Telegram Web Link
የክለባችን ተጨዋቾች በጆታ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እየገለፁ ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
658😢310💔110👍10🙏8👏5🏆3😈3🥰2
ክርስቲያኖ ሮናልዶም በጆታ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔1.39K😢12585🙏15👍5😇5😁2🤯2🕊2
የምስሉ እውነተኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባታችንን ሳንረሳ ዴይሊ ሜይል ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ ይሄ ነው ይለናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢985💔129😨5637🤯13👍11😱8🙏6👏1
ፖላቢሌ ፖግባ ...🙏🕊️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.04K😢245💔97🙏28👍27👏2
ልክ በዚህች ቀን ከ13 ዓመታት በፊት ፖል ፖግባ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክለባችን ለቀቀ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔72588😁35😨12👍8😈5🙏2❤‍🔥1
"ከጓደኛዬ ጋር ብዙ ጦርነቶችን (ጨዋታዎችን) አሳልፈናል።❤️"

"አንድ ሰው መቼ ወደ ቀጣዩ አለም እንደሚሄድ መረዳት ከባድ ነው።"

"ወንድሞቼ ጋር በመሆን የጆታን ቤተሰቦች እና የቅርቡ ሰዎች ለመንከባከብ ሰላም እንዲያገኙ ለማድረግ እንሞክራለን።"

"ለጠቅላላው ቤተሰቡ እና ወዳጆቹ የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ እፈልጋለሁ።🕊️"

[ከካፕቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሃዘን መግለጫ የተወሰደ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔1.6K171😢31👍13🕊12🙏10👏5🎉1
የመኪና አደጋው ትክክለኛው ምስል?

በስፔን ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው ዛሞራ ከተማ በደረሰ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሁለቱ የእግርኳስ ተጫዋቾች ዲያጎ ጆታና አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸውን አጥተዋል።

ሆኖም በዚህ አደጋ ዙሪያ የተለያዩ ሃሰተኛ ምስሎች ቢወጡም ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸው ካለፈበት ቦታ የተነሳው ትክክለኛ ፎቶግራፍ ይህንን ይመስላል።

ከላይ ያያዝንላችሁ ምስልም አደጋው ከተከሰተበት ቦታ አውራ ጎዳና ላይ ባለ ቦይ ውስጥ የተቃጠለ የላምበርጊኒ ቅሪት ያሳያል። 😨

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢813💔154122👍13🤯8🙏5👏3🕊3🏆3
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሌላ የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ከፈለጉ ምናልባትም ካስሚሮ ከለቀቀ ነው የሚሆነው።

እንዲሁም ሩበን አሞሪም የማኑዌል ኡጋርቴ ከፍተኛ አድናቂ ሲሆን በዛ ቦታም እርሱና ካስሜሮ እያሉ ተጨማሪ ተጫዋች ያስፈልጋል የሚል እምነት የለውም።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
612🤔61💔43👏30👍23😁20😢4🙏4🏆1
ከሩበን አሞሪም ጋር ተገናኝቷል!

ክለባችንን በይፋ ለመቀላቀል ወደ ማንችስተር ያቀናው ዲዬጎ ሊዮን በትላንትናው ዕለት ከሩበን አሞሪም ጋር መገናኘቱ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምም በተጫዋቹ የተፎካካሪነት አስተሳሰብና ወኔ ደስተኛ መሆናቸው ተነግሯል።

ተጫዋቹም በውሰት ወደሌላ ክለብ ከማምራት ይልቅ የቻለውን ሁሉ አድርጎ የዋናው ቡድን አካል መሆን እንደሚፈልግ ግልጽ ማድረጉም ተጠቁሟል።

ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
989👍93👏19😁14🙏11👌6😢3🏆3😈2
በአሁኑ ሰአት ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የአሌሃንድሮ ጋርናቾን የመሸጫ ዋጋ 60 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሆነ ለገዥ ክለቦች አሳውቀዋል።

ቼልሲ፣ አስቶን ቪላ እና ናፖሊ ከፈላጊ ክለቦች መካከል ሲሆኑ ይህ የተጫዋቹም ዋጋ በጣም ከፍ ያለ ነው ብለው ያምናሉ።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
639😁113💔39👍28👌13🙏11🆒9🤔2
እስካሁኗ ሰአት ድረስ አንድሬ ኦናና የሽያጭ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ስሙ አልተጠቀሰም።

ተጫዋቹም በቡድኑ ውስጥ የመጀመሪያ ተሰላፊ ግብ ጠባቂ ሆኖ እንደሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፈኛ ነው።

ግብ ጠባቂው ክለቡን መልቀቅ አይፈልግም እናም ክለቡ በእሱ ዙሪያ ያላቸውን አቋም በግልፅ እንዲያሳውቁት በመጠበቅ ላይ ይገኛል።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔615123👍41🤯28😁24😢11😴8🕊6🤗5🤔1🙏1
ፋብሪዝዮ ሮማኖ ኒውካስትሎች አንቶኒ ኢላንጋን ለማስፈረም የመጀመሪያ ዙር ለኖቲንግሃም ካቀረቡት 45 ሚልየን ፓውንድ በማሻሻል 55 ሚልየን ፓወንድ ማቅረባቸውን ዘግቧል።

Nathan salt እንደዘገበው ከሆነ ክለባችን ከዚህ ዝውውር 20% የሚያገኝ ይሆናል።

ይህም ማለት 55 ሚልየን ፓውንድ ኖቲንግሃሞች ተቀብለው ዝውውሩ እውን ከሆነ ክለባችን 8 ሚልየን ፓውንድ ከዝውውሩ ያገኛል ማለት ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
681👍122😁66👌18🤯14👏7🤔4🙏2💔2😈1
መልካም አዳር Reds ..!❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
594😢68🙏35👍26🏆1
😢1.17K💔203🙏4934👍16😴5🫡2👌1
ክለባችን ተጨማሪ የመሀል ተከላካይ የሚያስፈርመው ከዝውውር መስኮቱ መዘጋት አስቀድሞ በሚወጡ ተጫዋቾች ተመስርቶ ነው።

ሆኖም ግን ቀያይ ሰይጣናቱ የኤምቤሞን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ተቀዳሚ ስራቸው ግብ አግቢ ማስፈረም ነው።

Daily Mail 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
612👌39👍36😁22🙏9🫡9👏1
በግል ደረጃ ከስምምነት ደርሷል!

ራስሞስ ሖይሉን ኢንተር ሚላንን ለመቀላቀል በግል ደረጃ ከስምምነት መድረሱን Man UNited News የተሰኘው ጋዜጣ በሰበር መልኩ አስነብቧል።

ተጫዋቹም የጣልያኑን ክለብ ለመቀላቀል ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑ ሲገለጽ በሁለቱ ክለቦች መካከል ግን ውይይቶች ተጠናክረው አለመካሄዳቸው ተነግሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍653110💔48🙏24🎉19😁12👌4
በዝውውር መስኮቱ የአካዳሚ ተጨዋቾች ሁኔታ!

የአካዳሚ ተጨዋቾቻችን ሃሪ አማስ እና ቺዶ ኦቢ በአሞሪም ቡድን ውስጥ ቦታቸውን ለማስጠበቅ ይፈልጋሉ።

በተለይም ቺዶ ኦቢ ዩናይትድ አሁንም አዲስ 9 ቁጥር አጥቂ ለማስፈረም መቸገሩን ተከትሎ በፕሪሲዝን እድል እንደሚያገኝ ይጠበቃል።

ሴኩ ኮኔ እና ሞርሃውስ በሌላ ቡድን ልምድ ለማካበት በውሰት ውል እንደሚለቁ ይጠበቃል።

[Mail Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
456👍44💔20🙏10
2025/07/10 14:40:11
Back to Top
HTML Embed Code: