Telegram Web Link
ሰላም እደሩ ዩናይትዳውያን!

የነገ ሰው ይበለን 🙏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
9 ቁጥር ተጫዋች ስለማስፈረም ምን አዲስ ነገር አለ??

ፋብሪዝዮ ሮማኖ በዩትዩብ ቆይታው ስለ ክለባችን እነዚህን ዐበይት ጉዳዮች አንስቷል።

➡️ ፍራንክፈርት በኢኪቲኬ ላይ የለጠፉትን የ100 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ዋጋ የማይቀንሱ ከሆነ ቀያይ ሰይጣናቱ ይህንን ተጫዋች ማስፈረም በእጅጉ ከባድ ይሆንባቸዋል።

➡️ ዩናይትድ ለ 9 ቁጥር ተጫዋች እጅግ የተጋነነ ገንዘብ በጭራሽ አያወጣም።

➡️ ባለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት ማንችስተር ዩናይትድ ስለ ኦሌ ዋትኪንስ ስምምነት አንዳንድ ዝርዝሮች ለመጠየቅ የስልክ ጥሪ አድርጎ ነበር።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጆን ዱራንን እንድናስፈርም ተጠይቀን ነበረ!

የሳውዲው ክለብ አልናስር የጆን ዱራንን ደሞዝ ሙሉ በሙሉ ሸፍነን በውሰት ውል እንድናስፈርመው ክለባችንን ጠይቀው ነበር።

ሆኖም ክለባችን ያለምንም ማቅማማት ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል።

የጆን ዱራን ሳምንታዊ ደሞዝ ሌሎች ጉርሻዎችን ሳይጨምር 320,000 ፓውንድ እንደሆነ የሚታወቅ ነው።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን? 🌝

ከወዲሁ ፍክት ያለ ቀን ተመኘንላችሁ 🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወሻ

ዛሬ አዲሱ የበጀት ዓመት የሚጀምርበት July 1 ነው ! 😉

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ቀይ ናት! ❤️

ሰናይ ቀን ዩናይትዳውያን!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#መልካም_ልደት 🥳

አርጀንቲናዊ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ 21ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🎂

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Exclusive ! ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል። ኢቫንስ በአዲስ ሚና በዩናይትድ የሚቆይ ሲሆን ስራውም በውሰት የሚለቁ ወጣት ተጨዋቾችን መከታተል ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድጉ እድሎችን ማመቻቸት እና በእድገታቸው በሙሉ እነሱን መደገፍ ነው። [Laurie Whitwell] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ጄሰን ዊልኮክስ ስለ ጆኒ ኢቫንስ በክለባችን መቀጠል:

"ጆኒ ለወጣት ተጫዋቾቻችን ፍጹም አርአያ ነው።"

"በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ምን እንደሚያስፈልግ ጆኒ ማወቁ ለእያንዳንዳቸው ወጣት ተጨዋቾቻችን ትልቅ ጥቅም ያስገኛል።"

"በመጀመሪያው ቡድን ላይ መስራት የሚችሉ world-class ተጨዋቾችን ማዳበራችንን ለመቀጠል ጆኒ ያስፈልገናል።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አዲስ ተጫዋች የምናስፈርምበት ሁኔታ!!

የዩናይትድ የ9 ቁጥር አጥቂ ኢላማ!!

ክለብችን አሁን ሙሉ ትኩረቱ የኤምቤሞን ዝውውር ማጠናቀቁ ላይ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ ዋትኪንስንም ሆነ ሌላ ጨራሽ አጥቂ ማስፈረም የሚያደርገው እንቅስቃሴ በሽያጭ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ምንም እንኳን ሩበን አሞሪም የቪክተር ዮኬሬሽ አድናቂ ቢሆንም ክለባችን ሁጎ ኢኪቲኬን በተመለከተ ከፍራንክፈርት ጋር ግንኙነት አድርጓል።

[David Ornstien]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ አካባቢው በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
#Update

አሁንም ቢሆን በርካታ ክለቦች ማርከስ ራሽፎርድን በቋሚነት ከማስፈረም ይልቅ በውሰት ውል ለማስኮብለል ጥያቄ አቅርበዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

ባየርን ሙኒክ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛል።

ከዚህ በፊት ከኒኮ ዊሊያምስ ፣ ራፋዬል ሊያዎ እና ብራድሊ ባርኮላ ጋር ስማቸው ሲያያዝ የቆየው ሙኒኮች አሁን የራሺን ጉዳይ በቅርበት እየተመለከቱ ነው።

-BILD

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን:- "ያለጥርጥር እስካሁን ካሉን አጥቂዎች መካከል የምንጊዜም ምርጡ ጨራሽ"

የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች ሩድ ቫን ኒስተርሎይ አርባ ዘጠነኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🥳

መልካም ልደት 🕯

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ክረምት ከክለባችን የሚለቅ ከሆነ ቅድሚያ የሚሰጠው ከእንግሊዝ ውጪ ላሉ ክለቦች ነው።

በውሰት አልያም ደግሞ የቅይይር ስምምነት አንድ አካል በመሆን ለመልቀቅ ክፍት ነው። ተጫዋቹ ለዋንጫ መፎካከር ይፈልጋል።

{David Ornstien}

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥 የቀጣይ አመት የክለባችን የልምምድ ማልያ 💜

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብሬንትፎርድ አንቶኒ ሚላምቦን ለማስፈረም የተስማሙት ለብሪያን ብዌሙ ምትክ እንዲሆን አይደለም።

ሚላምቦ ከሳጥን ሳጥን / Box-to-Box ሚናን የሚወጣ ከዛም አልፎ #10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወት አማካይ ነው።

ሆኖም ብሬንትፎርድ የብዌሙን ምትክ ከፈረንሳይ ሊግ ለማግኘት እየሞከሩ ይገኛል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/05 19:56:43
Back to Top
HTML Embed Code: