Telegram Web Link
ብሬንትፎርድ አንቶኒ ሚላምቦን ለማስፈረም የተስማሙት ለብሪያን ብዌሙ ምትክ እንዲሆን አይደለም።

ሚላምቦ ከሳጥን ሳጥን / Box-to-Box ሚናን የሚወጣ ከዛም አልፎ #10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወት አማካይ ነው።

ሆኖም ብሬንትፎርድ የብዌሙን ምትክ ከፈረንሳይ ሊግ ለማግኘት እየሞከሩ ይገኛል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍37898😁37😨10👏4🙏1
በማንቸስተር ዩናይትድ ሩበን አሞሪም አይፈልጋቸውም ግን ሌላም ቦታ ብዙ ፈላጊ የላቸውም። ችግሩ የ"PR" ቢሆንስ ? ስለዚህ ጉዳይ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበውን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
58👍10
የጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ድርድር ላይ መሆኑን ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

ዘገባው ጨምሮም ጁቬንተስ ከዩናይትድ በተጨማሪ ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ለመስማማት እየተነጋገረ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ዩናይትድ ከሳንቾ ዝውውር 25 ሚሊዮን ፓወንድ የሚፈልግ ሲሆን ተጨዋቹ በበኩሉ በሳምንት 250 ሺህ ፓወንድ ደሞዝ ማግኘት ይፈልጋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
434🙏86💔31👍25😁16👏10
ልክ በዚህች ቀን ከ 9 ዓመታት በፊት ነውጠኛውን አጥቂ ዝላታን ኢብራሒሞቪችን በነፃ አስፈረምን።

• 53 ጨዋታ
• 29 ጎል
• 10 አሲስት
• 3 ዋንጫ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
749👌50👍41💔12🏆6🙏5😁1
በኢኒዮስ ባለቤትነት ስር የሚገኘው ሉዛን ስፖርት ሴኩ ኮኔን በውሰት ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛል።

ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ዝግጁ እንዲሆን ቋሚ የመጫወቻ ጊዜ ወደ የሚያገኝበት ክለብ ለመላክ ፍቃደኛ ናቸው።

በተጠናቀቀው ሲዝን 6ኛ ሆነው የጨረሱት ሉዛኖች በአዲሱ ሲዝን ወደ የአውሮፓ መድረክ ቦታን ለማግኘት አቅደዋል።

-Tanzolic

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
461👍60💔22🥰6😁4👏3👌3🙏2
"በርካቶች የሚያስቡት በውሰት እንደምለቅ ነው፣ እኔ ግን እንደዛ አይነት አሰተሳሰብ የለኝም።"

"በቅድመ ውድድር ዘመን ላይ በማደርጋቸው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታዎች ማንነቴን አሳያለሁ፣ ከዚያም ከነርሱ ጋር አብሬ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"

አዲሱ ፈራሚያችን ዲዬጎ ሊዮን 🗣

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.59K🔥158👍70👏33🫡23😁15🙏11👌11
ዲዬጎ ሊዮን ክለባችንን ስለመቀላቀሉ

"እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ይህ የሁሉም ተጫዋቾች ህልም ነው።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.22K👍105🙏8👏2
ዲዬጎ ሊዮን ወደ ማንችስተር ለመክተም በመንገድ ላይ ነው። 🛫

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.03K👍772718👏13🙏10🎉2😁1
"ባሉክ አራት አመታት ምርጡን ብቃትክን አሳይ እንዲሁም አንድም ስህተት እንዳትሰራ የሚል ምክር ሰጥቼዋለሁ !!"

[ የዲዮጎ ሊዮን ወላጅ አባት ባሲሊዮ ሊዮን ልጃቸው ክለባችንን መቀላቀሉን አስመልከቶ ስለሰጡት ምክር ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.02K👍74👏31😁12🙏11🔥7👌4🎉1🏆1😴1🫡1
"በራሴ ያለኝ እምነት ከፍተኛ ነው !!"

[ ዲዮጎ ሊዮን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.45K👍82👌30😁10🙏7🏆3👏1
ወጣቱን ተጫዋች ለማስፈረም ንግግር አድርገዋል !!

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የደርቢ ካውንቲ እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ16 አመት በታች ግብ ጠባቂ ቻርሊ ሃርዲ ጋር ንግግር ማድረጋቸው ተሰምቷል።

በርካታ የእንግሊዝ ቡድኖች ተጫዋቹን ለማስፈረም ፅኑ ፍላጎት ቢያሳዩም...

ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹን የግላቸው እንደሚያደርጉት ከፍተኛ አምነት እንዳላቸው ተገልጿል ።

በዚህ ክረምት ዝውውሩ የሚሳካ ከሆነ ተጫዋቹ በቀጥታ ከ18 አመት በታች የክለባችንን አካዳሚ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል !!

[ SullyTalkz ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
429👏34👍33😁26👌7🎉5🙏5😢2
ኮቢ ማይኖ ከካሪንግተን ምሩቆቹ ጄምስ ጋርነስ እና ሜሰን ግሪንውድ ጋር በማንችስተር ከተማ በሚገኝ አንድ የልምምድ ማእከል ታይቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
934👀92👍60🔥41😢19🎉12🙏5😁3
አሮጊቶቹ የተጨዋች ልውውጥ ሀሳብን እንደ አማራጭ አንስተዋል !!

የሴርያው ክለብ ዩቬንቱስ እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ጄደን ሳንቾ ለማስፈረም ጥረት ላይ መሆኑ ይታወቃል ።

አሮጊቶቹ በተጨዋቹ ዝውውር ዙርያ ከክለባችን ጋር ድርድሮችን ማካሄዳቸውን የቀጠሉ ሲሆን ...

በድርድራቸው ወቅትም ሳንቾን ለማስፈረም በማሰብ ከቡድናቸው ተጨዋቾች ማለትም ዳግላስ ሉዊዝ ፣ ዱሳን ቭላሆቪች ...

እና ቲሞቲ ዊህ ውስጥ አንዱን በቅይይር መልክ ለክለባችን አሳልፈው ለመስጠት ፍቃደኛ መሆናቸውን አሳውቀዋል ተብሏል ።

ሆኖም ክለባችን በዚህ ወቅት በጉዳዩ ላይ ጠጠር ያሉ ውይይቶችን ለማካሄድ ፍቃደኛ እንዳልሆነ እና ይልቁንስ ሳንቾን መሸጥ በሚችልበት ሁኔታ ዙርያ ብቻ ትኩረት ማድረጉ ተሰምቷል ።

ጄደን ሳንቾ አሁንም ቢሆን በበርካታ ክለቦች ቢፈለግም የደሞዙ ጉዳይ ለፈላጊ ክለቦች እንቅፋት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል ።

ዘገባውን ከእውቁ ፋብሪዚዮ ሮማኖ አጠናቀርን ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
614👌53💔31👍24😴16🙏10😁9🎉6🏆2
ክለባችን ለጄጄ ጋብሬል የመጀመሪያውን የቡድን #95 ቁጥር ማልያ ሰጥቶታል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
891👍86👌22🏆11👏9😱3🙏1
2025/07/09 17:59:53
Back to Top
HTML Embed Code: