Telegram Web Link
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሠላም አደረሳችሁ እያልን
ለዚህ የፆም ወቅት የሚሆኑ የአፍጥር ምግቦችን በተለየ መልኩ አዘጋጅተናል።

🌙ጣፋጭ መንዲ🍚🧆🍚
🌙የተለያዩ የሾርባ አይነቶች 🍲🍛🍜
🌙ሳንቡሳ፣ ብስኩቶች እና ስፕሪንግሮሎች🥨🥨
🌙 የሠላጣ አይነቶች 🥗🥙🥗
🌙ጥብሳጥብሶች🌮🌯🥐
🌙ኬኮች፣ተቆራጮች፣ቴምር ፣ማፍኖች🥧🥮🍪 እኛ ጋር ያገኛሉ።

⭐️ሠደቃ ማድረግ ለምትፈልጉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።

📱በ 0976574490 ይደውሉ ጥራት ያለው አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
እንኳን ለታላቁ የዐብይ ፆም በሠላም አደረሳቹ። ፆሙን የበረከት የረድኤት የይቅርታ ያድርግልን💒💐
በዚህ የፆም ወቅት ላላችሁ ማንኛውም ፕሮግራም ማያስ ኬተሪንግ እንደተለመደው ጣፋጭ የፆም ምግቦችን በተለያየ አማራጭ ያቀርብላቹሀል።
በ 0976-57-44-90 ይደውሉ።
2024/06/16 00:07:16
Back to Top
HTML Embed Code: