Telegram Web Link
ዩናይትድ ሆይሉንድን በቋሚ ውል አሳልፎ ሊሰጥ ነው !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ራስመስ ሆይሉንድን በቋሚ ዝውውር ለሴርያው ክለብ ናፖሊ ለመሸጥ ንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል ።

ቀያይ ሰይጣኖቹ የኔፕልሱ ክለብ በጥሩ የዝውውር መስኮት የሆይሉንድን የውሰት ዝውውር ቋሚ ማድረግ እንዲችሉ ፍቃድ  መስጠታቸውም ተሰምቷል ።

በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የሚመራው ናፖሊ በራስመስ ሆይሉንድ የእስካሁኑ ቆይታ ደስተኛ መሆናቸው ሲገለፅ ዝውውሩን ቋሙ ለማድረግም ፍላጎቱ እንዳላቸው ተሰምቷል ።

ተጨዋቹ የሴርያውን ክለብ በቋሚ ዝውውር መቀላቀል በሚችልባቸው ሁኔታዎዝ ዙርያም ሁለቱ ክለቦች በቀጣይ ንግግሮችን እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ተብሏል ።

ዘገባው የዴይሊ ስታር ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
604💔116👍39😢14🔥3🙏1👌1
ብርያን እምቤሞ !!❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.19K🔥95🏆10🙏2
🏆 - ቀጣይ የምናደርጋቸው ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4 ጨዋታዎች !

ስንት ነጥብ የምንሰበስብ ይመስላቹሀል ?🤔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
718👍50🙏30🔥19🏆12💔9😢6👌5💯5😨4😱1
Who Scored የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን እምቤሞና ኩኛ መካተት ችለዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
847👍39👏20😁14🙏1🤝1
በዚህ የጥቅምት ወር ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በላይ ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለ የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኝ የለም !!

- 3 ጨዋታዎች
- 3 ድሎች

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌1.26K210😁27👍16🙏8🏆5🫡3👀2🤔1
ፖርቱጋላዊያኖቹ እግር ኳሱ በቃን አሽከርካሪነት ይበጀናል ያሉ ይመስላል ! 😂

ለማንኛውም ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ጥራታቸውን የጠበቁ እንዲሁም #ከሎጎ የፀዱ ምስሎችን በፎቶ ቻነላችን ያገኛሉ ... ከስር በተቀመጠው ሊንክ ይቀላቀሉን !!

👉https://www.tg-me.com/+9mWdmlrRdWFlNzU0
👉https://www.tg-me.com/+9mWdmlrRdWFlNzU0
😁20284👍7👌6🤔2🙏1
ሩበን በጥቅምት ወር:-

- ከሶስት ሶስት አሸነፈ
- 8 ግቦችን አስቆጠረ
- 3 ግቦች ተቆጠሩበት
- 1 ክሊንሺት

የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ??

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.75K👍93😁32💯16👏15👌7🎉5😎5🙏3
በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ዩናይትድ የኮከቦቹን ግልጋሎት አያገኝም !

ከAFCON ወይም አፍሪካ ዋንጫ ጋር ተያይዞ በውድድሩ የሚሳተፉት አማድ ፣ ኤምቤሞ እና ማዝራዊ በውድድሩ እንደሚጓዙበት እርቀት ቢወሰንም እነዚህ ጨዋታዎች ሊያመልጧቸው ይችላሉ።

እሁድ ዴሴምበር 21 - ከአስቶን ቪላ ከሜዳ ውጪ

ቅዳሜ ዴሴምበር 27 - ከኒውካስል በሜዳችን

ማክሰኞ ዴሴምበር 30 - ከወልቭስ በሜዳችን

ቅዳሜ ጃኗሪ 3 - ከሊድስ ከሜዳ ውጪ

ረዕቡ ጃኗሪ 7 - ከበርንሌይ ከሜዳ ውጪ

ቅዳሜ ጃኗሪ 17 - ከማንችስተር ሲቲ በሜዳችን

ቅዳሜ ጃኗሪ 24 - ከአርሰናል ከሜዳ ውጪ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔1.21K😢13575😁17🤯11😨5👍3🙏2🥰1
ሀሪ በዚህ ሳምንት ወደ ልምምድ ይመለሳል !

የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች እንደገለፁት ከሆነ የሀሪ ማጓየር ጉዳት ቀላል የሚባል ሲሆን በዛሬው ዕለትም በካሪንግተን በመገኘት የማገገሚያ ልምምዱን ሰርቷል።

በተጨማሪም የዩናይትድ ሰዎች ሀሪ ማጓየር በዚህ ሳምንት ወደ ልምምድ እንዲመለስ እቅድ መያዛቸው ተገልጿል።

ዘገባው የSully Talkz ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
693👍46🔥25👌11🙏5
🎁ከ ዊቤት ጋር የበለጠ ጥቅም ማግኘትዎን ይቀጥሉ !!! 🎁
🏐በሚቆርጧቸው 4 ትኬቶች ነፃ ውርርዶች ያግኙ!
🎉በማንኛውም የገንዘብ መጠን ፣ በማንኛውም ስፖርት፣ በማንኛውም ውጤት!
💰የነፃ ጨዋታው መጠን የመጨረሻ 4 ትኬቶችዎ አማካይ ነው !!!
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://www.tg-me.com/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617
12💔3
ካሜሮናዊው አጥቂ እጩ ሆኗል !

በዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀግብሮች ተጫዋቾች ባሳዩት ብቃት መሰረት የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሲደረግ...

የክለባችን ድንቅ ካሜሮናዊ አጥቂ ብርያን ኤምቤሞ ከ ብራይተን ጋር ባደረገው ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር እና ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ እጩ ውስጥ መካተት ችሏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
652👍52🙏18👌8
#ሰበር

በዚህ የውድድር አመት አንድ ብቻ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
የ Boxing Day ጨዋታ ሊደረግ መሆኑ ተዘግቧል።

[ Mike Keegan ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
732😢91👍59🤔15😁8🎉5🙏5
ዩናይትድ በጥር ተጨዋች አይለቅም !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጭው የጥር የዝውውር መስኮት አንድም ተጨዋች ክለቡን እንዲለቅ እንደማይፈቅድ ተገልጿል ።

ቀያይ ሰይጣኖቹ በውድድር አመቱ አጋማሽ በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ሳቢያ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን እንደሚያጡ ይጠበቃል ።

ይሄንን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችለው የቡድን ጥልቀት እጥረት ችግር ለመቅረፍ አንድም ተጨዋቹን ክለቡን እንዳይለቅ ውሳኔ ማሳለፋቸው ተዘግቧል ።

በዚህም መሰረት ምንም እንኳ በቂ የመጫወቻ እድል እያገኙ ባይሆንም ኮቢ ማይኖ እና ጆሹዋ ዚርክዚ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከክለባችን ጋር እንደማይለያዩ ተመላክቷል

ዘገባው የሳሙኤል ለክኸርስት ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
563👍47👌14🙏3
ውድ እና የተከበራችሁ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ተከታዮች እነሆ ዛሬ በስራችን ያሉትን ቻናሎች ልናስተዋውቃችሁ ወደድን።👇👇

ዋና ቻናላችን ፦ click 👉 Join

መወያያ ግሩፕ ፦ click 👉 Join

ትሮል ቻናላችን ፦ click 👉 Join

ቪድዮ ቻናላችን ፦ click 👉 Join

የፎቶ ቻናላችን ፦ click 👉 join

ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ቤተሰባዊነታችንን እናጠናክር !!
98👍9🏆4🎉3🙏3
ብርያን እምቡሞ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ ሆኖ ቀርቧል።

ባለፈው ሳምንት ሃሪ ማጉየር ይህን ሽልማት እንዳሸነፈ እናስታውሳለን።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.2K👍57🔥40😁18👏7🙏5👀5
መልካም አዳር ቤተሰብ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
402🙏60😴8🏆7👍1🎉1💔1
እንዴት አደራችሁ ንጉሣውያን ?

ሰናይ እለተ ሠሉስ ተመኘን ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
237🙏23🔥9😁3🏆2
በሩበን አሞሪምና ሲር ጂም መካከል አለመስማማት መፈጠሩ ተገለጸ!

ከሰሞኑ በርካታ ምንጮች እንዳመላከቱት ከሆነ ሩበን አሞሪም በጥር የዝውውር መስኮት ልምድ ያለው አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ሼሽኮ ገና ወጣት አጥቂ ሲሆን ሌላኛው አማራጭ ዚርክዚም የጨዋታ ጊዜ እያገኘ ካለመሆኑ አንጻር በጥር መልቀቅ ይፈልጋል። ክለባችን ከነዚህ ሁኔታዎች አንጻር ተጨማሪ ግብ አግቢ ማስፈረም ይፈልጋል።

ሩበን አሞሪምም ሼሽኮን የሚመራና ምርጥ አጥቂ ይሆን ዘንድ የሚያስችለው አንጋፋ ግብ አግቢ ማስፈረም ይፈልጋሉ።

በመሆኑም ሩበን አሞሪም ሼሽኮን ሊመራ የሚችል ጥሩ አጥቂ ለይተው ቢያዘጋጁም ሰር ጂም ግን ይህንን ዝውውር ለማስቆም መዘጋጀታቸውን The Mirror ዘግቧል።

ሩበን ፍላጎት ያሳደሩበትን አጥቂ ለማስፈረም የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ሰር ጂም ጣልቃ እንደሚገቡ ሲገለጽ ይህም በአሞሪምና ራትክሊፍ መካከል የሚፈጠር የመጀመሪያው የሃሳብ ልዩነት ምልክት ሊሆን እንደሚችል ተሰምቷል።

ፖርቹጋላዊው አለቃ በክረምቱ በሰር ጂም ተገቢ ድጋፍ ቢደረግላቸውም ሮበርት ሌቫንዶውስኪን እንደ ዋና አጥቂ ለማስፈረም የሚሞክሩ ከሆነ ግን በሰር ጂም እንደማይጸድቅላቸው ተዘግቧል።

በዚህም የሩበን የ 37 አመቱን ሌቫንዶውስኪን የማስፈረም ህልም ከሰር ጂም እይታ አንጻር ሊቀር እንደሚችል ሲገለጽ በጥር መስኮት ግን አማካይ የማስፈረም ሙከራ ሊኖራ እንደሚችል ተመላክቷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
111👍21🤔11💔7
ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ሊመረጥ ይችላል!...

• 3 ጨዋታዎች
• 3 ድሎች
• 8 ጎሎች አስቆጠረ
• 3 ጎሎች ተቆጠረበት
• 1 ክሊን ሺት

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
94🔥4
2025/10/28 04:42:20
Back to Top
HTML Embed Code: