Telegram Web Link
አብዛኛዎቻችን ከክለባችን እንዲወጡ የምንፈልጋቸው ተጫዋቾች!!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍747👌9258😁50🤔33💯23💔21🙏4👀4🤯2
በትላንትናው እለት አንዳንድ በማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልጉ በይፋ አስታውቀዋል በማለት የተለያዩ ታማኝ ምንጮች ሲዘግቡ ተስተውሏል።

ነገር ግን ይህ ድርጊት ተጫዋቾቹ የራሳቸውን ገፅታ ለማሳመር ተጠቀሙበት እንጂ ነገሩ የተገላቢጦሽ ነው።

እነዚህ ተጫዋቾች በማንችስተር ዩዩናይትድ ቤት ምንም አይነት ቆይታ እንደማይኖራቸውና በክለቡ እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ከተነገራቸው ሰነባብተዋል። አሞሪምም እንደነ ራሽፎርድ እና ጋርናቾ ያሉ ተጫዋቾችን በቀጥታ ክለብ እንዲፈልጉ ነግሯቸው እንደነበርም የሚታወስ ነው።

ታዲያ እነዚህ ተጫዋቾች የራሳቸውን ስም ለማሳመር በማሰብ ከወራት የፊት አንፈልጋቹም ያላቸውን ቡድን አሁን ላይ መልቀቅ እንፈልጋለን ብለው በይፋ ለሚዲያ ተናግረዋል።

ይህ ማለት አንድ ካንፓኒ አንድ ሰራተኛን ተባረሀል 2 ወር አለህ እቃህን አዘጋጅ ካለው በኋላ ሰራተኛው የመልቀቂቃ ደብዳቤ እንደማስገባት ነው።

እንደነ ምባፔ ፡ አርኖልድ እና የመሳለሉት ተጫዋቾች በክለብ ተለምነው እንዲቆዩ የተለያዩ ኮንትራቶች ቀርበውላቸው ይቅርብኝ በማለት በይፋ መውጣት እንፈልጋለን በማለት ሀሳባቸውን ሲናገሩ የኛዎቹም አይቅርብኝ ነው መሰል አንድ ክለብ እንኳን የእናስፈርማቹ ጥያቄን ሳያቀርብላቸው አንፈልጋቹም ያላቸውን ክለባቸውን እኛም አንፈልግም በማለት ይገኛሉ።

ብትፈልጉስ……😏

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
379😁163👍23😢6🙏4👏1🤯1
ማርከስ ራሽፎርድ የማህበራዊ ሚድያ ገፁን ባዮ ቀይሯል !!

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
😁43471👍24💔22👏10👌9👀7🙏1
በባርሴሎና ዕቅድ ውስጥ የለም !!

ማርከስ ራሽፎርድ በአሁን ሰዓት በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና እቅድ ውስጥ #አለመኖሩ ተገልጿል ።

የማርከስ ራሽፎርድ ወኪል ተጫዋቹ ባርሴሎናን መቀላቀል እና ከላሚን ያማል ጋር መጫወት....

እንደሚፈልግ ብገልፅም ይህ ነገር በአሁን ሰዓት የሚቻል ነገር ነው ተብሎ አይታመንም ተብሏል።

[ ዘገባው የስፔኑ ዕውቁ ጋዜጠኛ ዲያሪዮስ ነው ]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
😁611108😢48👏11👍10🫡9🍾6😈4
የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ ትችቶችን ሊያበራክት የሚችል ሌላ አጋጣሚ !!

ጃማል ሙሲያላ በባየር ሙኒክ እና ፒኤስጂ መካከል እየተደረገ ባለው የአለም ክለቦች ዋንጫ መርሀ ግብር እጅግ እጅግ አሰቃቂ ጉዳት አስተናግዷል !!

ቪዲዮውን ይመልከቱ !!

👉https://www.tg-me.com/+lvVaaSyUK98yNjJk
👉https://www.tg-me.com/+lvVaaSyUK98yNjJk
😢37565💔41👍8😁5👏2🙏1
ተጨዋቾችን እረፍት አልባ አድርጎ እና የሊጋቸውን ውድድር በድካም እንዲጀምሩ የሚያደርግ...

ለባለሃብቶች ደግሞ ረብጣ ገንዘቦችን ወደ ካዝናቸው የሚያስገባው ይህ የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ ክለባችን ባለመሳተፉ እጅግ እድለኛ ነን !!

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
712😁326👍58💔16🙏3
ደስተኞች አይደሉም !

እንደ MEN ገለጻ ከሆነ 83.2% የሚሆኑት የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ክለቡ በዚህ የዝውውር መስኮት ላይ እስካሁን እያደረገ በሚገኘው እንቅስቃሴ ደስተኞች አይደሉም።

በተለይም ደጋፊዎች ከሚመጡት ተጨዋቾች በላይ በክለቡ በአሰልጣኙ የማይፈልጉ ተጨዋቾችን ለመሸጥ መቸገሩ እንዳስጨነቃቸው ተገልጿል።

ዩናይትድ እስካሁን ማቲያስ ኩኛን ያስፈረመ ሲሆን በብሪያን ምቤሞ ዝውውር ድርድር ከአንድ ወር በላይ ፈጅቶ አሁንም ማጠናቀቅ አለመቻሉ እና ምንም ተጨዋቾች መሸጥ አለመቻሉ ደጋፊዎችን ደስተኛ አላደረገም።

ማንችስተር ዩናይትድ ለ2025/26 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን የፊታችን ሰኞ ይጀምራል።

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
497👍85💔58👏14😁13💯9😢8🙏1
እግርኳስ ጀግና ናት....እውነት።

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
2.33K😢211👍45🎉20🙏13👌12🏆8🫡5🤝2
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዙህ ክረምት ክረምት ለመሸጥ ያሰባቸው ተጨዋቾች በሌሎች ክለቦች ተፈላጊ አለመሆናቸው አሳስቦታል ።

ይሄንን ተከትሎም ዩናይትድ ለሽያጭ ያ ላቀረባቸው ተጨዋቾች ያወጣውን የዋጋ ተመን ለመቀነስ በማሰብ ላይ እንደሚያገኝ ተገልጿል ።

[ The Telegraph ]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
546💔125👍59😁46😢15🤯11👌5🙏1
የክለባችንን አይን የሳበው አማካኝ!

ማንቸስተር ዩናይትድ ሪቻርድ ሪዮስን በአለም ክለቦች ዋንጫ ወቅት በእያንዳንዱ የፓልሜራስ ጨዋታ ላይ ሲከታተል እንደነበር ተገልጿል።

የ25 አመቱ የአማካኝ ስፍራ ተጨዋች በክለባችን መልማዮች ዊልኮክስ እና ቪቬል ይደነቃል እና ሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ዓይንን መሳብ ችሏል።

ዝውውሩም €20-25 ሚልዮን ዩሮ ብቻ የሚፈጅ ሲሆን ይህም ለክለባችን ከአታላንታው አማካኝ ኤደርሰን የበለጠ ተመጣጣኝ አማራጭ ያደርገዋል።

[Alfredo Pedullà, Sportitalia]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
960👍111🙏49👌21😴10🤔8🔥7💔6😁4🎉1
ደህና እደሩ ማንችስተራውያን! ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
670🙏64👍36👏20👌7🏆5😁2👀2
ያለፈው ሲዝን ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ - 44 Goal

ማትያስ ኩንሃ ፣ ብርያን ምቤሞ እና ዋትኪንስ - 51 Goal

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
757😁230😨59👍27😢20🎉1🙏1
ማርከስ ራሽፎርድ በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ 13ኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጨዋች ሆኖ አጠናቋል።

Thank you MR10. ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍676154😁27😢10🎉9🙏7
ማርከስ ራሽፎርድ በአንድ ወቅት:

"ከማን ዩናይትድ ጋር ስለያይ ከባድ ስሜቶች አይኖሩም። ስለ ክለቡ አሉታዊ ነገር አልናገርም - ያ እኔ ነኝ።"

"ሌሎች ተጨዋቾች የወጡበትን መንገድ አይቻለሁ እና እኔ እንደዛ አልወጣም። ጊዜው ሲደርስ ለደጋፊዎቼ የስንብት ቃላትን እሰጣለሁ እናም ከልቤ ነው የሚሆነው።"

"ሁልጊዜ ቀይ እሆናለሁ! 100%"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.48K👏65😁37😢23🫡17👍14💔5🙏4🤔2🏆1
😜 ላሚን ያማል የማንችስተር ዩናይትድ ባጅ ባለበት መለያ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1.25K😁182108❤‍🔥40💔32🤔19👌18😱9🎉7😴7🙏5
ዝውውሩን እያጤኑበት ይገኛሉ !!

ማንቸስተር ዩናይትድ በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ የመሀል አጥቂ ወደ ቡድኑ ማከል እንደሚፈልጉ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

ነገር ግን ማን ዩናይትድ የሚፈልጋቸው ተጫዋቾች እጅግ ውድ ገንዘብ እየተጠራባቸው ስለሆነ ተጫዋቾቹን ለማስፈረም እጅጉን ተቸግሯል።

አሁን እየወጡ ያሉት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ማን ዩናይትድ ከ መርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ጋር በክረምቱ የተለያየውን አጥቂ ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊንን ለማስፈረም ዝውውሩን እያጤኑበት ይገኛል።

{ Sun Sport & Mirror }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢717169😁106💔50👌28👍24🤯7😨5🤔3🙏3😱2
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
19🔥1
Matheus Cunha x Nike ! ✔️ ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.07K🏆36😁24👍12👌10🙏1💔1
2025/07/09 02:18:54
Back to Top
HTML Embed Code: