ባርሳ ፊቱን ወደ ራሽፎርድ ያዞራል!
ኒኮ በክለቡ ውሉን ካራዘመ በኋላ ሉዊስ ዲያዝን ለማስፈረም ሞክሮ አይንህን ለአፈር የተባለው ባርሴሎና ከራሽፎርድ ጋር ንግግር መጀመሩ ተገልጿል።
ባርሴሎና ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረም ከባድ ነው ብለው ያምናሉ እናም ከክለባችን እና ከራሽፎርድ ጋር በድጋሜ ንግግር መጀመር እንደሚፈልጉ ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል።
ተጫዋቹ ምንም እንኳን ባርሴሎና ላይ የሙጥኝ ቢልም ሌሎች በርካታ ፈላጊ ክለቦች እንዳሉትም ተመላክቷል።
ዘገባው የታማኙ ጋዜጠኛ ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ ነው።
@Man_united_ethio_fans

❤458👍57😁42🆒16🤯7🙏7💔5👀3😱2
ነገ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንደሚመለሱ ይታወቃል።
ያን በማስመልከት የድሮ የስልጠና ፎቶዎችን እናስቃኛችሁ...
ዴኒስ ሎው ፣ ቦቢ ቻርልተን እና ጆርጅ ቤስት በአንድ ወቅት ስልጠና የሚያደርጉት በዚህ መልኩ ነበር።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ያን በማስመልከት የድሮ የስልጠና ፎቶዎችን እናስቃኛችሁ...
ዴኒስ ሎው ፣ ቦቢ ቻርልተን እና ጆርጅ ቤስት በአንድ ወቅት ስልጠና የሚያደርጉት በዚህ መልኩ ነበር።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤714😁216👍29❤🔥18👌15🏆7😢5
የጣልያን እግር ኳስ ጋዜጠኛው ሚርኮ ዲ ናታል:-
"ሰኞ ወይም ማክሰኞ ከዩናይትድ ጋር አዳዲስ ንግግሮች ይኖራሉ።
በዚህም ጁቬንቱስ በሳንቾ ዙሪያ ከቀያይ ሰይጣናቱ ጋር ከስምምነት እንደሚደርስ ተስፋን ሰንቋል።"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
"ሰኞ ወይም ማክሰኞ ከዩናይትድ ጋር አዳዲስ ንግግሮች ይኖራሉ።
በዚህም ጁቬንቱስ በሳንቾ ዙሪያ ከቀያይ ሰይጣናቱ ጋር ከስምምነት እንደሚደርስ ተስፋን ሰንቋል።"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤439🙏68👍29🔥10😁2😴2👌1
ማትያስ ኩኛ ከቤተሰቡ ጋር ማንችስተር ይገኛል። ዛሬ በሚጀምረው ልምምድ ላይ እንደሚሳተፍም ይጠበቃል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
👍861❤164🙏28😍8🎉7👌6😴3👏1
አንዳንድ ምንጮች ዩናይትድ ከጋርና ዝውውር 70 ሚሊየን ዩሮ እንደሚፈልግ ገልፀውልኛል ።
በተቃራኒው ደግሞ የክለቡ የቅርብ ምንጮች እስካሁን ክለቡ ለተጨዋቹ የዋጋ ተመን እንዳላወጣ አሳውቀውኛል ።
ቼልሲ አሁንም በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው ።
[ ላውሪ ዊትሁዌል ]
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
በተቃራኒው ደግሞ የክለቡ የቅርብ ምንጮች እስካሁን ክለቡ ለተጨዋቹ የዋጋ ተመን እንዳላወጣ አሳውቀውኛል ።
ቼልሲ አሁንም በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው ።
[ ላውሪ ዊትሁዌል ]
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤442😁81👍46😱6🤝5
ብሩኖ ፈርናርዴዝ እና ዲዬጎ ዳሎት በዚህ ሳምንት ወደ ፕሪ ሲዝን ልምምድ ሊመለሱ የነበረ ቢሆንም ፤
ከሀገራቸው ልጅ ጆታ አሳዛኝ ህልፈት ሀዘን እንዲያገግሙ ልዩ እረፍት ተሰጧቸዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከሀገራቸው ልጅ ጆታ አሳዛኝ ህልፈት ሀዘን እንዲያገግሙ ልዩ እረፍት ተሰጧቸዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤964👍91😢58👏24🙏14🕊1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ዝውውሩን እያጤኑበት ይገኛሉ !! ማንቸስተር ዩናይትድ በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ የመሀል አጥቂ ወደ ቡድኑ ማከል እንደሚፈልጉ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ነገር ግን ማን ዩናይትድ የሚፈልጋቸው ተጫዋቾች እጅግ ውድ ገንዘብ እየተጠራባቸው ስለሆነ ተጫዋቾቹን ለማስፈረም እጅጉን ተቸግሯል። አሁን እየወጡ ያሉት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ማን ዩናይትድ ከ መርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ጋር በክረምቱ…
እንግሊዛዊውን የ 28 አመቱ አጥቂ ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊንን በነፃ ዝውውር እንዲያስፈርሙት በርካታ ክለቦች እድሉ ቀርቦላቸዋል ።
ተጫዋቹን የማስፈረም እድል ከቀረበላቸው ክለቦች ውስጥ ማንቸስተር ዩናይትድ ይገኝበታል ።
በአሁኑ ጊዜ ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን ወደ የትኛው ክለብ ሊያመራ እንደሚችል የሚጠቁም ምንም ፍንጭ የለም ።
{ ፋብሪዚዮ ሮማኖ }

❤389😢75😁40💔30👍27🙏2🎉1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ማስታወቂያ በብርያን ምቤሞ ዝውውር ዙርያ በርካታ ቅሬታዎች ከእናንተ እየደረሱን ሲሆን በተአማኒ ሚድያዎች ዙርያም ውዝግቦች ተነስተዋል ። ስለዚህም ከዚህ በኋላ Here We Go ከእውቁ ፋብሪዚዮ እንዲሁም ከሌሎች ሚድያዎች ተጨባጭ እና እጅጉን ወሳኝ መረጃዎች እስካልቀረቡ ድረስ ... ማለትም እንደ ህክምና ምርመራዎች ባሉ ሁነቶች ላይ መረጃ ካልተሰጠ ምንም አይነት ይሄንን ዝውውር የተመለከተ ዜና እንደማይቀርብ…
ብርያን ምቤሞን በተመለከተ " ምን አዲስ ነገር አለ " የሚሉ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለምታነሱ ቤተሰቦች ... በ Reply የተቀመጠውን ፅሑፍ እንድታዩ እናሳስባለን !!
አሁንም ቢሆን ከላይ በፅሁፉ እንደተቀመጠው እጅጉን ወሳኝ የሚል መረጃ ካልመጣ በቀር በዙህ ዝውውር ዙርያ ምንም አይነት መረጃ ወደ እናንተ ውድ ተከታታዮች እንደማናደርስ እናሳስባለን !!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አሁንም ቢሆን ከላይ በፅሁፉ እንደተቀመጠው እጅጉን ወሳኝ የሚል መረጃ ካልመጣ በቀር በዙህ ዝውውር ዙርያ ምንም አይነት መረጃ ወደ እናንተ ውድ ተከታታዮች እንደማናደርስ እናሳስባለን !!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤590👍107😁49🙏27😢18👏9🤔4🏆2
18 አመት ሳይሞላቸው ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ ግብ ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች ቢኖሩ ፌዴሪኮ ማቼዳ እና ዳኒ ዌልቤክ ብቻ ናቸው።
ቺዶም እስከ ኅዳር ድረስ እነርሱን ለመቀላቀል ጊዜ አለው👀
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቺዶም እስከ ኅዳር ድረስ እነርሱን ለመቀላቀል ጊዜ አለው
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤752👍67😁19🏆12🙏8
አንድ እርምጃ ብቻ !!
እንግሊዛዊው የ25 አመቱ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች ጃዴን ሳንቾ ከጁቨንቱስ ጋር ለመስማማት መቃረቡ ተገልጿል።
አሁን በሳንቾ የደሞዝ ጥያቄ እና በጁቬንቱስ አቅርቦት መካከል ከ 1-2 ሚሊዮን ዩሮ ልዩነት ብቻ ያለ ሲሆን....
አሮጊቶቹ ከተጫዋቹ ጋር ከስምምነት ከደረሱ ለማን ዩናይትድ 25 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ጉርሻዎችን በማቅረብ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸው ተመላክቷል።
[ ኮር ስፖርት ]
@Man_United_Ethio_Fans

👍460❤114🙏51👏9💔7👌1
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል።
ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍554❤112😁58🔥13😱8💔8🙏6👏3🏆3
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል። ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ ዣቪ ጉሬራን ለማስፈረም አልተቃረቡም።
ባለቤቱ ቫሌንሺያ በዚህ ሳምንት የውል ማራዘሚያ የሚያቀርብለት ይሆናል።
-Nath Salt
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ባለቤቱ ቫሌንሺያ በዚህ ሳምንት የውል ማራዘሚያ የሚያቀርብለት ይሆናል።
-Nath Salt
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢306😁132❤58💔23👍18❤🔥1🙏1
ራስመስ ሆይሉን ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቀው ክለቡ ሊሸጠው ከወሰነ ብቻ ነው!
Fabrizio Romano | 🎖
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Fabrizio Romano | 🎖
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤514😁111👍48😢15🤯5🔥2🙏2