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛል።

{Laurie Whitwell]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
632👏89👀36🙏25😁22👍14😢9👌7
ሁለቱ የቤልጄም ክለቦች አንደርሌክትና ክለብ ብሩጅ ኢታን ዊሊያምስን የማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

ተጫዋቹ በክለባችን ቤት ያለው ውል ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ የቀረው ሲሆን በቼልተናም በውሰት በቆየበት የውድድር አመት በርካታ ክለቦችን አስደምሟል።

የማትያስ ኩኛ መምጣትና የኤምቤሞ ወደ ክለባችን መክተም አይቀሬ በመምሰሉ ምክንያት ደግሞ ተጫዋቹ ከክለባችን የመልቀቅ እድሉ በእጅጉ ሰፍቷል።

ዘገባው የጃኮብስ ቤን ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
339👍33💔33🙏9👏5😁1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ አስደሳች የዋጋ ጭማሪ 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   700 ብር
     2020   600  ብር
     2021   600  ብር
     2022   600  ብር

2 እና ከዛ በላይ ለሚያመጡ ቦነስ አለ 👀

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
58😁11🤯3👏2🙏2
📲 Ayden Heaven’s Snapchat 🌟❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
662👍55👏10🏆9🙏3👌1
ማትያስ ኩኛ በኢንስታግራም ገፁ !!

"A little bit of everything ❤️‍🔥"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
947👍53🎉20😴14👌10💯5😁4👏3❤‍🔥22🆒1
ሰላም እደሩ ዩናይትዳውያን!

የነገ ሰው ይበለን 🙏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
520🙏86👍29😁6👌5
9 ቁጥር ተጫዋች ስለማስፈረም ምን አዲስ ነገር አለ??

ፋብሪዝዮ ሮማኖ በዩትዩብ ቆይታው ስለ ክለባችን እነዚህን ዐበይት ጉዳዮች አንስቷል።

➡️ ፍራንክፈርት በኢኪቲኬ ላይ የለጠፉትን የ100 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ዋጋ የማይቀንሱ ከሆነ ቀያይ ሰይጣናቱ ይህንን ተጫዋች ማስፈረም በእጅጉ ከባድ ይሆንባቸዋል።

➡️ ዩናይትድ ለ 9 ቁጥር ተጫዋች እጅግ የተጋነነ ገንዘብ በጭራሽ አያወጣም።

➡️ ባለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት ማንችስተር ዩናይትድ ስለ ኦሌ ዋትኪንስ ስምምነት አንዳንድ ዝርዝሮች ለመጠየቅ የስልክ ጥሪ አድርጎ ነበር።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
347👍44💔18😁4🙏4
ጆን ዱራንን እንድናስፈርም ተጠይቀን ነበረ!

የሳውዲው ክለብ አልናስር የጆን ዱራንን ደሞዝ ሙሉ በሙሉ ሸፍነን በውሰት ውል እንድናስፈርመው ክለባችንን ጠይቀው ነበር።

ሆኖም ክለባችን ያለምንም ማቅማማት ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል።

የጆን ዱራን ሳምንታዊ ደሞዝ ሌሎች ጉርሻዎችን ሳይጨምር 320,000 ፓውንድ እንደሆነ የሚታወቅ ነው።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
388😁180👍40👌9🙏4😱3
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን? 🌝

ከወዲሁ ፍክት ያለ ቀን ተመኘንላችሁ 🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
559🙏96👍33😁9😎2
ማስታወሻ

ዛሬ አዲሱ የበጀት ዓመት የሚጀምርበት July 1 ነው ! 😉

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
730🤔56👀36😁2812👍12🤩12🙏9👏5
ማንችስተር ቀይ ናት! ❤️

ሰናይ ቀን ዩናይትዳውያን!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁529381👍30🙏21👌10🔥7🤔5😎3😢2
#መልካም_ልደት 🥳

አርጀንቲናዊ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ 21ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🎂

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
739🎉163😁69💔34🤯20👍12🤔6👌4🙏3🍾2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Exclusive ! ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል። ኢቫንስ በአዲስ ሚና በዩናይትድ የሚቆይ ሲሆን ስራውም በውሰት የሚለቁ ወጣት ተጨዋቾችን መከታተል ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድጉ እድሎችን ማመቻቸት እና በእድገታቸው በሙሉ እነሱን መደገፍ ነው። [Laurie Whitwell] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ጄሰን ዊልኮክስ ስለ ጆኒ ኢቫንስ በክለባችን መቀጠል:

"ጆኒ ለወጣት ተጫዋቾቻችን ፍጹም አርአያ ነው።"

"በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ምን እንደሚያስፈልግ ጆኒ ማወቁ ለእያንዳንዳቸው ወጣት ተጨዋቾቻችን ትልቅ ጥቅም ያስገኛል።"

"በመጀመሪያው ቡድን ላይ መስራት የሚችሉ world-class ተጨዋቾችን ማዳበራችንን ለመቀጠል ጆኒ ያስፈልገናል።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
386👍37👌14😴6🎉5🙏5😁2🏆1
አዲስ ተጫዋች የምናስፈርምበት ሁኔታ!!

የዩናይትድ የ9 ቁጥር አጥቂ ኢላማ!!

ክለብችን አሁን ሙሉ ትኩረቱ የኤምቤሞን ዝውውር ማጠናቀቁ ላይ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ ዋትኪንስንም ሆነ ሌላ ጨራሽ አጥቂ ማስፈረም የሚያደርገው እንቅስቃሴ በሽያጭ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ምንም እንኳን ሩበን አሞሪም የቪክተር ዮኬሬሽ አድናቂ ቢሆንም ክለባችን ሁጎ ኢኪቲኬን በተመለከተ ከፍራንክፈርት ጋር ግንኙነት አድርጓል።

[David Ornstien]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
513👍52🙏11😁9😴9😈8👏4👌2
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ አካባቢው በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
98👍6🏆2🎉1🙏1
2025/07/08 13:27:58
Back to Top
HTML Embed Code: