Telegram Web Link
ብርያን ምቤሞ Blah Blah ...

ያቺን ምሽት ሰከን ብሎ ማሳለፍ ቢችል ኖሮ እዚህ ሁሉ ቀውስ ውስጥ ባልገባን ነበር ።

ዛሬ ላይ ይሄን ካሜሮናዊ ለማስፈረምም እንደዚህ ባልኳተንን ነበር !!

ያለጥርጥር ለአስር አመታት በዘላቂነት የሚያገለግለንን የግራ ኮሪደሩ ፈርጥ እጃችን ላይ አስገብተን እንደነበር አንዘንጋ !!

ህይወት ላይ ሁሉም የቅፅበት ጉዳይ ነው ። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.14K💔317😁56👍54😢41🙏7🔥5👏5👌5
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁🅰 ®𝙴𝙳)
ብርያን ምቤሞ እና ኦሌ ዋትኪንስ ከዚህ ቀደም በጋራ መጫወታቸውን ያውቃሉ ?
👌554112👀58😁53💔41👍25🙏14😨10😈4😴4🥰1
#Update

ራስመስ ሆይሉንድ በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት በክለባችን ቤት ከመቆየት እድሉ በላይ ወደ ሌላ ክለብ የመዘዋወር እድሉ የሰፋ ነው ።

የሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን ተጨዋቹን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት ቀጥሏል ።

[ ላውሪ ዊትዌል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
666👍92🙏52💔4117😁17👌3👏1
እንዴት አደራችሁልን ዩናይትዳዊያን ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
503🙏112😁15💔14👌9👍6😢5👏2😴2🏆1
ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተነጋግሯል።

Fabrizio Romano 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍761🙏13468😁7👏5
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (Wiz Hasher)
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ ዙሪያ በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
77😁12👍6😇4👌1
ማንቸስተር ዩናይትዶች በመሀል ሜዳው ላይ ለማስፈረም ከተመለከቷቸው ተጫዋቾች ውስጥ ይገኝበታል !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመሀል ሜዳ ክፍተታቸውን ለመቅረፍ ብቁ የሆነ የመሀል ሜዳ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ማከል ይፈልጋሉ ።

በዝውውር ሊስታቸው ውስጥ ከያዟቸው ተጫዋቾች ውስጥ ስፔናዊው የፒኤስጂ የመሀል ሜዳ ኮኮብ ፋቢያን ሩዪዝ ይገኝበታል ።

የ 29 አመቱን አማካኝ ማስፈረም የሚፈልጉ ብዙ ክለቦች አሉ የሳኡዲ አረቢያ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው ።

ነገር ግን እስካሁን ድረስ ለፓሪሱ ክለብ ፒኤስጂ ፋቢያንን በተመለከተ ምንም አይነት የዝውውር ጥያቄ አልቀረበም .... ማን ዩናይትዶች የመሀል ሜዳ ችግራቸውን ለመቅረፍ ዝውውሩን በትኩረት እያጤኑበት ይገኛል ።

[ Caught Offside ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
490👌46😁42💔28👍14🤔11🤯6😍53😴3
አሳዛኝ መረጃ !

ፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል ።

ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ አሳዛኝ ዜና ! 💔🥀

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔3.79K😢40262🤯52🕊30😨23😱17🙏11🫡7👀5😴1
ከአምስት ቀናት በፊት ሰርግ ፤ ደስታ ፤ ፌሽታ ነበር።

ዛሬ ላይ ደግሞ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሀዘን ዜና።

ለዚች አጭር ህይወት ክፋት ፣ ምቀኝነት ፣ መጠላላት ጥቅም አልባ ናቸው።

ሁላችንም በህይወት እያለን መልካም ስራዎችን በጎ ተግባራትን እናዘውትር።

ለሊቨርፑል ደጋፊዎች እና ለመላው የእግርኳስ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን! ❤️‍🩹

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢2.15K💔34977👍50🕊30🙏16😱3🏆3😁2
💔2.66K😢25861🕊30👌20🙏19🫡5👍3👏2😁1
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬይ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢1.65K💔8784🙏28🕊19👍13👏10👌4🫡4😱1
የክለባችን ተጨዋቾች በጆታ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እየገለፁ ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
657😢309💔110👍10🙏8👏5🏆3😈3🥰2
ክርስቲያኖ ሮናልዶም በጆታ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔1.39K😢12585🙏15👍5😇5😁2🤯2🕊2
የምስሉ እውነተኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባታችንን ሳንረሳ ዴይሊ ሜይል ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ ይሄ ነው ይለናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢983💔129😨5637🤯13👍11😱8🙏6👏1
2025/07/08 20:39:57
Back to Top
HTML Embed Code: