ዮሮ የቡድን አጋሮቹ አማድ እና ኤምቤሞ ዳንሱን ያለ እኔ ሰራቹት ሲል ቅሬታውን አቅርቦ ነበር...
አማድም... "አሰልጣኙ እንድትከላከል ከኋላ እንድትቀር ፈልጎ ነበር" ሲል መልሶለታል 😂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አማድም... "አሰልጣኙ እንድትከላከል ከኋላ እንድትቀር ፈልጎ ነበር" ሲል መልሶለታል 😂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.16K😁600👍52🙏13🔥8👌1🏆1
መጥፎ አመት ላይ የሚገኘው ብሎም አሰልጣኝ ለማባረር ከጫፍ ደርሶ የነበረው ክለባችን በፕርሚየር ሊጉ 4 ተከታታይ ጨዋታዎችን አልተሸነፈም! 🤷♂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.45K😁82🙏65👍37🏆14💯6🤝5
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል (⃪Кαℓρ𓆩〭〬†♡)
የዩናይትድን መፍረስ ሲጠባበቁ ቀድመው እየፈረሱ ነው ወገን😌🔥
እኛ ምንም ብንኮሻኮሽ ለአራት ተከታታይ የሊግ ጭዌ አልተሰጠንም እግዚኦ😂
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
እኛ ምንም ብንኮሻኮሽ ለአራት ተከታታይ የሊግ ጭዌ አልተሰጠንም እግዚኦ😂
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
@Man_United_Ethio_Fans_Troll
❤1.86K🤩82😁50🏆19👍9🙏4🎉1👌1🆒1
ኩኛ ካለፈው የውድድር አመት ጅማሮ አንስቶ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ውጪ በርካታ (6) ግቦችን አስቆጥሯል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.73K👌72👍38👏7🙏1
አማድና እምቡሙ ትላንት መልበሻ ክፍል ውስጥ 😘
ቪዲዮውን በጎል ቻናላችን ይመልከቱ
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
ቪዲዮውን በጎል ቻናላችን ይመልከቱ
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
❤760😁75👏24👍6😴3🙏1
የእንግሊዝ ሚዲያ ጭጭ ብሏል !
እውነት እናውራ ከተባለ ሩበን ቢሆን በተከታታይ 4 የሊግ ጨዋታዎች የተሸነፈው ሚዲያው እሱን ለማስባረር የማይፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም ብቻ ያስተዛዝባል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እውነት እናውራ ከተባለ ሩበን ቢሆን በተከታታይ 4 የሊግ ጨዋታዎች የተሸነፈው ሚዲያው እሱን ለማስባረር የማይፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም ብቻ ያስተዛዝባል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍1.95K❤205💯80😁35👌10👏8🙏7🤝6
በትላንትናው ጨዋታ ከተፈጠሩት ነገሮች መካከል !
👉ኩኛ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት መጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ
👉ካሴሚሮ በሲዝኑ 2ተኛ የፕሪሚየር ሊግ ግቡን እና የመጀመሪያ የፕሪሚየር አሲስት አስመዘገበ
👉ሾው በሲዝኑ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ አሲስት አስመዘገበ
👉ኤምቤሞ በሲዝኑ 3ተኛ እና 4ተኛ የፕሪሚየር ሊግ ግብን አስቆጠረ
👉ሴስኮ በሲዝኑ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ አሲስት አስመዘገበ
👉ሄቨን በሲዝኑ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ አሲስቱን አስመዘገበ

❤1.73K⚡77🔥65👍34🙏3
በቅርብ አመታት ውስጥ ካየናቸው ሁሉ በላቀ መልኩ ገንዘብን ፍፁም ትክክለኛ በሆኑ ተጨዋቾች ኢንቨስት የተደረገባቸው ፈርጦች !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.04K👍76💯49🙏9❤🔥5
ማንቸስተር ዩናይትድ 3ተኛ ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ድሉ እና አዳዲሶቹ ተጨዋቾች ያንፀባቁበት! በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበውን ድንቅ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👍220❤59🔥31🙏1
ፓትሪክ ቺናዛኤክፒሬ ዶርጉ በዛሬው ዕለት 21ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል !!
መልካም ልደት !🎂❤️
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መልካም ልደት !🎂❤️
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤1.24K🎉224😁83💔49👍10😴9🙏6🕊3🍾2
#Status !!
ማንቸስተር ዩናይትድ ካለፉት 6 የሊግ ጨዋታዎች 12 ነጥቦችን መሰብሰብ የቻለ ሲሆን...
ከክለባችን በላይ ብዙ ነጥቦችን[13] መስብሰብ የቻሉት አርሰናል እና ማን ሲቲ ብቻ ናቸው።
Finally a run of form !

👍1.15K❤207🏆32😁8🙏7🔥5🤔2💯2🎉1
በነኩኛ ፣ እምቡሙ ተሸፈነ እንጂ ይሄ ሰው አሁንም ለምን በትልቁ የእግር ኳስ ደረጃ መጫወት እንዳለበት በድጋሚ አሳይቷል !!
የእምቡሙ ግብ ሲቆጠር ኳሱን በቄንጥ እንቅስቃሴ ትቶታል ይሄ ይቅር እኔ ይሄ አላስገረመኝም ምክንያቱም እኔ የማቀው ብሩኖ ከዚህ በላይ የማድረግ አቅም ስላለው ...
ነገር ግን ከኋላው እምቡሙ እንዴት እየሮጠ እንደሆነ ሊያውቅ ቻለ ?! ሔቨን ኳሱን ሲለቀው ብሩኖ ፊቱን ወደ ተቃራኒው Side ነው አዞሮ የነበረው እንዴት በዛ ፍጥነት እምቡሙ ከኋላው ወደ ሳጥን እየሮጠ እንደነበር እና ኳሱ በትክክል እምቡሙ እግር ስር ሊያርፍ እንደሚችል አስቀድሞ ገመተ ?!...
[ ቪዲዮውን ዳግም ተመልከቱ ማለትም የእምቡሙን ሁለተኛ ግብ ]
ይሄ እንቁ ሰው አይደለም .... ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ 100 አመታት አንድ ጊዜ ብቅ ከሚሉ ተጨዋቾች አንዱ ነው ! ❤
@Man_united_ethio_fans

👍1.47K❤476👌51🔥19👏14🥰10😁7💯5💔2🤯1🙏1
🔥በየቀኑ ሽልማት, በየቀኑ ደስታ!
ዛሬ ቢያንስ 3 ፕሪማች ፣ላይቭ፣ቨርቹዋል ወይም ኢ ሶከር ትኬቶችን ይጫወቱ እና ነገ ለራስዎ ነፃ ውርርድ ያግኙ !!!
ሁልጊዜ!!!
🌟በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቀድሞውኑ የደስታው ተካፋይ ሆነዋል - እርሶም ቀጣይ ይሁኑ 🔥
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://www.tg-me.com/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653

❤18🙏3