Telegram Web Link
በቀላሉ MelaTopን በመቀላቀል የፌስቡክ ገጾን እና ግሩፖን በመጠቀም ብር ያግኙ!
MelaTop.com የተለያዩ ሊንኮችን ወደ Social Media ሼር በማድረግ ተከፋይ የሚሆኑበት ድረገፅ ነው። ሼር ያደረጓቸው ሊንኮች ባገኙት የ Click ብዛት ገንዘብ ይከፈሎታል።
ፖሰቶችን ሼር ስላደረግኩ ብቻ ለምን ገንዘብ ይከፈለኛል?


እርሶ ሼር ባደረጉት ሊንክ ሰዎች የኛን ድረ-ገፅ በሚጎበኙበት ሰአት የተለያዩ ማስታወቂያዎችን እናሳያለን፤ ከነዚህ ማስታወቂያዎችም እኛ ክፍያ እናገኛለን ስለዚህ ለእርሶም የምንከፍሎት ገንዘብ ከዚሁ በማስታወቂያ ከምናገኘው ክፍያ ላይ ነው።
- - - - -
@MelaTopET
እንዴት ነው የሚሰራው?
ከዕርሶ የሚጠበቀው እነዚህን 3 መመሪያዎች መከተል ብቻ ነው።

1️⃣ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ MelaTop.com ላይ በመግባት REGISTER ወይም Create New Account የሚለውን በመጫን የሚመጡትን ዝርዝሮች ይሙሉ በመቀጠልም በስልክዎ የሚላክሎትን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ።

2️⃣ ፖስቶችን ያጋሩ

ወደ MelaTop አካውንቶ በመግባት "Posts" የሚለውን ይምረጡ፤ ከሚመጡት ፖስቶች መካከል የፈለጉት ላይ "Share" የሚለውን በመንካት ወደ ፌስቡክ ሼር ያድርጉ። ወይም "Copy Link" የሚለውን በመንካት ሊንኩን ወስደው Post ማድረግ ይችላሉ።

3️⃣ ገንዘብ ያግኙ

የሚከፈሎት ባገኙት የ Click ብዛት ነው ነው ፤ ምን ያህል እንደሰሩ "Dashboard" ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ ፤ ክፍያው በየወሩ ነው የሚላክሎት።
የክፍያ መጠን ማሻሻያ አድርገናል

ከዚህ በፊት ከአሜሪካና ከኢትዮጵያ ለሚያገኙት ተመልካች ይከፈሎት በነበረው የ ክፍያ መጠን ላይ ጭማሪ አድርገናል።
መላቶፕ ላይ 'Pending Payment' የሚለው ምንን ያመለክታል?

Pending Payment የክፍያ ቀን ሲደርስ የሚላክሎት የገንዘብ መጠን ነው። ክፍያው የሚፈፀመው በየወሩ በአውሮፓውያን አቆጣጥር ከ ቀን 22-24 ባለው ነው። የሰሩት ገንዘብ ወደ 'Pending Payment' የሚገባው በወሩ መጨርሻ ላይ ነው።

ℹ️ መታወቅ ያለበት ወሩ የሚቆጠረው በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት ነው።


__
@MelaTopET
ሼር የሚደረጉ ፖስቶችን ከየት ነው የማገኘው?

በመጀመሪያ MelaTop.com ላይ መመዝገብ ይኖርቦታል። በመቀጠል ወደ MelaTop አካውንቶ ላይ በመግባት 'Posts' የሚለውን ይንኩ ከዛም ከሚመጡት ፖስቶች መካከል የፈለጉት ፖስት ላይ በመሄድ 'Share' የሚለውን በመንካት በቀጥታ ወደ Facebook ሼር ማድረግ ይችላሉ። እንደአማራጭ 'Copy link' የሚለውን በመንካት ሊንኩን ኮፒ አድርገው ወስደው በ Facebook ወይም በ Telegram ላይ Post ማድረግም ይቻላል።


@MelaTopET
በክፍያ ቀናችን መሰረት የመጀመርያውን የመላቶፕ ክፍያ ለ 19 ሰዎች ፈፅመናል።

የተፈፀመው ክፍያ የ November ወር ነው። በዚህ ወር ማለትም በ December ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በ January 22 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።


@MelaTopET
መልካም የገና በዓል! 🌲
በክፍያ ቀናችን መሰረት 2ኛውን የመላቶፕ ክፍያ ለ 46 ሰዎች ፈፅመናል።

የተፈፀመው ክፍያ የ December ወር ነው። በዚህ ወር ማለትም በ January ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በ February 22 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።


@MelaTopET
የዚህ ወር ክፍያ በተፈጠረ Technical ችግር ምክንያት ሊዘገይ ችሏል። ችግሩ እንደተፈታ ክፍያችሁ እንደሚደርሳችሁ እየገለፅን እሰከዛው ድረስ በትግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

@MelaTopET
በክፍያ ቀናችን መሰረት የመላቶፕ ክፍያ ፈፅመናል።

የባለፈው ወር ክፍያ ላልደረሳቸው ተጠቃሚዎቻችንም ከዚህ ወር ክፍያ ጋር ተደምሮ እንዲደርሳቸው አድርገናል። መታወቅ ያለበት ክፍያ የምንፈፅመው 25 ብር እና ከዛ በላይ ለሰሩ ተጠቃሚዎች ነው። በዚህ ወር ማለትም በ May ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በJune 22 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።

ክፍያ ዘግይቶባችሁ ለነበራችሁ ተጠቃሚዎቻችን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን!


@MelaTopET | MelaTop.com
መላቶፕን ለመጠቀም በሚከተሉት የአገልግሎት ሁኔታዎች መስማማት ይኖርብዎታል።

መላቶፕ ምንድን ነው?
መላቶፕ የተለያዩ ሊንኮችን ወደ Social Media(ፊስብክ፤ትዊተር ወ.ዘ.ተ) ሼር በማድረግ ተከፋይ የሚሆኑበት ድረገፅ ነው። ገንዘብ የሚከፈሎት ሼር ያደረጓቸው ሊንኮች ባገኙት የ Click ብዛት ነው።

ከተጠቃሚዎች የሚጠበቀው፦
በመላቶፕ የምዝገባ ሂደት ላይ የሚሰጡት መረጃ የእውነት፣ ትክክለኛ እና ሙሉ መሆን አለበት። መላቶፕ የመገልገያ አካውንቶን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ ወይም አገልግሎቱን የማቋረጥ ሙሉ መብት ያለው ሲሆን ይህም የሚሆነው አጠራጣሪ አጠቃቀሞች ሲስተዎሉ ነው።

የአካውንት ይለፍ ቃል እና ደህንነት፦
የምዝገባ ሂደቱን ሲያጠናቅቁ የይለፍ ቃል እና የመዝገብ መለያ ይኖርዎታል። የይለፍ ቃልዎን እንዲሁም አካውንትዎ ጋር ተያያዥ የሆኑ መረጃዎች ሚስጥራዊነት መጠበቅ የእርስዎ ሀላፊነት ነው። የይለፍ ቃልዎ Encrypt ሆኖ ስለሚቀመጥ ለመረጃ ጠለፋ አይጋለጡም። በተጨማሪም በይለፍ ቃልዎና አካውንትዎ ለሚካሄዱ ማናቸውም ተግባራት ሀላፊነት እንደሚወስዱ ይስማማሉ። እንዲሁም የይለፍ ቃልዎና የመለያ ስምዎ ያለእርስዎ ፍቃድ በሌላ አካል ጥቅም ላይ ከዋለ ወይም ሌላ የደህንነት ጥሰትም ካጋጠምዎ ለመላቶፕ ማሳወቅ ይኖርብወታል። ሆኖም መላቶፕ ለሚደርስብዎት ምንም አይነት ጉዳት ሀላፊነት አይወስድም። መላቶፕ የአካውንት ሽያጭን እና ለሌላ ሰው አካውንት አሳልፎ መስጠትን ይከለክላል።


Read full here: https://telegra.ph/MelaTop-Terms-05-26
ዝቅተኛው የክፍያ መጠን ስንት ነው?

አሁን ባለው ሁኔታ ክፍያ የምንፈፅመው ከ 25 ብር ጀምሮ ነው። ነገር ግን ለወደፊት ማሻሻያዎች ሊደረጉ ይችላል፤ እንዳዛ በሚሆንበት ጊዜ ቀደም ብለን የምናሳውቅ ይሆናል። የሰሩት ገንዘብ ዝቅተኛው የክፍያ መጠን ላይ ያልደረሰ ከሆነ በሚቀጥለው ወር ከሚሰሩት ጋር ይደመርሎታል።

@MelaTopET | MelaTop.com
ውድ የመላቶፕ ተጠቃሚዎች፤

ከናንተ በቀረብልን ጥያቄ መሰረት ብዙ አባላት ያላቸውን የኢትዮጵያ የፌስቡክ ግሩፖች ዝርዝር አዘጋጅተናል። በነዚህ ግሩፖች የ መላቶፕ ሊንኮችን Share ብታደርጉ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ብለን እናስባለን።

Group List Here:
https://telegra.ph/Top-Facebook-Groups-in-Ethiopia-05-31
የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ፣ የMelaTop አካውንት መክፈት አልቻልኩ።
Anonymous Poll
49%
አዎ
51%
አይ
May, 2020 ወር ውስጥ 25 ብር ወይም ከዚያ በላይ ለሰራችሁ ተጠቃሚዎች ክፍያ የምንፈፀምበት ቀን እየደረሰ ስለሆነ ከወዲሁ ክፍያ የሚቀበሉበትን አማራጭ (Payment method) መሙላቶን አይርሱ።

ከዚህ በፊት ሞልተው ከነበረ በድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም።

@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
በክፍያ ቀናችን መሰረት የመላቶፕ ክፍያ ፈፅመናል።

የተፈፀመው ክፍያ የ May ወር ነው።
በዚህ ወር ማለትም በ June ውስጥ የሰሩበት ክፍያ የሚፈፀመው በ July 22 ስለሆነ ከወዲሁ የመላቶፕ አካውንቶ ውስጥ በመግባት የ 'Payment Method' ማስገባት አይርሱ።

ከዚህ በፊት ሞልተው ከነበረ በድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም።


💬: @MelaDiscuss
📣: @MelaTopET
🌐: MelaTop.com
⚠️ የመላቶፕ ህግና ደንቦች ⚠️

በስምምነቱ ላይ የተጠቀሱት ደንቦች በሚጣሱበት ጊዜ መላቶፕ አካውንትዎን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመዝጋት ወይም አገልግሎቱን የመከልከል መብቱ የተጠበቀ ነዉ። ይህም የሚሆነው በማንኛውም ጊዜና ያለምንም ቅድመ ማሳወቂያ ነዉ። በአካውንትዎ ውስጥ ያለው ገንዘብም ተይዞ ይቆያል።

🔴 ያልተገባ የመረጃ ማዛመት(Spam) ማድረግ ከጀመሩ የመላቶፕ አካውንትዎ ይዘጋል።
የራስዎት Link ላይ ክሊክ ማድረግ አካውንትዎን ያዘጋል።

🔴 ማንኛውም የማጭበርበር ተግባራትን ካከናወኑ አካውንትዎ ይታገዳል።
የሚለቀቁ መረጃዎችን ርዕስ እንዲሁም ምስል(Thumbnail) በመቀየር ሰዎችን በማሳሳት/በመሸወድ Click ማስደረግ የተከለከለ ነው።

🔴 ማንኛውንም Traffic Generaing ወይም Traffic Exchange Site ማለትም coinpayu.com, hit4hit.org, like4like.org, likesplanet.com የመሳስሉ ድረገጾችን መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

🔴 ምንም አይነት የ Bot እና የውሸት እንቅስቃሴ በአካውንትዎ ላይ ካስተዋልን አካውንትዎን የምንዘጋው ይሆናል። በተጨማሪም ማንኛውንም አይነት ማስመሰሎች እና አውቶማቲክ ክሊኮችን ማመንጨት፣ አውቶማቲክ ማጭበርበሪያወችን መጠቀም ፣ ማወናበድ እና አደገኛ መንገዶችን መጠቀም አካውንትዎን ያሳግዳል።

🔴 በአንድ ቀን ውስጥ ከአንድ IP ለአንድ ሊንክ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምንቆጥረው። ከአንድ IP የሚላኩ ተደጋጋሚ ክሊኮች በድጋሚ አይቆጠሩም።

🔴 የመላቶፕን መልካም ስምና ቀና ሀሳብ የሚያጎድፉ ማናቸውም ተግባራት ለአካውንት እገዳ ይዳርጋሉ።

🔴 ከፍተኛ Bounce rate(ከ 65% በለይ) የአጠራጣሪ እንቅስቃሴዎች ማሳያ በመሆኑ በመላቶፕ ላይ አይፈቀድም። አካውንትዎም በከፍተኛ Bounce rate ምክንያት ሊዘጋ ይችላል።


🗒 እዚህ ሙሉውን ያንብቡ: https://melatop.com/page/terms-conditions
2025/07/03 23:44:02
Back to Top
HTML Embed Code: