ዩናይትድ በአማካይ ኢላማው ውስጥ እነማንን አስገባ ?
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በጥሩ የዝውውር መስኮት ሁለት አዳዲስ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን እንደሚያስፈርም ይጠበቃል ።
ይሄንን ተከትሎም ቀያይ ሰይጣኖቹ ሁነኛ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ለማስፈረም ከወዲሁ እንቅስቃሴ እንደጀመሩ ተገልጿል ።
የላንክሻየር ክለቡ በቦታው ስድስት ኢላማዎቹን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል ።
ካርሎስ ባሌባ ፣ ኤሊየት አንደርሰን ፣ አዳም ዋርተን ፣ አንሄሎ ስቲለር ፣ ኮነር ጋላገር እና አንድሬ ሳንቶስ በክለባችን ራዳር ውስጥ የገቡ ተጨዋቾች እንደሆኑም ተመላክቷል ።
ዘገባውን ከአሌክስ ክሩክ እና ቤን ጃኮብስ የተውጣጣ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans

❤316👍31🔥10🙏10👏2
ጄጄ ጋብሬል በዚህ የውድድር አመት ለዋናው ቡድን አይጫወትም !!
ታዳጊው የክለባችን የአካዳሚ ኮኮብ ጄጄ ጋብሬል በዛሬው እለት በዋናው ቡድን የልምምድ ክፍለ ጊዜ ላይ መካፈሉ የሚታወቅ ነው ።
ይሄንን ተከትሎም ተስፈኛው ኮኮብ በዚህ የውድድር አመት ለክለባችን ዋናው ቡድን ተሰልፎ የሚጫወትበት እድል እንዳለ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል ።
ሆኖም ናታን ሳልት ከደቂቃዎች በፊት ያወጣው ዘገባ ጄጄ ጋብሬል በያዝነው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ወክሎ መጫወት እንደማይችል የጠቆመ ሆኗል ።
ፕሪሚየር ሊጉ ተግባራዊ ባደረጋቸው አዳዲስ ህጎች ምክንያት ጄጄ ጋብሬል በ 2025/26 በፕሪሚየር ሊጉ ለዩናይትድ ሲጫወት እንደማንመለከተው ናታን ሳልት በዘገባው አስፍሯል ።
በዚህም መሰረት ተስፈኛው ታዳጊ በቀጣዩ የውድድር አመት ማለትም 2026/27 በዩናይትድ ቤት የመጀመርያ የሊግ ጨዋታውን እንደሚያከናውን ይጠበቃል ተብሏል ።

❤439👍40🙏12
✈️ ከአቪዬተር ጋር የገንዘቡን በረራ ይቀላቀሉ!
🔥የመጀመሪያው የክራሽ ጨዋታ ብዙ ገንዘብ ሊያስገኝልዎ እዚህ አለ!
አሁን በ https://webet.et/aviator?game=aviator_spribe ላይ ይጫወቱ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://www.tg-me.com/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617

❤6🔥1
ቡናን እንዴት ነው የምትጠቀመው?
ሩበን አሞሪም:- “ያለስኳርና ያለ ወተት ... በቃ ጥቁር ቡና በተለይ ደግሞ 'espresso' ”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሩበን አሞሪም:- “ያለስኳርና ያለ ወተት ... በቃ ጥቁር ቡና በተለይ ደግሞ 'espresso' ”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2❤767😁95👍29👌18🙏1
ለዘላለም አንድ የፀጉር ስታይል ወይስ በየወሩ መቀያየር?
እምቤሞ:- “ከዚህ መምረጥ እንኳን ያዳግታል” 🙂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እምቤሞ:- “ከዚህ መምረጥ እንኳን ያዳግታል” 🙂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.13K❤96🙏15😇10👍4😨1
ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎችን ይመልከቱ !!
👉https://www.tg-me.com/+cBlF2aZFgFY0Y2Zk

❤275👏13🙏10👍5
❤1.06K👍65🔥29🙏10👌10👏4😁1
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
በኤለፋንት ቤት ምንጊዜም የመጀመሪያ ዲፖዚቶች 300% የስፖርት ቦነስ ያስገኙሎታል!💥
ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ተመዝግበው በማይታመን የቦነስ እና የተመላሽ አማራጭ በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!💪🏿
ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱

❤22🙏2👍1
ጋዜጠኛ 🗣 | "በባርሴሎና ቤት የመቆየት ፍላጎት አለክ ?"
" አዎ በደምብ !! ... በእዚህ ክለብ ውስጥ ያለኝን ቆይታ እጅጉን ወድጄዋለሁ !!"
[ ማርከስ ራሽፎርድ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" አዎ በደምብ !! ... በእዚህ ክለብ ውስጥ ያለኝን ቆይታ እጅጉን ወድጄዋለሁ !!"
[ ማርከስ ራሽፎርድ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤821👍85😁57👏22🙏13💔11😴10🤔7👀6🎉1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አብዛኞቻችሁ አታውቁትም! እስኪ ገምቱ 👇 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ምስጋና ለ Chatgpt ይሁንና አብዛኞቻችሁ መልሳችሁታል።
ተጫዋቹ ኔዘርላንዳዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ያፕ ስታም ነው። 💪
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ተጫዋቹ ኔዘርላንዳዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ያፕ ስታም ነው። 💪
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁466❤91👍15🙏5
ገና በ16 አመቱ አለምን ጉድ ያሰኘ ወጣት ከወደ ኤቨርተን ብቅ አለ። እንደውም በዛ ለጋ እድሜው በዴቪድ ሲማን መረብ ላይ እንደ ሮኬት የተተኮሰች ተምዘግዝጋ ሄዳም ከመረብ ላይ ያረፈች አስደናቂ ግብን አስቆጠረ።
ታድያ በወቅቱ ክስተቱን ሲዘግብ የነበረው ኮሜንታተር ጉምቱ ከሚባሉት መካከል አንዱ የሆነው ክሌቭ ቴልድስሊ ነበር እና ያቺ ጎል በታየችበት ቅፅበት "ይሄንን ስም አስታውሱ" ሲል የእንግሊዛዊውን ታዳጊ ዋይኒ ማርክ ሩኒን ስም ጠራ።
ወዳጆች ከዛ በኋላ ያለው ግን ነጮቹ እንደሚሉትም ታሪክ ነው። ከመርሲሳይድ ኦልድትራፎርድ የደረሰው ሩኒ ነጩ ፔሌ የሚል ተቀፅላን እስኪያተርፍ ድረስ አስደናቂ ብቃቱን ማሳየት ቻለ።
እኛ ዩናይትዳዊያን በፍቅር ከምናፈቅራቸው ተወዳጅ አገልጋዮቻችንም አንደኛው ነው። ታድያ ሩኒ የዛሬ 40 አመት ልክ በዚህች እለት ይህችን የኪራይ አለም ተዋወቀ!
ዋዛችን ዛሬ ልደቱ ነው..... HBD WAZZA ❤️❤️
@zedolukaku ✍

❤549🎉54👍14😁3
አንተ የኛ ነህ❤️
ይሄን ልጅ አልወደውም ያለ ሰው እስካሁን ድረስ አጋጥሞኝ አያውቅም ወደፊትም የሚያጋጥመኝ አይመስለኝም...ምን ብዬ እንዴትስ አድርጌ ኳስ የሚያይ ሰው ሁሉ የሚወደውን ልጅ የአለም ኮኮብ እኮ ተብሎ አያውቅም ልበል ....እንዴትስ ደፍሬ....
ለሮናልዶ እዚህ መድረስ ሩኒ ዋጋ ከፍሏል ይህንንም እራሱን ብትጠይቁት ይነግራችኋል...
እሱ ከልባችን ላይነቀል ተተክሏል አይደለም በኛ በሌሎችም ደጋፊዎች ...
ሁሌም ቢሆን የሚቆጨኝ በዩናይትድ አጨብጭበን፣ አንብተን ጫማውን በክለባችን አለመስቀሉ ነው። እሱ የኛ ነው ማንም የለዉም ማንም አይኖረዉም! እርጅና ግን....😡
HBD Rooney ❤️
እሱ በብቃትም ሆነ በወኔ ተወዳዳሪ የሌለው ፎቶዉን ብቻ እዩልኝ!
@meshabesha ✍🏻

🎉243❤116😁7💯5💔1🫡1
ዕለቱን በታሪክ!!
ልክ በዚህች ቀን በ 2004 አርሰናል ከ invincible season በኋላ ያስቀጠለውን ተከታታይ 49 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኦልድትራፎርድ የ 2 ለ 0 ድል ገታን።
ጨዋታውም 'Battle of the Buffet' በመባል ይታወቃል። 🥊
@Man_united_ethio_fans

❤143😎9😁4🎉3👌1🫡1
🗣 ሊዮ ሜሲ፡ "ሩኒ ለኔ የዘመናት ክስተት ነው። ከማንም ጋር ከማይነጻጸሩና ልዩ ከሚባሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።"
🗣 ጆን ቴሪ፡ "ከዋይን ጋር የመጫወት እድል አግኝቻለሁ እናም ለኔ ሩኒ የእንግሊዝ የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ነው። በእግርኳስ ከዚህ በፊት አይቼው የማላውቃቸውን ነገሮች ሲያደርግ በአካል ተመልክቻለሁ።"
🗣 አንደር ሄሬራ፡ "ሩኒ በእንግሊዝ ታሪክ የምንግዜም ምርጡ እንግሊዛዊ ተጫዋች ነው።"
🗣 ዣቪ፡ "ዋይን ሩኒ በልዩ ችሎታዎች የተካነ እጅግ ድንቅ ተጫዋች ነው።"
🗣 ሮናልዲንሆ፡ "ሩኒ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው።
🗣 ሪዮ ፈርዲናንድ፡ "ለማንቸስተር ዩናይትድ ከመፈረሙ በፊት በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አይቼዋለሁ፣ እና ልምምድ እጅን በአፍ የሚያስጭኑ ነገሮችን ያደርግ ነበር፤ እናም "ዋው፣ ይህስ ልዩ ነው" ብለህ እንድታስብ ያደርግሃል።"
በድጋሜ መልካም ልደት 💝

❤16👌3🫡1