ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ጨዋታው ተጠናቀቀ።  ቼልሲ 1 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ 👉 ማንቸስተር ዩናይትድ 3ተኛ ተከታታይ ድሉን ያስመዘገበበት። 👉 በዚህ ሲዝን ቼልሲን ለሁለተኛ ጊዜ ያሸነፈበት 👉 የማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካይ መስመር አይበገሬ የሆነበት 👉 ታዳጊው ዊሊያምስ ምርጥ ሆኖ ያመሸበት 👉 ራሽፎርድ ሁለት ጎሎች ያስቆጠረበት 👉 የጄምስ እና ቢሳካ ጥምረት የተደነቀበት 👉 እኛም የተደሰትንበት 👉ምርጥዬ ምሽት👌👌  @Tammejr…
ልክ በዚህች ቀን ከስድስት አመታት በፊት ቼልሲን በስታምፎርድ ብሪጂ 2 ለ 1 ባሸነፍንበት ጨዋታ ራሽፎርድ ብዙዎችን ያስደነቀችውን ያቺን ድንቅ ቅጣት ምት አስቆጠረ!!
ግቧን ለትውስታ ለመመልከት
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ግቧን ለትውስታ ለመመልከት
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://www.tg-me.com/+18Gkb_8ZyKZjODZk
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤426👍32😢17🙏4🤯2
  እስከ 500%  ክፍያዎን እጥፍ የሚያደርግልዎ 🔥 አስደናቂው እና አነጋጋሪው 💥 የምርጫ ጉርሻ እነሆ! 
እስከ 300,000 ብር ድረስ ተጨማሪ ክፍያ! 🤯
ተጨማሪ ጨዋታዎች ይጨምሩ እና የበለጠ ክፍያ ያግኙ! 🔥
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://www.tg-me.com/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653

❤16
  " ለሁሉም አሰልጣኞች ክብር አለኝ !! "
የኖቲንግሀም ፎረስቱ አዲሱ አሰልጣኝ ሲያን ዳይች አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ጨምሮ ለሁሉም አሰልጣኞች ትልቅ ክብር እንዳላቸውው ገልፀዋል ።
" ለሁሉም አሰልጣኞች ክብር አለኝ በፕሪሚየር ሊጉ ላሉ አሰልጣኞች ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ለሚገኙ አሰልጣኞች ትልቅ ክብር አለኝ ።"
" ዩናይትዶች አሁን ላይ የሚጫወቱበትን መንገድ ለውጠዋል ረጃጅም ኳሶችን መሰረት በማድረግ ፈጣን የጨዋታ ስልት ለመከተል እየሞከሩ ነው ።"
" በዚህ የጨዋታ ስልታቸውም ከቅርብ ጊዜ ውጤት ጥሩ የውጤት ሪከርድ እያስመዘገቡ ነው ለእነርሱንም ትልቅ ክብር አለኝ ።"

❤768👍53🏆36🙏21😁7👏2👌2
  ታዋቂው የቁጥራዊ መረጃ ተቋም የሆነው Who Scored የፕርሚየር ሊጉ የወርሃ ጥቅምት ምርጥ ተጨዋቾችን ይፋ ሲያደርግ...
የኛው ብራያን ኤምቤሞ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰላለፍ ውስጥ በመካተት የወሩ ምርጡ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል!!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የኛው ብራያን ኤምቤሞ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰላለፍ ውስጥ በመካተት የወሩ ምርጡ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል!!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤834👍45🎉16😁4🙏3⚡2👏1
  በዘንድሮ የካርሎስ ባሌባ አቋም ተመልክታቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ክለባችንን ቢቀላቀል የተሻለ ነው ወይስ ወደ ሌሎች ተጫዋቾች ፊታችንን ብናዞር ?
ሀሳብ ስጡበት 👇
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሀሳብ ስጡበት 👇
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤746🤔169👌37💔30👍18😢17🤯8😴8🙏6👀1🆒1
  ብሩኖ ፈርናንዴዝ ብሪያን ኤምቤሞ የሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ ከተካተተ በኋላ በኢንስታግራም ገፁ የለጠፈው ምስል !
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.2K👏52🔥37👍9🏆4🤝2🙏1
  Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
  
መንገዱን ብዙ ሳይጨናነቁ በብልሃት ይሻገሩ፣ የማይታመን ገብዘብ ያሸንፉ!
Chicken route ጌማችን አሁኑኑ ይሞክሩት!
ኤለፋንት ቤት፣
ውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
Chicken route ጌማችን አሁኑኑ ይሞክሩት!
ኤለፋንት ቤት፣
ውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
❤22🥰2
  ❤694👍51👀23🤔6🙏2👏1
  መልካም ልደት !!
ዶክተር ማርከስ ራሽፎርድ በዛሬው ዕለት 28ተኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል !
- 426 ጨዋታዎች
- 60 አሲስቶች
- 138 ግቦች
- ኤፍ ኤ ካፕ 2×
- ካራባው ካፕ 2×
- ኢሮፓ ሊግ 1×
- ኮሚኒቲ ሺልድ 1×
Happy birth day Big Rashy !

❤581🎉80😱15👏8👍5💔2🙏1
  የአድሚን ማስታውቂያ!
ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፉንስ አሁን ላይ ተደራሽነታችንን በ Facebook ላይ እያሰፋን እንገኛለን በአጭር ጊዜ ውስጥም አሁን ላይ በFacebook ከ35ሺ በላይ ተከታታዮችን ማፍራት ችለናል
አሁንም እድገታችንን በደንብ ለማስቀጠል እንዲሁም ትክክለኛ እና ጥራት ያለው የማንችስተር ዩናይትድ መረጃዎችን ለ Facebook ተጠቃሚዮች ለማደረስ
ደግሞ Facebook የምትጠቀሙ የክለባችን ደጋፊዎች ታስፈልጉናላቹ.....
መስፈርቱ ቀልል ያለ ሲሆን የመጀመሪያው እና ዋናው ነገር የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆን ነው፤ ሁለተኛው እና በጣም አስፈለጊው ነገር Facebook account ያላቹ መሆን አለበት( የምትጠቀሙበት )
እነዚህን መስፈረት የምታሟሉ ከሆነ @UTD14 ላይ አዋሩኝ

❤45👍5🙏1
  “ቡድኑ የአሞሪምን አጨዋወት እየተረዳ ነው” ዋልኮት
የቀድሞው የመድፈኞቹ ተጫዋች ቲዮ ዋልኮት ተጫዋቾቹ የአሞሪምን አጨዋወት እየተረዱ መሆናቸውን ገልጿል።
“በሶስት ተከላካይ ስትጫወት ትንሽ ለየት ይላል” ያለው ዋልኮት “ሁሌም ሶስተኛ አማካኝ በመሆን ወደ መሀል ሜዳው መጥቶ የሚያግዝ ተከላካይ ያስፈልግሃል” ብሏል።
“ይህንንም የሚያደርገው ሾው ነው” የሚለው ዋልኮት “ካሉት ተጫዋቾች ይልቅ ለዚህ ሽፋን መስጠት ይችላል ብለህ የምታምነው እሱን ነው” ሲል ተናግሯል።
“ብሩኖ እና ኩኛ አንድ ላይ የሚሰሩ ከሆነ ይህ ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም አንድ ላይ መስራት ይችላሉ ወይ በሚለው እርግጠኛ አልነበርሁም።
ነጥረው መውጣት የሚችሉ፣ በራሳቸው የሚተማመኑና ይህንን የሚያጎለብቱ ተጫዋቾች ሲኖሩህ ሲስተሙ ይሰራል እናም ችግሮች አይኖሩም።” ቲዮ ዋልኮት

👍34❤7❤🔥1