Telegram Web Link
📸| ማኑዬል ኡጋርቴ ከቀድሞዋ የምባፔ ፍቅረኛ ጆርጅ ሜይ ሄዝ ጋር

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁1.21K98👏29👍28😎18🔥14👀13😢12🤔9👌4🆒3
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል።

ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍554112😁58🔥13😱8💔8🙏6👏3🏆3
ከቶ ምን እየሰራችሁ ይሆን...?🤔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔829😁187🤔3735😴2511👍8😈7😎7👏4🤯2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የቫሌንሺያው አማካይ ዣቪ ጉዌራ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቧል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛል። ሆኖም ታማኝ ምንጮች እስኪያረጋግጡት መጠበቅ ይኖርብናል! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ ዣቪ ጉሬራን ለማስፈረም አልተቃረቡም።

ባለቤቱ ቫሌንሺያ በዚህ ሳምንት የውል ማራዘሚያ የሚያቀርብለት ይሆናል።

-Nath Salt

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢306😁13256💔23👍18❤‍🔥1🙏1
ራስመስ ሆይሉን ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቀው ክለቡ ሊሸጠው ከወሰነ ብቻ ነው!

Fabrizio Romano | 🎖

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
513😁111👍48😢15🤯5🔥2🙏2
📸| ማታያስ ኩኛ ካሪንግተን ሲደርስ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
860👏61👍30😁23🙏8🏆1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
📸| ማታያስ ኩኛ ካሪንግተን ሲደርስ! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
አንድሬ ኦናና ካሪንግተን ደርሷል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁661💔21694😢29👍14🤯12😨9🤔3🍓2😱1👌1
622🔥38👍21🙏13🏆7👌3
1.06K🏆60🥰28👍18🔥14🙏114🎉3😁1
1.09K👍82🏆22🙏15😈11😁9
ራስመስ ሆይሉን በዚህ ክረምት ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ አይፈልግም፤ ፍላጎቱ መቆየት ነው።

[Fabrizio Romano ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔655260👍66😁44👌18😨9🤯1🙏1
ዲዬጎ ሊዮን የቡድን አጋሮቹን በመተዋወቅ ላይ 🤝

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
786👍53🤝37🎉8🙏3
ኦናና እና ክለባችን?

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ኦናና ላይ #ሰላሳ ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ለጥፎበታል።

ከዚህ ቀደምም ስለ ኦናና ሁኔታ የጠየቁትና አሁንም ሁኔታውን በመከታተል ላይ የሚገኙት ሞናኮ ግብጠባቂው ላይ ስለተለጠፈበት የዝውውር ዋጋ በደንብ ተረድተዋል።

ሆኖም ኦናና በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን የመቆየት እድሉ ሰፊ ነው።

በተጨማሪም ሩበን አሞሪምና የክለባችን የግብጠባቂዎች አሰልጣኝ ጆርጅ ቪታል ምንም እንኳን ክለባችን ስሙ ከኤሚ ማርቲኔዝ ጋር ቢያያዝም በአንድሬ ኦናና ደስተኛ መሆናቸው ተገልጿል።

ዘገባው የክሪስ ዊለር ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔29399😁18👍10🍾8🙏1👌1
|| በዛሬው የልልምድ ፕሮግራም የተገኙ የክለባችን ተጫዋቾች፦

አማድ፣ አማስ፣ ኮልየር፣ ኩኛ፣ ዴ ሊት፣ ፍሬድሪክሰን፣ ሂተን፣ ሄቨን፣ ሊዮን፣ ማይኖ፣ ማዝራዊ፣ ማውንት፣ ኦናና፣ ሾው እና ዚርክዚ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
716👍80👏16😢15🙏3💔2
2025/07/09 18:07:23
Back to Top
HTML Embed Code: