Telegram Web Link
" ለእኔ ይሄ ትልቅ ክብር ነው እዚህ መሆንን በእጅጉን እመኘው ነበር እኔ እጅጉን ሀይማኖተኛ እዚህ ለመሆን ፈጣሪየን አብዝቼ ስለምነው ነበር ።"

" ይሄ ትልቅ ክለብ ነው የብራዚል ብሔራዊ ቡድንም ግዙፍ ታሪክ ያለው ነው እናም ሁለቱንም ወክየ በመጫወቴ እድለኛ ነኝ ።"

" እናም በየቀኑ ምርጡ ብቃቴን ለማሳየት የምጥር ይሆናል ማን እንደሆኑ ለማሳየት እሞክራለሁ እዚህ ለምን እንደመጣሁም አሳያለሁ ።"

[ ማትያስ ኩኛ ]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
1.24K👏63🙏21👍12
ሩበን አሞሪም ባለፉት አምስት አመታት በሊጉ ወደ አንፊልድ እና ኢቲሃድ ተጉዞ ያሸነፈ ብቸኛው አሰልጣኝ ነው።

[Opta]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
1.79K👏129🏆21🤯12👍7🙏7
ተጨዋቾቻችን ወደ ካሪንግተን በመመለስ ልምምድ ጀምረዋል !!

ከወዲሁም ለቅዳሜው የብራይተኑ መርሐ ግብር ዝግጅት ተጀምሯል !!

ቪዲዮውን ይመልከቱ !!

👉https://www.tg-me.com/+qeVamhuBXKIwZjI0
👉https://www.tg-me.com/+qeVamhuBXKIwZjI0
465👍30👌11🙏8😨5😁3
ውድ ሴን ላሜንስ ወደ መርሲሳይድ ተጉዘህ የአንፊልድን ግለት ወደ መረጋጋት ቀየርከው።

ለዘመናት የሚታወስ የመጀመሪያ ደርቢህን በክብር አደረግክ።

ይህ ድል ውጤት ብቻ አይደለም የአዲስ ነገር ጅማሮን ማሳያ ምልክትም ነው።

ይህ ነገር ላለፉት ዓመታት ስንናፍቀው እና ስንጠበቀው የነበረ ነገር ነው።

ከመጀመሪያው የዳኛ ፊሽካ ጀምሮ ሳጥኑን የራስህ ቤት ይመስል ተቆጣጠርከው።

በራስ መተማመንህ ፣ የመረጋጋት መንፈስህ ፣ የበላይነት ስሜትህ ምንም ነገር እንዲያስነግጥህ ቦታ አልሰጡም።

አራት ትላልቅ ሴቮች ፣ በጫና ውስጥ መቋቋምን እና "ይህ ቦታዬ ነው" የሚል አይነት ስሜትህን አሳይተሀል። እንቅስቃሴዎችህ ሁሉም መግለጫዎችህ ነበሩ።

ዩናይትድ በመጨረሻ ጭንቀትን ሳይሆን ድልን የሚያመጣ ግብ ጠባቂ እንዳለው አሳስበሀል።

የተቆጣጠርካቸው እያንዳንዱ ኳሶች ፣ ወደ ፊት የወጣህባቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ፣ በእጅህ ጫፍ ያዳንካቸው ኳሶች እውነተኛ ተስፋ መመለሱን የሚያመላክቱ ነበሩ።

ተከላካዮች በቀላሉ ሞቾት እንዲሰማቸው ፣ ደጋፊዎች ቀና ብለው እንዲሄዱ እና ተቀናቃኞች በራሳቸው እንዲጠራጠሩ አድርገሃል።

የተከበርክ ሴን ሆይ ፣ ይህ ማጋነን አይደለም ምስጋና ነው እንጂ።

ወደ ዩናይትድ መጥተህ ስሜቱን ፣ ሀይሉን ፣ ሁኔታውን በክብር ቀይረሃል።

የኦልድ ትራፎርድ ቀጣዩ ታላቅ ግድግዳ ምናልባት ገና ደርሶ ሊሆን ይችላል።

ያንን እሳት አቋምህን ጠብቅ ፣ ትኩረትህን ልብ በል ምክንያቱም ከአሁን ጀምሮ አንተ ግብ ጠባቂያችን ብቻ አይደለህ የዚህ ቡድን ጠባቂም ነህ !!

[ ከቲውተር መንደር ለሴን ላሜንስ የተፃፈ ደብዳቤ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.25K👏81🙏22😁18😢9👍7👌7❤‍🔥4🎉2🤝2
" አንዳንድ ሰዎች 'ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ትልቅ ክለብ አይደለም' ሲሉ እሰማለሁ ይሄ አስገራሚ ነው ።"

" ምክንያቱም ማንችስተር ዩናይትድ ምንጊዜም የአለማችን ታላቁ ክለብ ነው ።"

" ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በትልቅነት ሊፎካከር የሚችለው አንድ ክለብ ነው እርሱም ሪያል ማድሪድ !!!"

[ ፊል ጆንስ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2.49K👏120😁49🙏19🔥13👍12👌8🏆8🫡5💯4😨1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ተጨዋቾቻችን ወደ ካሪንግተን በመመለስ ልምምድ ጀምረዋል !! ከወዲሁም ለቅዳሜው የብራይተኑ መርሐ ግብር ዝግጅት ተጀምሯል !! ቪዲዮውን ይመልከቱ !! 👉https://www.tg-me.com/+qeVamhuBXKIwZjI0 👉https://www.tg-me.com/+qeVamhuBXKIwZjI0
ተጨዋቾች ካሪንግተን ሲደርሱ የሚያሳዩ የተለያዩ ምስሎች በፎቶ ቻነላችን ተለቀዋል !!

ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ !!

በተጨማሪም #ከሎጎ የፀዱ 4K ጥራት ያላቸውን ምስሎች ማግኘት የምትችሉበት ቦታ ሲሆን የትኛውም ዩናይትዳዊ ምስሎችንም ከጨዋታ በፊት ፣ በጨዋታ ወቅት እና ከጨዋታ በኋላ በፍጠነት ወደ እናንተ የምናደርስበት አማራጭ ነው ።

ከታች ባለው ሊንክ ታገኙናላችሁ ።

👉https://www.tg-me.com/+nTGUiI69JXI3YmJk
👉https://www.tg-me.com/+nTGUiI69JXI3YmJk
249🏆11🙏6👍2
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል (‌⃪Кαℓρ𓆩〭〬†♡)
ማቴዎስ ሳንቶስ ካሬሮ ዳ ኩንያ 🤌🏾❤️‍🔥🔥

@Man_United_Ethio_Fans_Troll
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
1.44K🔥115👍28🙏10❤‍🔥4👌1😴1
🎁ከ ዊቤት ጋር የበለጠ ጥቅም ማግኘትዎን ይቀጥሉ !!! 🎁
🏐በሚቆርጧቸው 4 ትኬቶች ነፃ ውርርዶች ያግኙ!
🎉በማንኛውም የገንዘብ መጠን ፣ በማንኛውም ስፖርት፣ በማንኛውም ውጤት!
💰የነፃ ጨዋታው መጠን የመጨረሻ 4 ትኬቶችዎ አማካይ ነው !!!
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://www.tg-me.com/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617
11👍1
ተጨዋቾቻችን በትናንቱ ጨዋታ ማን ኮኮብ ሆኖ እንዳመሸ ሲጠየቁ ...

አብዛኞቹ ምላሻቸው " ሀሪ ማጓየር " ነበር ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.33K🏆37👍35👏23🙏4
ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፍዎች በሙሉ የትላንት ምሽቱን ጣፍጭ ድል በማስመልከት በ25 ብር ብቻ 15,000 ብር የሚያሸንፉበትን የቪፒ ትኬት ለሁላችሁም እዝህ ቻናል ላይ ለቀንላችዋል 100%

🎁 Habesha Bet
🎁 Vamos Bet
🎁 Qwick Bet
🎁 Arada Bet
🎁 Dash Bet
🎁 Hulusport
🎁 Harif Sport

ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🧨


👉https://www.tg-me.com/+SStxyarSVEg2MDNk
👉https://www.tg-me.com/+SStxyarSVEg2MDNk
👉https://www.tg-me.com/+SStxyarSVEg2MDNk
44😁12🏆2👌1
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ!!

በሥርዓተ ቀብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡

ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ረፋድ ላይ ከመኖሪያ ቤታቸው ፒያሳ ወደ ሚገኘው (በኒ) መስጂድ ሽኝት ተደርጎ ለ40 ዓመታት ባስተማሩበት ኑር መስጂድ የዱዓ (ፀሎት) እና ሰላት ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል።

በተጨማሪም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒዬም አዳራሽ የዱዓ እና ሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ከ50 ዓመታት በላይ በዘለቀ የአዲስ አበባ ቆይታ ቅዱስ ቁርዓንን ከ300 ጊዜ በላይ በትርጉም አስተምረዋል።

በ1967 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ሲመሰረት የምክር ቤቱ አባልና የዑለማ ሊቀመንበር ነበሩ፡፡

ከ2010 መጋቢት እስከ ግንቦት ወር 2014 ዓ.ም ድረስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን በፕሬዚዳንትነት እንዲሁም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ በመሆን አገልግለዋል፡፡

[ በጌታሰው የሽዋስ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🕊543152💔70👍14🙏13👏5😁5🏆1🆒1
1.44K🔥141👏34🤯12👌11😈11🤩8🙏6💯32👍2
ፈልሰስ ነው ... ከትናንቱ ጨዋታ አዝናኟ ቅፅበት ! 😁

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.4K😁136👏24🙏12👍3
የአመቱ ምርጥ መኪና በሸገር ስትሽከረከር አግኝተናታል!! 👌

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.98K😁344👌63🔥14👍13🙏10💯10🏆4😨4
በፕሪምየር ሊጉ ተከላካይ ሁነው ብዙ የተሳካ ታክል የፈፀሙ ተጫዋቾች ውስጥ ፓትሪክ ዶርጉ በሁለተኝነት ደረጃ ተቀምጧል።

▪️56 - ታርኮውስኪ
▪️54 - ፓትሪክ ዶርጉ
▪️53 - ሙኒዝ
▪️51 - ኮናቴ
▪️51 - ዊልያምስ [who scored]

ዋን ቢሳካ'ን በተዘዋዋሪ አግኝተነዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
735👍70😁48😢9🙏9💔8❤‍🔥2
አዲስ ቪዲዮ በቲክ ቶክ #ከዊዝ_ሀሸር 😍 ጋር !!

የቲክ ቶክ ገፃችንን ፎሎው ማድረግ አትዘንጉ ቤተሰብ !!

ገፁን ከዚህ የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ የእናንተ እርዳታ እጅጉን ያስፈልገናል ፎሎው ፣ ላይክ እንዲሁም ኮፒ ሊንክ አድርጉልን !!

👉https://vm.tiktok.com/ZMAVk7Wov/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAVk7Wov/
48😁2👌1
ባለ ቅኔው ኮሜንታተር ፒተር ድሩሪ ከትናንቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ እንዲህ ሲል ተደመጠ !!

" ከ 400 ቀናት በኋላ ሊቨርፑል በገዛ ሜዳው አንፊልድ እጁን ሰጠ ... it is a bitter one for Liverpool to swallow "

🙌

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.16K👍55🙏16🔥9
👍582148🙏75😘6👌2
1.37K🎉28👍18🏆9😁2🙏2
2025/10/24 02:37:46
Back to Top
HTML Embed Code: