ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ማስታወቂያ በብርያን ምቤሞ ዝውውር ዙርያ በርካታ ቅሬታዎች ከእናንተ እየደረሱን ሲሆን በተአማኒ ሚድያዎች ዙርያም ውዝግቦች ተነስተዋል ። ስለዚህም ከዚህ በኋላ Here We Go ከእውቁ ፋብሪዚዮ እንዲሁም ከሌሎች ሚድያዎች ተጨባጭ እና እጅጉን ወሳኝ መረጃዎች እስካልቀረቡ ድረስ ... ማለትም እንደ ህክምና ምርመራዎች ባሉ ሁነቶች ላይ መረጃ ካልተሰጠ ምንም አይነት ይሄንን ዝውውር የተመለከተ ዜና እንደማይቀርብ…
ብርያን ምቤሞን በተመለከተ " ምን አዲስ ነገር አለ " የሚሉ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለምታነሱ ቤተሰቦች ... በ Reply የተቀመጠውን ፅሑፍ እንድታዩ እናሳስባለን !!
አሁንም ቢሆን ከላይ በፅሁፉ እንደተቀመጠው እጅጉን ወሳኝ የሚል መረጃ ካልመጣ በቀር በዙህ ዝውውር ዙርያ ምንም አይነት መረጃ ወደ እናንተ ውድ ተከታታዮች እንደማናደርስ እናሳስባለን !!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አሁንም ቢሆን ከላይ በፅሁፉ እንደተቀመጠው እጅጉን ወሳኝ የሚል መረጃ ካልመጣ በቀር በዙህ ዝውውር ዙርያ ምንም አይነት መረጃ ወደ እናንተ ውድ ተከታታዮች እንደማናደርስ እናሳስባለን !!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤591👍107😁49🙏27😢18👏9🤔4🏆2
18 አመት ሳይሞላቸው ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ ግብ ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች ቢኖሩ ፌዴሪኮ ማቼዳ እና ዳኒ ዌልቤክ ብቻ ናቸው።
ቺዶም እስከ ኅዳር ድረስ እነርሱን ለመቀላቀል ጊዜ አለው👀
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ቺዶም እስከ ኅዳር ድረስ እነርሱን ለመቀላቀል ጊዜ አለው
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤753👍67😁19🏆12🙏8
አንድ እርምጃ ብቻ !!
እንግሊዛዊው የ25 አመቱ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች ጃዴን ሳንቾ ከጁቨንቱስ ጋር ለመስማማት መቃረቡ ተገልጿል።
አሁን በሳንቾ የደሞዝ ጥያቄ እና በጁቬንቱስ አቅርቦት መካከል ከ 1-2 ሚሊዮን ዩሮ ልዩነት ብቻ ያለ ሲሆን....
አሮጊቶቹ ከተጫዋቹ ጋር ከስምምነት ከደረሱ ለማን ዩናይትድ 25 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ጉርሻዎችን በማቅረብ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸው ተመላክቷል።
[ ኮር ስፖርት ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንግሊዛዊው የ25 አመቱ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች ጃዴን ሳንቾ ከጁቨንቱስ ጋር ለመስማማት መቃረቡ ተገልጿል።
አሁን በሳንቾ የደሞዝ ጥያቄ እና በጁቬንቱስ አቅርቦት መካከል ከ 1-2 ሚሊዮን ዩሮ ልዩነት ብቻ ያለ ሲሆን....
አሮጊቶቹ ከተጫዋቹ ጋር ከስምምነት ከደረሱ ለማን ዩናይትድ 25 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ጉርሻዎችን በማቅረብ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸው ተመላክቷል።
[ ኮር ስፖርት ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍461❤114🙏51👏9💔7👌1
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል።
ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍554❤113😁59🔥13😱8💔8🙏6👏3🏆3
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል። ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ ዣቪ ጉሬራን ለማስፈረም አልተቃረቡም።
ባለቤቱ ቫሌንሺያ በዚህ ሳምንት የውል ማራዘሚያ የሚያቀርብለት ይሆናል።
-Nath Salt
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ባለቤቱ ቫሌንሺያ በዚህ ሳምንት የውል ማራዘሚያ የሚያቀርብለት ይሆናል።
-Nath Salt
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢306😁132❤59💔23👍18❤🔥1🙏1
ራስመስ ሆይሉን ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቀው ክለቡ ሊሸጠው ከወሰነ ብቻ ነው!
Fabrizio Romano | 🎖
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Fabrizio Romano | 🎖
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤515😁111👍48😢15🤯5🔥2🙏2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
📸| ማታያስ ኩኛ ካሪንግተን ሲደርስ! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
😁667💔217❤94😢29👍15🤯12😨10🤔3🍓2😱1👌1
❤624🔥40👍21🙏13🏆7👌3
ራስመስ ሆይሉን በዚህ ክረምት ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ አይፈልግም፤ ፍላጎቱ መቆየት ነው።
[Fabrizio Romano ]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
[Fabrizio Romano ]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔656❤265👍66😁44👌18😨9🤯2🙏1