ማርክስ በካታላኑ ክለብ መድመቁን ቀጥሏል !
ትላንት ምሽት በተደረገ የቻምፒየንስ ሊግ መርሀግብር ባርሴሎና ኦሎፒያኮስን ባሸነፈበት ጨዋታ ራሽፎርድ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል ።
እንዲሁም በቻምፒየንስ ሊግ 3 ጨዋታዎች ከባርሴሎና ጋር ያደረገው ራሺ 4 ግብ እና 1 አሲስት ማድረግ ችሏል።
በተጨማሪም እንግሊዛዊው አጥቂ በአጠቃላይ ለባርሴሎና ባደረጋቸው 12 ጨዋታዎች 5 ግብ እና 5 አሲስት ማስመዝገብ ችሏል።
@Man_United_Ethio_Fans

❤730👍51👏21🤯13😁9👌4🙏3😢2🔥1🤔1
ማትያስ ዴሊት በዘንድሮ የውድድር አመት ከሌሎች የክለባችን ተከላካዮች ጋር ስነፃፀር፦
🥇 ብዙ የኳስ ንኪኪዎችን ያደረገ (468)
🥇 ብዙ ኳሶችን ያፀዳ (42)
🥇 ብዙ የአየር ላይ ግንኙነቶችን ያሸነፈ(25)
🥇 ብዙ ኳሶችን የነጠቀ (24)
🥇 ብዙ ታክሎችን የወረደ (15)
🥇 ብዙ ታክሎችን ያሸነፈ (12)
🥇 ብዙ ኳስ ብሎክ ያደረገ (9)
Our secure wall !〽️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🥇 ብዙ የኳስ ንኪኪዎችን ያደረገ (468)
🥇 ብዙ ኳሶችን ያፀዳ (42)
🥇 ብዙ የአየር ላይ ግንኙነቶችን ያሸነፈ(25)
🥇 ብዙ ኳሶችን የነጠቀ (24)
🥇 ብዙ ታክሎችን የወረደ (15)
🥇 ብዙ ታክሎችን ያሸነፈ (12)
🥇 ብዙ ኳስ ብሎክ ያደረገ (9)
Our secure wall !〽️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.29K👌53🔥41👏15🎉10😁7🤝6👍4🙏2🏆1
እንደ Transfer market ገለፃ ከሆነ የክለባችን ተጫዋቾች የዝውውር ሒሳብ ለውጥ ይህንን ይመስላል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤616🤔71😁31👍10🙏10🏆2🔥1
ልምምዱ ዛሬም ቀጥሏል !!
ከልምምድ የተወሰዱ ምስሎችንም በፎቶ ቻነላችን ይገኛሉ !!
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
ከልምምድ የተወሰዱ ምስሎችንም በፎቶ ቻነላችን ይገኛሉ !!
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
❤403👍26🙏11👌7🥰4👏2🤝2🎉1
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ሀሪ ማጓየርን በተመለከተ በአይነቱ ለየት ያለ ፖስት በማህበራዊ ሚድያ ገፁ አጋርቷል !!
" በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ...
" የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ...
" የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.61K👌67👍21🤗12🙏8👏3😢3
OFFICIAL !!
ሃሪ ማጉየር የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሃሪ ማጉየር የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤3.03K👍105👏68🔥34💯17🎉15😱14😁7🫡7🙏5
ክለባችን አይኑን ወደ ጀርመን አዙሯል !
የመሀል ክፍሉ ላይ ክፍተት ያለበት ክለባችን ጀርመናዊውን አማካይ አንጀሎ ስቲለርን ከ ስቱትጋርት ለማዛወር አሁንም እየተከታተለ ነው ።
የጀርመኑ ክለብ ለ 24 አመቱ ድንቅ አማካይ ስቲለር ከ50 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለማቅረብ እንዳሰበም ተገልጿል ።
ተጫዋቹ የላንክሻየሩን ክለብ የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ክለባችንም በሚቀጥለው ክረምት ዋነኛ ኢላማው አድርጎታል።
ዘገባው የፍሎሪያን ፕሌተንበርግ ነው።

👍564❤143👌31🤔18🙏9😁1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ሀሪ ማጓየርን በተመለከተ በአይነቱ ለየት ያለ ፖስት በማህበራዊ ሚድያ ገፁ አጋርቷል !! " በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ... " የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!" @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ዳኒ ሎቭረን በፋብሪዚዮ ሮማኖ ፖስት ስር ያደረገው ኮሜንት !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥978❤124👏20🙏9👍3
ማትያስ ዴሊት:-
“ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ።
የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
“ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ።
የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.46K👏134👌43👍15😁13🙏8🔥5
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማትያስ ዴሊት:- “ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ። የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።” @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ዴሊት ስለ ቡድን ስብሰባዎች:-
“ቪዲዮዎችን እንመለከታለን፤ አብዛኛውን ጊዜ አራት የተለያዩ ደረጃዎች ይኖራሉ።
የመጀመሪያው የማጥቃት ምእራፍ ሲሆን የጨዋታ ግንባታ እና እድል መፍጠርን ያካትታል።
ወደ ማጥቃቱ ምእራፍ የሚደረገው ሽግግር (transition) የሚጀመረው ኳሱን ከተቆጣጠርህ በኋላ ነው።
ከዚያም የመከላከል ምእራፍና የመከላከል ሽግግር አለ።
እነዚህ አራት ወሳኝ የእግርኳስ ደረጃዎች ነው።
እኛም እነዚህን ደረጃዎች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች በመመልከት ምን የተሻለና ጥሩ ነገር እንደሰራን እናጤናለን።”

❤693👍34🙏14😁4👏2
" ወደ እንግሊዝ ከመጣሁ በኋላ አንዳንድ ሰዎች ከሻይ ጋር ወተትን ጨምረው ሲጠጡ ተመልክቻለሁ ይሄ ነገር እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም !!"
[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.59K❤105🤔36👌9😨7🆒4👍2🙏2🤗2🏆1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
" እንደ ዩናይትድ በ Low Block እና ረጅም ኳሶችን የሚጠቀም እና የሚጫወት ቡድን ስትገጥም ነገሮች ከባድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው ይበልጥ ደግሞ ከመጀመርያው ደቂቃ አንስቶ እንደዚህ ሲሆን ነገሮች ይከብዳሉ !!" [ አርኔ ስሎት ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የዩናይትድ ሽንፈት አሁንም ከውስጡ ያልወጣው አርኔ ስሎት ይህንን ብሏል !
"እኛ የገጠምነው የጨዋታ እቅዱን በጥሩ ሁኔታ ለመተግበር የተዘጋጀውን ቡድን ነው "
"እኔ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ በሰጠውት አስታያየት ዙሪያ የተለያዩ ክርክሮች አሉ "
"ነገርግን እኔ ያንን ያልኩት አድናቆት ለመስጠትም ነው እና እነሱ ወደ ኃላ ተመልሰው በረዥም ኳሶች ነው የተጫወቱት "
"እኔ ጨዋታው ለምን ከባድ ሆነ ብለው ጠይቀውኛል ምክንያቱም ይህ ነው ብዬ መልሻለሁ "

👏674❤125👍38😁12🙏4
ሀሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያስቆጠራቸው የመጨረሻ 6 ግቦቹ ምን ይመስሉ ነበር !
- በ84ኛው ደቂቃ ከሊቨርፑል የማሸነፊያ ግብ
- በ89ኛው ደቂቃ ከግሪብዚቢ የአቻነት ግብ
- በ121ኛው ደቂቃ ከሊዮን የማሸነፊያ ግብ
- በ47ኛው ደቂቃ ከ ኢፕስዊች የማሸነፊያ ግብ
- በ93ኛው ደቂቃ ከሌስተር የማሸነፊያ ግብ
- በ91ኛው ደቂቃ ከፖርቶ የአቻነት ግብ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
- በ84ኛው ደቂቃ ከሊቨርፑል የማሸነፊያ ግብ
- በ89ኛው ደቂቃ ከግሪብዚቢ የአቻነት ግብ
- በ121ኛው ደቂቃ ከሊዮን የማሸነፊያ ግብ
- በ47ኛው ደቂቃ ከ ኢፕስዊች የማሸነፊያ ግብ
- በ93ኛው ደቂቃ ከሌስተር የማሸነፊያ ግብ
- በ91ኛው ደቂቃ ከፖርቶ የአቻነት ግብ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.12K👌63🥰35🫡11✍10👏9👍7🏆5❤🔥3🙏3
ከስድብ ናዳ ወደ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ እስከመሰየም ድረስ .. 🔥😳
በቲክ ቶክ ሙሉውን ቅንብር ያገኙታል !!
ፎሎው ፣ ላይክ እንዲሁም ኮፒ ሊንክ እንዳይዘነጋ !!
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
በቲክ ቶክ ሙሉውን ቅንብር ያገኙታል !!
ፎሎው ፣ ላይክ እንዲሁም ኮፒ ሊንክ እንዳይዘነጋ !!
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
❤115😁15👍3🙏3🏆1
ታይለር ማላስያ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲያደርግ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚድያው የለቀቀ ሲሆን
በኮሜንት ሴክሽን ላይም በርከት ያሉ የክለባችን ተጫዋቾች የማበረታቻ መልእክት አስፍረውለታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በኮሜንት ሴክሽን ላይም በርከት ያሉ የክለባችን ተጫዋቾች የማበረታቻ መልእክት አስፍረውለታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤949👍50😁24🙏9👏1🏆1